en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 797
Subscribers
-424 hours
-247 days
-1430 days
Posts Archive
🔖ከፈጅር ሶላት በፊት  ሁለት ረከአ መስገድ !! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ እናታችን አኢሻ  በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦ - عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) . رواه مسلم  - ~የፈጂር ሁለት ረካዎች  ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።   📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]] t.me/https_Asselfya

🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ አሉ:- «የጀነት በሮች ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ይከፈታሉ፣ በነዚህ ቀን በአላህ ላይ ለማያጋሩ ባሮች ሁሉ ሃጢያታቸው ይማርላቸዋል ፀብ ያላቸው ሰወች ሲቀሩ እነሱን እስኪታረቁ ጠብቋቸው ይባላል»። 📚ሶሒሁ ሙስሊም = t.me/https_Asselfya

🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜 ላይ ካሉ ምርጥ የሱና 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝𝕠𝕔𝕙 ውስጥ ከብዙ በጥቂቱ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ ቻናሎቹ ለማየት እና 𝕒𝕕𝕕 የሚለውን መጫን 👇👇👇👇👇

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾ “ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።” (ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 ) ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tub
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾ “ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።” (ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 ) ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube

آدَابُ طَالِبِ الْعِلْمِ 🔖የእውቀት ፈላጊ ስርአቶች 🎙ኡስታዝ አቡል አባስ ናስር ኢብኑ መሀመድ"ሀፊዘሁላህ"

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 11- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

10-القواعد الحسان .mp39.31 MB

🔖የአሹራን ቀን መጾም!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️ አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ። የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል። 📚(ሙስሊም ዘግቦታል።) = t.me/https_Asselfya

ከሩቅ በጣም ቆንጆ የሆኑ ሠዎች አሉ። ከሩቅ ብቻ። ስንቀርባቸዉ ምነዉ ሩቅ ሆነዉ በቆዩልን ያስብላሉ ።.....እነርሱን የሳልንበት የሃሳብ ልእልና ሞራል ምናምን የለም። =

• ወዳጄ ነው ብዬ አስቤው በከዳኝ ሰው አልፀፀትም፣ጓደኛዬ ነው ብዬ አስቤው ቆርጦ በጣለኝ ሰው አልፀፀትም፣ጠላቴ ነው ብዬ አስቤው በረዳኝና ከጎኔ በቆመው ሰው ግን ስለሀሳቤ ዘወትር ይፅፅተኛል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖ጣፋጭ ቲላዋ نفيسة خاشعة اجعل سماعها ضمن مهامك لليوم ..!

09-القواعد الحسان .mp39.36 MB

~እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ ! ¿

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : ‏"أيها الناس اتقوا الله تعالى وتفكّروا في سرعة مرور الأيام والليالي، وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم من هذه الدنيا، فتزوّدوا بصالح الأعمال". ‏[إتحاف أهل الإيمان(219)]

ዑስታዝ አቡ-ረይስ የተውሒድ ተደራሽነት በገጠር https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk

🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ~ ክፍል - 08 🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593