💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 832
Obunachilar
-524 soatlar
-67 kun
-7830 kun
Postlar arxiv
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
📚 አድስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች !
🔖 በተለይ በዚህ ጊዜ የተለያዩ ሰለፍያን የሚሞግቱ ብድኖች ከመብዛታቸው ጋ ትክክለኛዋን የሰለፍያ ጎዳና በእውቀት ማወቅ የፈለገ በሱና ኡለማዎች ያዘጋጁቻውን ኪታቦች መማር ያስፈልጋል ።
📚 የሚቀራው ኪታብ
ما هي السلفية ؟
لفضيلة الشيخ عبد الله بن عبد الرحيم البخاري
🎤 የሚያስቀራው አስታዝ ተውፊቅ
🗓 የሚቀራበት ቀን በሳምንት አራት ቀን
ሰኞ ፣ እሮብ ፣ ጁምዓ ና ቅዳሜ
የሙራጀአ ቀን ማክሰኞ ፣ ሀሙስና እሁድ
⏰ ሰዓት ከዒሻ በኃላ በኢትዮ 3:00 ጀምሮ
ነገ ሰኞ ወይም እሮብ ይጀመራል ኢንሻ አላህ
ሸር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ !
የሚተላላፍበት ቻናል
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
قال الإمام ابن حزم رحمه الله :
لا ذنب عند الله جل جلاله بعد الشرك
أعظم من شيئين : 🍃
أحدهما : تعمد ترك صلاةِ فرضٍ حتى يخرج وقتها.
الثاني : قتلُ مؤمنٍ أو مؤمنةٍ عمدًا بغير حق.
🖋 المحلىٰ (٢٦٣/١٤)
⓵)በራሱና በጌታው መሀል ያለውን ሁኔታ ያስተካከለ ሰው በሱና በሰዎች መሀል ያለውን ሁኔታ አላህ ያስተካክልለታል።
➁)ውስጡን(ልቡን) ያስተካከለ ሰው አላህ ውጩን ያስተካክልለታል።
➂)ኣኺራውን ለማስተካከልና ለማሳመር ደፋ ቀና የሚል ሰው አላህ ዱኒያውን ያስተካክልለታል ሪዝቁን በረካ ያደርግለታል ነገሮች ሁሉ ቀላል ይሆኑለታል።
👉ትልቁ ጭንቀቱ ኣኺራ የሆነ ሰው ከዱኒያ በትንሹ ይብቃቃል።የህይወቱ ዋና ዓላማ ዱኒያ የሆነች ሰው ግን ምድር ላይ ያለ ነገር በሙሉ ያንተ ነው እንኳ ቢባል በቃኝ አይልም!
~
t.me/https_Asselfya
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉5k subscribers
👉1.7k subscribers
ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓵⓹】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
ጥበባዊ ምክሮች
➛ኸሊፋው ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦
➣እኔ ሁሉንም አይነት ጓደኞች አይቻለሁ፤ ነገር ግን ምላስን ከመጠበቅ የበለጠ ጓደኛ አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም አይነት ልብሶች አይቻለሁ፤ ነገር ግን ከተቅዋ (አላህን ከመፍራት) የበለጠ ልብሶችን አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም አይነት ሀብት አይቻለሁ፤ ነገር ግን ከመብቃቃት የበለጠ ሀብት አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም አይነት መልካም ስራዎች አይቻለሁ፤ ነገር ግን መልካም ምክር ከመስጠት የበለጠ መልካም ስራ አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም አይነት ምግብ አይቻለሁ፤ ነገር ግን እኔ ከትዕግስት (ከሶብር) የበለጠ ጣፋጭ ምግብን አላገኘሁም።
🌸🍃 ( نساء صالحات ) 🍃🌸
✍ *قال الشيخ العلامة الإمام مقبل بن هادي الوادعي - رحمه الله تعالى - :*
*" نحن محتاجون إلى نساء صالحات يُقمن الدعوة في أوساط النساء ؛*
*فإنه دخل علينا شر مستطير بواسطة المرأة. غرّها أعداء الإسلام و مناها أعداء الإسلام، وخدعوها حتى ربما أصبحت تحتقر الإسلام وتتبرأ من تعاليم الإسلام .*
📚 الأجوبة الوادعية على الأسئلة النسائية ، ص( 9 )
Hey! Join our video chat: https://t.me/+xmn5IYWebiMyNmM0
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ሰምቶ ማፍሰስ ሆኗል ነገራችን ...
እውነተኛ ደስታ ...
ጭንቀት ...
ከደርስ የተቆረጠ መልዕክት
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
⭕ - ግዜን መጠቀም
- ዒልም መማር ላይ መፅናት
- ኡማው ሊያሳስበን ይገባል
ሌሎች ነጥቦችም ተዳሰዋል
🎤 በኡስታዝ ተውፊቅ
🕌 ወረኢሉ ፉርቃን መስጅድ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!!
☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ!
ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ አድሚናቶችን በውስጥ መስመር በvoice ያናግሩን!
❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ❞
