uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 780
Obunachilar
-424 soatlar
-177 kun
-6930 kun
Postlar arxiv
‏ قَالَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - : " اللَّهُمَّ زِدْنِي إِيْمَانًا ، وَيَقِيْنًا ، وَفَهْمًا ، أَوْ قَالَ : وَ
‏
قَالَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - :
" اللَّهُمَّ زِدْنِي إِيْمَانًا ، وَيَقِيْنًا ، وَفَهْمًا ، أَوْ قَالَ : وَعِلْمًا " . 📕[ شُعَبُ الإِيْمَانِ للبَيْهَقِيِّ (١٤٩/١) ] 〰️

📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ ♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን 📍ኡስታዝ አቡ አዩብ ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة) 📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት 📍ወን
📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ ♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን 📍ኡስታዝ አቡ አዩብ  ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة) 📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት 📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ ነገ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል! 📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0 https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
~አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!} = t.me/https_Asselfya

~ዉድ ቤተሠቦቸ በዱአችሁ አስታዉሱኝ!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ➡️ ለተወሰነ ጊዜ አዝኖ የውርስ ሀብት ከተካፈለ በኋላ ከሚረሳህ የቅርብ ዘመድ ይልቅ ካንተ ምንም ሳያገኝ ለአላህ ብሎ የሚወድ
~ዉድ ቤተሠቦቸ በዱአችሁ አስታዉሱኝ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ➡️ ለተወሰነ ጊዜ አዝኖ የውርስ ሀብት ከተካፈለ በኋላ ከሚረሳህ የቅርብ ዘመድ ይልቅ ካንተ ምንም ሳያገኝ ለአላህ ብሎ የሚወድህና ባስታወሰህ ቁጥር ዱአ የሚያደርግልህ የሩቅ ጓደኛ እጅግ የተሻለ ነው። መልካም ጓደኛ የዱንያም የአሄራ ፀጋ ነውና አጥብቀን እንያዝ። == t.me/https_Asselfya

ወላሂ ልባችሁ ንፁህ ሁና በነበር
፡ የጌታችሁን ንግግር «ቁርአንን» ቀርታችሁ ባልጠገባችሁት ነበር።
ዑስማን ኢብኑ ዓፋን
t.me/https_Asselfya

حسنـــــات لا تعـــدّ ولا تُحـصــى. قال رسُول الله ﷺ: "مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ =كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً".

መዲነተል ሙነወራ የመሞት ደረጃው‼️
«በመዲና ውስጥ መሞት የቻለ ሰው መዲና ውስጥ ይሙት፣ መዲና ውስጥ ለሞተ ሰው የኔ "ሸፍዓ" ታገኘዎለች»። ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6015)
~

وجاءت_سكرة_الموت_صفها_كما_شئت_فهي_من_أجمل_التلاوات_للقارئ_عب.m4a6.29 MB

‏🪴قال ابـن الجـوزي رحمه الله:
تالله، لو قيل لأهل القبور تمنوا لتمنوا يوماً من رمضان. 🪴 التبصـرة - (٢/٨٥)
ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
~በአላህ ይሁንብኝ የቀብር ባለቤቶች እስቲ የሆነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን በተመኙ ነበር። t.me/https_Asselfya

Repost from N/a
☑️ ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው። «በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»