💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 830
Obunachilar
-524 soatlar
-117 kun
-730 kun
Postlar arxiv
~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ ፦
#እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
“ዑዝር ቢልጀህል” ዙሪያ ፦
⬇️ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
t.me/IbnuMunewor/5230
t.me/IbnuMunewor/4685
t.me/IbnuMunewor/2608
t.me/IbnuMunewor/2042
⬇️🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሐፊዘሁላህ
t.me/DiscussionGruopPublic/8791
t.me/DiscussionGruopPublic/8792
t.me/DiscussionGruopPublic/8798
t.me/DiscussionGruopPublic/8805
t.me/DiscussionGruopPublic/8817
t.me/DiscussionGruopPublic/8855
⬇️🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ
t.me/Muhammedsirage/3730
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
"ክፍል ➀➄
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
« ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።" አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ!!
❝ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ❞።
ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም ።
በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር ለኔም ጭምር መልካም የትዳር አጋር ነው።
አላህ ይወፍቀን!!
منقول
«ياشيخي كلمني عن النجاح؟!
يابني: فمن زحزح عن النار
وأدخل الجنة فقد فاز»
🔠🔠🔠🔠
✅ተ
✅ ጀ
✅ መ
✅ ረ
ገባ ገባ በሉ
🖋ርዕስ ✅ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️
🎙አቅራቢ ፦✅ ከማል አህመድ ✅
የሚተላለፍበት ሊንክ
⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖የሙሀደራ ፕሮግራማችን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ተ
ጀ
መ
ረ
📍ሊንኩንም ለሌሎች አሰራጩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
ቁጥብ ሁኝ ትወደጃለሽ!!
----------------------
⛔️ትኩረትህን በምን ሳበችው አሉት!?
✅ ብዙወች የወንድን ትኩረት ለማግኘት ስንት እየሰራቸው እያየች እሷ ግን ትኩረት ለመሳብ ባለመሞከሯ ማረከችኝ በማለት መለሰላቸው!!
t.me/nuredinal_arebi
ولَابُدّ عَلى المَـرأة أنْ تَشْغلَ يَومهَا بِطلبِ العِلمِ الشّرعِي ، وتُحاوِلَ إتْقانَ وضبْطَ مَافرَضَهُ اللهُ علَيهَا طَلبهُ وتَعلُّمَهُ، مِن عقِيدَةٍ وفِقهٍ لَا يصِحُّ دِينُها إلّا بِه وعُلومِ الحَديثِ وَالتّفسِير وغَيرِها...
فالمَرأةُ التّي تَعصِفُ بِها ريَاحُ الكَسلِ والخُمولِ والتّهَاون ، لَيسَت امرَأةً سوِيّةً متَأصِلَةً فِي المَنهجِ ، فنَنصحُها بمُراجَعةُ ذَاتِهَا ، وسُؤالِها عمّا إذَا كَانَ هذَا يُرضيهَا وبِه اكتِفَاؤُها ، فإنْ عُرضَ علَيهَا وَاجِبٌ عَرفتِ المَطلُوب ولَم تَقِف مَوقِفَ المُتحَيّرِ ، وإنْ مرّت بِها مسْألَةٌ منْ مسَائِل النّساءِ وَجدَت نَفسَها متَمكِنةً مِن المَسألَة وعَارِفةً بمَا ينْبغِي علَيهَا فِعلُه ، فإنْ لَم تَكُن هكَذَا فمَا هِي بذَاتِ عَزيمَةٍ ومَاهِيَ بسَاعِيةٍ للإمتِثالِ لشَرعِ ربّها ومَاسنّهُ نبِيّهَا " طَلبُ العِلمِ فَريضَةٌ علَى كُلِّ مُسلِمٍ ومُسلِمَة " .
🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች✅
ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል
⭐
t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730
⭐
ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ✅
🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
«በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ ይሆናል !»
🛑👉
በዚህ ጉዳይ ላይ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳዮች በማንሳት እንመካከራለን።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Sadik_Ibnu_Heyruሶላት ዐለ'ነቢይ
~
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
🔖ለአሏህ ብለን በለሊት ጨለማ የምሠግዷት የለይል ሶላት፦
~የህይወት ምስቅልቅን ያስተካክላል፡
~የቀብር ጨለማን ያበራል፡
~የአኼራ ህይወትን ያሳምራል፡
~የሲሯጥ ጉዞን ቀላል ያደርጋል፡
✅ ያ አኺ! ያ ኡኽቲ! ጌታችን እኮ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ሊምረን፡ የፈለግነውን ሊሰጠን፡... እየተጣራ ነው።
✅እንንቃ|እናንቃ!
~
🔖መልካም ሚስት ወደ ህይወቱ እስካል መጣች
ድረስ ወንድ ልጅ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ይወድቃል። እሷን ካገኘ ይረጋጋል። ሩሁ ከሩሇ ቀልቡ ከልቧ ጋር ይቆራኛል። ከሱ ጋር በመሆን ጉድለቱን ትሞላለች። የተረጋጋና የሰከነ ታደርገዋለች።
🔖ከአረብኛ ፅሁፍ የወሰድኩት
አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል።
«ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡»
📖ሱረት አር_ሩም (21)
منقول
=
t.me/https_Asselfyaጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
✍በአላህና በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል
⭕️ ትክክለኛው መልስ ስትነኩ ብቻ የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕 በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰
👇👇👇
🌼أَلَّا يَسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى يُخْرِجُ ٱلْخَبْءَ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْفُونَ وَمَا تُعْلِنُونَ
~ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል።
🛑👉
በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር
√ ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱ
√ የለበሱት ደግሞ እንዲፀኑ
√የፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው።
«የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር
በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን !
❍ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru"اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ الجنَّةَ، وأَعوذُ بِكَ منَ النَّارِ."
#تلاوة
