uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 832
Obunachilar
-524 soatlar
-67 kun
-7830 kun
Postlar arxiv
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል  ⓵⓸】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

قال رسُول ﷲ ﷺ: من سأل ﷲ الجنّةَ ثلاثَ مراتٍ؛ قالت الجنّة: اللّهمّ أَدخِلْه الجنّةَ، ومن استجار من النّارِ ثلاثَ مرّاتٍ؛ قالت النّار: اللّهمَّ أَجِرْه من النّار. የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ “ሰው አላህን ጀነትን ሦስት ጊዜ ከጠየቀ፣ ጀነትም፦ ‘አላህ ሆይ! ወደ ጀነት አስገባው’ ትላለች። ሰውም ከእሳት ሦስት ጊዜ ጥበቃየን ከጠየቀ፣ እሳቱም፦ ‘አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው’ ትላለች።” ዱኣችን ውስጥ አለ ወይ ግን ?

🔖 ይህ አፕልኬሽን አውርዳችሁ ተጠቀሙበት ! 👈 [صحيح الأدعية والأذكار ] 📍በውስጡ የሚገኙ ነገሮች፦ ①) የማታ አዝካሮች ②) የጠዋት ዚክሮች ③) የፀደቁ ዱአዎች ④) የመኝታ ዚክሮች ⑤) የዚክር ጥቅሞች   …ሌሎችም 📱ለአንድሮይድ 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sadeem_tech.electric_medusa 📱ለአይፎን 👇👇👇👇 https://apps.apple.com/sa/app/id6444745958

እውነተኛው ጉዞ ገና አልተጀመረም... የሰው ልጅ በዚህች አጭር የ60 እና የ70 ዓመት ዕድሜው ውስጥ ይጨነቃል፣ ይፋለማል፣ እንዲሁም ሰላሙን ያጣል... ነገር ግን ከፊቱ የሚጠብቀው ጉዞ ምን ያህል ረ
እውነተኛው ጉዞ ገና አልተጀመረም... የሰው ልጅ በዚህች አጭር የ60 እና የ70 ዓመት ዕድሜው ውስጥ ይጨነቃል፣ ይፋለማል፣ እንዲሁም ሰላሙን ያጣል... ነገር ግን ከፊቱ የሚጠብቀው ጉዞ ምን ያህል ረጅም እንደሆነ ይረሳል። በዚህች ምድር የምንኖራት ጥቂት ዘመን፣ ከፊታችን በሚጠብቀው ረጅም ጉዞ ላይ መዳኛችንን ወይም ውድቀታችንን ትወስናለች። አላህም በቁርኣኑ እንደነገረን፤ የዚህች ዓለም ሕይወት ከትንሽ ጨዋታና መዝናኛ በስተቀር ሌላ አይደለችም። እውነተኛዋ እና ዘላለማዊዋ ሕይወት አኺራ (የመጨረሻይቱ ዓለም) ናት።

🌿 تلك الدار الآخرة نجعلها للذين لا يريدون علوًا في الأرض ولا فسادًا 🌿

الْآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_⑬.mp312.31 MB

🔷የሴቶች ሚና ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጅሚ - ረሂመሁሏሁ - እንዲህ አሉ :- "ሴት የፈለገው (የዶክትሬት ፣ የማስተርስ ...) የብቃት ሰርተፊኬት ቢኖራት ፤ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሌላት ሂዎ
🔷የሴቶች ሚና ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጅሚ - ረሂመሁሏሁ - እንዲህ አሉ :- "ሴት የፈለገው (የዶክትሬት ፣ የማስተርስ ...) የብቃት ሰርተፊኬት  ቢኖራት ፤ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሌላት  ሂዎት ለእርሷ በፍጹም ጣፋጭ አይሆንም። አንዲት ሴት ትምህርቷን ጨርሳ ከፍተኛ የብቃት ሰርተፊኬት  ካገኘች በኋላ 'የብቃት ሰርተፊኬቶቸን በሙሉ ውሰዱና  የማጫውተው ህጻን ስጡኝ' ብላ እንደተናገረች ሰምቻለሁ :- ሴቶችን አሏህ ብቃት ያላቸው አሳዳጊ እናቶች አድርጎ ነው የፈጠራቸው። አንዲት ሴት ከዚህ ሚና ብትለይና ብትተወው ጊዜ ካለፈና ወጣትነት ከጠፋ በኋላ ጸጸት ውስጥ ትገባለች ፤ ወደዚያም ትጓጓለች።" © فالله المستعان تأسيس الأحكام (ج ٢ ص ٣١٢)

ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??

ግድ የለሽም በቃ ዝም ብለሸ እስቲغፋር አብዠ። አፍሽ ከሱ ሱስ ይያዘው። ~
ግድ የለሽም በቃ ዝም ብለሸ እስቲغፋር አብዠ። አፍሽ ከሱ ሱስ ይያዘው። ~

ከሰዎች ሁሉ የተሻሉት፦ ስለ ሌሎች ሰዎች በትንሹ የሚያወሩ ናቸው። ከሰዎች ሁሉ ንጹሃን፦ ስለ ሌሎች ሰዎች መልካም ጥርጣሬ ያላቸው ናቸው። ከሰዎች ሁሉ የበለጠ አላህን ፈሪ ፦ ሰዎችን ለማገልገል በብዛት የሚጥሩ ናቸው። ንጹሕ ልብ፣ መልካም ኒያ (ዓላማ)፣ እና ከመልካም ቃል በስተቀር ሌላ የማይናገር ጥንቁቅ ምላስ ይኑራችሁ። ምክንያቱም ይህ ዓለም ዘላለማዊ አይደለም።

📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5

🔸أسباب النجاة من عذاب القبر #خطبة الجمعة بمسجد السنة- الحوطة لحج 🎙للداعية الفاضل| مراد العطيفي حفظه الله 🗓 بتاريخ ٢٤ صفر ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5

🔖 ቅናት ድምበር አይለፍ እንጂ ብዙ ጥቅም አለው።
🔖 ቅናት ድምበር አይለፍ እንጂ ብዙ ጥቅም አለው።

🔖አራት ነገሮች የሪዝቅ ምንጭ ናቸው። ①) ሌሊት መቆም ②) እስቲግፋር ማብዛት ③) በቀኑ መጀመሪያ እንዲሁም ④) በቀኑ መጨረሻ አላህን ማውሳት 📖 ابن القيم زاد المعاد ... = t.me/https_Asselfya

ሪዝቅህ እንደ ዝናብ ነው! አላህ በሚወስነው ጊዜና ቦታ ይወርዳል።  በሩ በፊትህ ቢዘጋብህ አትዘን፣ አንድ ሰው ቢርቅህም አትስጋ፤ ያንን በር በራህራሄው የዘጋው አላህ፣ ከሕልምህ በላይ እጅግ ሰፊና ውብ የሆኑ በሮችን ይከፍትልሃልና።©