💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 797
Obunachilar
-424 soatlar
-247 kun
-1430 kun
Postlar arxiv
🔖ከፈጅር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ መስገድ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን አኢሻ በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦
- عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) .
رواه مسلم -
~የፈጂር ሁለት ረካዎች ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።
📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]]
t.me/https_Asselfya
🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ አሉ:-
«የጀነት በሮች ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ይከፈታሉ፣ በነዚህ ቀን በአላህ ላይ ለማያጋሩ ባሮች ሁሉ ሃጢያታቸው ይማርላቸዋል ፀብ ያላቸው ሰወች ሲቀሩ እነሱን እስኪታረቁ ጠብቋቸው ይባላል»።
📚ሶሒሁ ሙስሊም
=
t.me/https_Asselfya
🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜
ላይ ካሉ ምርጥ የሱና
𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝𝕠𝕔𝕙 ውስጥ ከብዙ በጥቂቱ
በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ
ቻናሎቹ ለማየት እና 𝕒𝕕𝕕 የሚለውን መጫን
👇👇👇👇👇
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾
“ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።”
(ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 )
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
آدَابُ طَالِبِ الْعِلْمِ
🔖የእውቀት ፈላጊ ስርአቶች
🎙ኡስታዝ አቡል አባስ ናስር ኢብኑ መሀመድ"ሀፊዘሁላህ"
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 11-
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🔖የአሹራን ቀን መጾም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦
【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
=
t.me/https_Asselfya
ከሩቅ በጣም ቆንጆ የሆኑ ሠዎች አሉ። ከሩቅ ብቻ። ስንቀርባቸዉ ምነዉ ሩቅ ሆነዉ በቆዩልን ያስብላሉ ።.....እነርሱን የሳልንበት የሃሳብ ልእልና ሞራል ምናምን የለም።
=
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
• ወዳጄ ነው ብዬ አስቤው በከዳኝ ሰው አልፀፀትም፣ጓደኛዬ ነው ብዬ አስቤው ቆርጦ በጣለኝ ሰው አልፀፀትም፣ጠላቴ ነው ብዬ አስቤው በረዳኝና ከጎኔ በቆመው ሰው ግን ስለሀሳቤ ዘወትር ይፅፅተኛል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
"أيها الناس اتقوا الله تعالى وتفكّروا في سرعة مرور الأيام والليالي، وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم من هذه الدنيا، فتزوّدوا بصالح الأعمال".
[إتحاف أهل الإيمان(219)]
ዑስታዝ አቡ-ረይስ
የተውሒድ ተደራሽነት በገጠር
https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 08
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
