💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 025
Підписники
-724 години
-367 днів
-14030 день
Архів дописів
Repost from ስለ ስልካችን
↪ ወንጀል ሰርታችሁ የሚረብሽ ልብ/ቀልብ ካላችሁ አላህን አመስግኑ 🤲🏾።
- ልብህ ህያው መሆኑን ያሳያል የሞተ አካል የቁስል ህመም አይሰማውም ።
- አላህ ከእርሱ እንድትርቁ ስላልፈለገ ነው።
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🔖 ያለ ምንም ውለታ ቀንና ማታውን
ለሚያፈራርቅልን ሀያሉ እና ልኡሉ አምላክ ምስጋና የተገባ ነው። ይኸው ምሽቱ አልፎ ነጋ፣ ትላንት አልፎ ሌላ ቀን ተተካ። ነገር ግን ማንጋት ብቻ ሳይሆን በምን መልኩ አነጋን የሚለው ይበልጥ ያሳስባል። አላህ ይጠብቀንና መስሊም ሆኖ አምሽቶ የካደ ሆኖ የሚያነጋም አለና።Repost from ስለ ቀልባችን
🧡ለደረቀችው ልቤ!
💖በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
🫴🫴
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=19ee89cad7f2d9b4de
*አሳዛኝ አጭር ታሪክ .*
ሰውየው ወደ ጀሀነም በሄደ ግዜ እዚህ ዱኒያ ላይ የነበሩ ጓደኞቹን አላገኛቸውም ። ስለነሱ ጠየቀ የት አሉ አለ ? ለሱም ሁላቸውም አንተ ከሞትክ በኃላ ተውበት አድርገዋል ተባለው ።
*"يَا لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا"🥀*
• - قال الله ﷻ : ﴿ لَا نَسْأَلُكَ رِزْقًا نَحْنُ نَرْزُقُكَ ﴾
📝قال الحافظ ابن كثير رحمه الله :
• - إِذَا أَقَمْتَ الصَّلَاةَ أَتَاكَ الرِّزْقُ مِنْ حَيْثُ لَا تَحْتَسِبُ ، كَمَا قَالَ تَعَالَى : { وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِب }
📚تفسير ابن كثير (٣٢٧/٥).
t.me/https -Asselfya
◊ስሚኝ እማ ውዷ
እድሜሽን ተይና ተመልከች ጌታሽን፣
ገላሽን ያነፀ አይረሳም ጎንሽን።
ቀናት እየቆጠርሽ ሽበት እየለቀምሽ አትድከሚ ከንቱ፣
በጌታሽ ነው እንጅ በሠው እንዳይመስልሽ የፍጡር ሂወቱ።
እርግጥ ያሳስባል ከሳቅ ይገድባል
ግን ደግሞ እመኝ ጊዜሽም ይመጣል
አለጊዜው መጥቶ በጊዜው ከሚሄድ፣
ለሁሉም ጊዜ አለው ጄሊሉ ሲፈቅድ
በጊዜ ተይና ነይ በእምነትሽ መንገድ።
አግብቸ ሳልወልድ ዘሬንም ሳልተካ ብለሽ አትዘኝ፣
በእድሜ አመሻሽ ላይ ሳራን ልጅ የሠጣት አላህን እመኝ።
ٱم عبد الرحمن ✍️👑
t.me/https_Asselfya
በረከትህን ሁሉ ለሰው አትግለጽ
ሁሉንም ስኬት፣ ገንዘብ፣ እቅድ ወይም የግል ነገር ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም። ጥበብ ያስፈልጋል
በማንኛውም ፀጋ ምቀኛ አለው
t.me/Abuebrahim22322
Repost from ስለ ስልካችን
➡ " ኢስቲግፋርን ባህሪው አድርጎ የያዘ አካል ፦ አላህ ሪዝቁን ያገራለታል ፣ ጉዱዩን ያቀልለታል ፣ ሁኔታው እና ሀይሉን ይጠብቅለታል ። "
ኢብኑ ከሲር - ረሂመሁሏህ.
@Sleslkachin
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
💥 የጊዜ በረከት የዕቅድ ስራ ውጤት ብቻ ሳይሆን፤ አላህን ከመፍራትና ጊዜን በአግባቡ ከመጠቀም የሚገኝ ትሩፋት ነው፡፡•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/AbumuslimAlarsi/13914
እምነትህን በሀያሉ አምላክ
ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ::
አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና
የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም•••
اسمع وتدبر : إِنَّ هَٰــذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِـي هِـي أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِيــنَ الَّذِينَ يَعْمَلُــونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيـرًا .
🔖ለደስታ ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ??
እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች ጊዜ ።
🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
إنّ بعْدَ الصَّبْرِ بُشْرَى ..
إنّ بعْدَ العُسْرِ يُسْرَى !
˓٭˛✿🌹🍃
🔖የጠዋት እና ማታ አዝካር ከማለት ከተዘናጋን ለተለያየ በሽታ ልንጋለጥ እንችላለን ልክ እንደ ሲህር አይነ ናስ እንደዚሁም ሌሎችም ።
ስለዚህ ሁላችንም አዝካር እናዘዉትር በፍጹም እንዳንዘናጋ ።
والوقاية خير من العلاج .
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
