ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 830
订阅者
-524 小时
-117 天
-730 天
帖子存档
~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ ፦ #እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

“ዑዝር ቢልጀህል” ዙሪያ ፦ ⬇️ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ    t.me/IbnuMunewor/5230    t.me/IbnuMunewor/4685    t.me/IbnuMunewor/2608    t.me/IbnuMunewor/2042 ⬇️🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሐፊዘሁላህ t.me/DiscussionGruopPublic/8791 t.me/DiscussionGruopPublic/8792 t.me/DiscussionGruopPublic/8798 t.me/DiscussionGruopPublic/8805 t.me/DiscussionGruopPublic/8817 t.me/DiscussionGruopPublic/8855 ⬇️🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ    t.me/Muhammedsirage/3730

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➄ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

« ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።" አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ!! ❝ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ❞። ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም ። በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር ለኔም ጭምር መልካም የትዳር አጋር ነው። አላህ ይወፍቀን!! منقول

«‌‌‏ياشيخي كلمني عن النجاح؟! يابني: فمن زحزح عن النار وأدخل الجنة فقد فاز»

🔠🔠🔠🔠 ✅ተ   ✅ ጀ     ✅ መ       ✅   ረ  ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ    ✅ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️ 🎙አቅራቢ ፦✅ ከማል አህመድ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖የሙሀደራ ፕሮግራማችን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተ ጀ መ ረ 📍ሊንኩንም ለሌሎች አሰራጩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ቁጥብ ሁኝ ትወደጃለሽ!! ---------------------- ⛔️ትኩረትህን በምን ሳበችው አሉት!? ✅ ብዙወች የወንድን ትኩረት ለማግኘት ስንት እየሰራቸው እያየች እሷ ግን ትኩረት ለመሳብ ባለመሞከሯ ማረከችኝ በማለት መለሰላቸው!! t.me/nuredinal_arebi

ولَابُدّ عَلى المَـرأة أنْ تَشْغلَ يَومهَا بِطلبِ العِلمِ الشّرعِي ، وتُحاوِلَ إتْقانَ وضبْطَ مَافرَضَهُ اللهُ علَيهَا طَلبهُ وتَعلُّمَهُ، مِن عقِيدَةٍ وفِقهٍ لَا يصِحُّ دِينُها إلّا بِه وعُلومِ الحَديثِ وَالتّفسِير وغَيرِها... فالمَرأةُ التّي تَعصِفُ بِها ريَاحُ الكَسلِ والخُمولِ والتّهَاون ، لَيسَت امرَأةً سوِيّةً متَأصِلَةً فِي المَنهجِ ، فنَنصحُها بمُراجَعةُ ذَاتِهَا ، وسُؤالِها عمّا إذَا كَانَ هذَا يُرضيهَا وبِه اكتِفَاؤُها ، فإنْ عُرضَ علَيهَا وَاجِبٌ عَرفتِ المَطلُوب ولَم تَقِف مَوقِفَ المُتحَيّرِ ، وإنْ مرّت بِها مسْألَةٌ منْ مسَائِل النّساءِ وَجدَت نَفسَها متَمكِنةً مِن المَسألَة وعَارِفةً بمَا ينْبغِي علَيهَا فِعلُه ، فإنْ لَم تَكُن هكَذَا فمَا هِي بذَاتِ عَزيمَةٍ ومَاهِيَ بسَاعِيةٍ للإمتِثالِ لشَرعِ ربّها ومَاسنّهُ نبِيّهَا " طَلبُ العِلمِ فَريضَةٌ علَى كُلِّ مُسلِمٍ ومُسلِمَة " .

🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች✅ ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል ⭐ t.me/tdarna_islam/4730 t.me/tdarna_islam/4730 ⭐ ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል ⚫️ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943 ⭐️ ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደሴ ከተማ 🌟 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805 🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ✅

🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ
🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ ይሆናል !» 🛑👉በዚህ ጉዳይ ላይ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳዮች በማንሳት እንመካከራለን። 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የቴሌግራም ቻናል፦  t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ሶላት ዐለ'ነቢይ ~ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَل
ሶላት ዐለ'ነቢይ ~ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا } "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🔖ለአሏህ ብለን በለሊት ጨለማ የምሠግዷት የለይል ሶላት፦ ~የህይወት ምስቅልቅን ያስተካክላል፡ ~የቀብር ጨለማን ያበራል፡ ~የአኼራ ህይወትን ያሳምራል፡ ~የሲሯጥ ጉዞን ቀላል ያደርጋል፡ ✅ ያ አኺ! ያ ኡኽቲ! ጌታችን እኮ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ሊምረን፡ የፈለግነውን ሊሰጠን፡... እየተጣራ ነው። ✅እንንቃ|እናንቃ! ~

🔖መልካም ሚስት ወደ ህይወቱ እስካል መጣች ድረስ ወንድ ልጅ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ይወድቃል። እሷን ካገኘ ይረጋጋል። ሩሁ ከሩሇ ቀልቡ ከልቧ ጋር ይቆራኛል። ከሱ ጋር በመሆን ጉድለቱን ትሞላለች። የተረጋጋና የሰከነ ታደርገዋለች። 🔖ከአረብኛ ፅሁፍ የወሰድኩት አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል። «ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡» 📖ሱረት አር_ሩም (21) منقول = t.me/https_Asselfya

ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት ✍በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን 𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰     👇👇👇

🌼أَلَّا يَسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى يُخْرِجُ ٱلْخَبْءَ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْفُونَ وَمَا تُعْلِنُونَ ~ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡ ~ t.me/https_Asselfya

🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር √ ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱ √ የለበሱት ደግሞ እንዲፀኑ √የፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው። «የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን ! ❍ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

"اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ الجنَّةَ، وأَعوذُ بِكَ منَ النَّارِ." #تلاوة