💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 777
Підписники
-924 години
-227 днів
-7630 днів
Архів дописів
قَالَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - :" اللَّهُمَّ زِدْنِي إِيْمَانًا ، وَيَقِيْنًا ، وَفَهْمًا ، أَوْ قَالَ : وَعِلْمًا " . 📕[ شُعَبُ الإِيْمَانِ للبَيْهَقِيِّ (١٤٩/١) ] 〰️
📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ
♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን
📍ኡስታዝ አቡ አዩብ
ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة)
📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ
ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት
📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን
ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ
ነገ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል!
📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》~አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!} = t.me/https_Asselfya
~ዉድ ቤተሠቦቸ በዱአችሁ አስታዉሱኝ!!〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ➡️ ለተወሰነ ጊዜ አዝኖ የውርስ ሀብት ከተካፈለ በኋላ ከሚረሳህ የቅርብ ዘመድ ይልቅ ካንተ ምንም ሳያገኝ ለአላህ ብሎ የሚወድህና ባስታወሰህ ቁጥር ዱአ የሚያደርግልህ የሩቅ ጓደኛ እጅግ የተሻለ ነው። መልካም ጓደኛ የዱንያም የአሄራ ፀጋ ነውና አጥብቀን እንያዝ። == t.me/https_Asselfya
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
حسنـــــات لا تعـــدّ ولا تُحـصــى.
قال رسُول الله ﷺ:
"مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ
=كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً".
- وَصِـيّة ابنِ قُدَامَة رَحِـمَه الله .
• مَن لَم يَستَمِـع لَهَا قَد ضَيع مِن وَقتِـه الكَثِير 💧.
መዲነተል ሙነወራ የመሞት ደረጃው‼️«በመዲና ውስጥ መሞት የቻለ ሰው መዲና ውስጥ ይሙት፣ መዲና ውስጥ ለሞተ ሰው የኔ "ሸፍዓ" ታገኘዎለች»። ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6015)~
وجاءت_سكرة_الموت_صفها_كما_شئت_فهي_من_أجمل_التلاوات_للقارئ_عب.m4a6.29 MB
🪴قال ابـن الجـوزي رحمه الله:تالله، لو قيل لأهل القبور تمنوا لتمنوا يوماً من رمضان. 🪴 التبصـرة - (٢/٨٥)
ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።~በአላህ ይሁንብኝ የቀብር ባለቤቶች እስቲ የሆነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን በተመኙ ነበር። t.me/https_Asselfya
Repost from N/a
☑️ ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው።
«በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»