💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 777
Obunachilar
-924 soatlar
-227 kun
-7630 kun
Postlar arxiv
Repost from N/a
☑️ ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው።
«በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»ሙስሊሞች የሚጭኗት አህያ ከሙሽሪኮች ትሻላለችእነሱ ማለት ከእንስሳ የባሱ ናቸው ተብለዋሉ እንስሶች እኮ እረኛውን የወሰዳቸው ቦታ ይሄዳሉ እንዚህ ግን የተላከላቸውን መልክተኛ አንታዘዝም በማለታቸው ከእንስሶች ብሰዋሉ አህያዋ ተሻለች ማለት ነው
أَمۡ تَحۡسَبُ أَنَّ أَكۡثَرَهُمۡ یَسۡمَعُونَ أَوۡ یَعۡقِلُونَۚ إِنۡ هُمۡ إِلَّا كَٱلۡأَنۡعَـٰمِ بَلۡ هُمۡ أَضَلُّ سَبِیلًا } [سُورَةُ الفُرۡقَانِ: ٤٤]t.me/https_Asselfya
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኑማ ጂዳ የባህል አልባሳት ነጋዴ የምታቁት ካለ ጠቁሙኝ ለጥፊ አንጭ አሉ ሴቶች እ ቆይ በቃ እፈልጋለሁ ለሁላችሁም እ
@Ass_selefyaa_bot
🛑👉
በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!
«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoibaረመዷን - 16
***
ትናንት የተቀበልነው ወር (አዎ ትናንት) አንድ ቀን የፆምን ሳይመስለን ይኸው ሮጦ አጋማሹን አለፈ፡፡
እነዚያን ያለፉትን አሥራ አምስት ቀናት በምን አሳለፍን?፡፡ አተረፍን ወይስ ከሰርን?፡፡ አገኘን ወይስ አጣን?፡፡ ዛሬ 16ኛው ላይ ቆመን ራሣችንን እንገምግም እስቲ፡፡
ፆማችን እንዴት ነበር?፡፡ ከፆም፣ ቁርአን፣ ከተራዊሕ፣ ከግዴታና ሱና ሶላቶች፣ ከዚክር፣ ከሶደቃ ጋር የነበረን ግንኙነት እንዴት ነበር?፡፡
በርግጥ ያለፉት ቀናት በምንም ይሁን በምን ይለፉ ላይመለሱ አለፉ፡፡ የቱን ያህል ብንሮጥ ካሁን በኋላ አንደርስባቸዉም፡፡ ብንፀፀት መልሰን አናመጣቸዉም፡፡ ቢቆጨን ዳግም አናገኛቸዉም፡፡ በቀናቱ ዉስጥ ብዙ አጉድለን ይሆናል፡፡ ቢሆንም መልሰን ልንሞላቸው አይቻለንም፤ ያጠፋነዉን ለማስተካለከል ዕድሉ የለንም፡፡ እያንዳንዱ ቀን የተሠራበት ሥራ ተመዝግቦ ፋይሉ ተዘግቷልና፡፡ ግና የተቀሩት ቀናት እንደ ዕድል ተሠጥተዉናል፣ ያጎደልነዉን እንሙላ፣ በደከምንባቸው ጉዳዮች እንበርታ፡፡
ያ ረብ በረሕመትህ አለን።
منقول
t.me/https_Asselfya
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾
[ البقرة: 186]
•••🤲
✅ وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡
✅ فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።
✅ وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።
✅ وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።
📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)
قال الشيخ #عبدالرزاق_البدر - حفظه الله - :
سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .
● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
ተቀላቀሉ ያጀመዓ የቲሞችን ከአላህ በታች እኛ ካልፈቀድናቼዉ ማነዉ የሚፈቅዳቼዉ ?
👇
https://t.me/+kTTRD6D2WwJhZGI0
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ~መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
~አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን።
Repost from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
🛑👉
በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!
«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓵
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba~ ብስራት ለዉዷ እህቴ !!!~ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ ... 🔖«ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣ 🔖የረመዳንን ወር ከፆመች፣ 🔖ብልቷን ከጠበቀች፣ 🔖ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል= t.me/https_Asselfya
