uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 974 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 411-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 116-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 974 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 604 ga, so‘nggi 24 soatda esa -23 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.10% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 419 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 334 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 974
Obunachilar
-2324 soatlar
+1447 kunlar
+60430 kunlar
Postlar arxiv
፡፡፤፤፡፡ ጥያቄ ? ፡፡''''',,???,, '''
በአለማችን "ከሰው ልጅ ቀድመው ተፈጠሩ " የተባሉ ብዙ ፍጥረታት አሉ። ለእነዚህም ለሁሉም በሚባል ደረጃ ሰው በራሱ ፈቃድ የህይወት መስመር ወይም ቀመር አውጥቶላቸዋል። ማንኛውም ተመሳሳይ ዝርያ ይህን የወጣለትን ህግ ተከትሎ ጉዞውን ያጠናቅቃል። ታዲያ ግን ለቀማሪው "ሰው" ይህ መስመር አልተገኘለትም። ጉዞውን ይጀምራል ፣ ኋላም ያጠናቅቃል ከማለት በስተቀር። ለምን ይሆን ? እኔ~ በእንስሳት አንድ ዝርያ እንደምንለው ሁሉ በሰውም አንድ ዝርያ ማለት አንድ ሰው ነው። ለምን ቢሉ ሰው በራሱ ህግ የሚሄድ ፍጡር ስለሆነ። ይሁን እንጂ ይህንም ሰው ጉዞውን ከፈፀመ (ሞት) በኋላ ነው ይህን ቀመር የምናውቀው። ይህ ቀመር ፣ እንደ እንስሳት ለሰውም ከመወለዱ እስከ ፍፃሜው ሲተነበይ ፣ አንድ ድምዳሜ ላይ መድረስ ይቻላል። ድምዳሜው ምስጢር ነው። ማወቅ ግን ይቻላል። ህግ አፍራሽ ፍጡር,..... ለዚህም ነው ፣ እኛ የሁለንታን ህግ ስለምናፈርስ ከእንስሳት ልዩ ነን የምንለው። እነርሱ ስለማያፈርሱ።
 ✍ Tewodros D.

photo content

ከክላስ እንደወጣን ቀጥታ ወደ ተለመደው መቀመጫችን ግቢያችን ውስጥ ካለው ካፌ ሰብሰብ ብለን እያወራን ነው ። እኔ ፣ ደጉ ፣ ፍቃዱ ና አስቴር ቁጭ ብለን እንዱ ቅሌታሙን classmateችንን እየበላን (እያማን ) ነው ። አስቴር የሃብታም ልጅ ስለሆነች ገንዘብ አይጨንቃትም ። እናንተ ይሄ ዝኔ ግን ምንድነው እንደዚ ሚያረገው ? ብላ ትጠይቀናለች ፍቃዱ ት/ት አይወድም ኑሮን ቀለል አርጎ መኖሩን ያውቅበታል ። እንዲያውም የሆነ ሰዓት ቤተሰቦቹ ገንዘብ ሲልኩለት ወዲያው ነው ልብስና ጫማ የገዛበት ። ሲገዛም እርካሽ ነገር አይወድም ። "ብር ገብቶልኛል እንሂድ ሱቅ አለኝ " ስንት ብር ገብቶልህ ነው ሱቅ እንሂድ ምትለው ? አልኩት አስር ሺ ብር ያ ከሆነ እንሂድ አልኩትና ሃብታሙ ፋሽን ልብስና ጫማ መሸጫ ቡቲክ ገባን ። እንደገባን " አባቱ የአሜሪካ ሱሪ አለሽ " አለው ባለ ቡቲኩን "አዎ አለኝ" ብሎ በስነ ስርዓት የተጣጠፉትን ሱሪዎች በየ ከለሩ አመጣለት ቡላ ከለሩን ከመረጠ በኋላ " ስንት ነው " ? አለው 6000 ብር ነው ባባ ልቤ ከቦታው ተንሸራቶ ኪሴ ውስጥ ገባ "ቀንስ እንጂ ትክክለኛ ገዢ ነኝ" አለ ጓደኛዬ አባቱ የአሜሪካ ሱሪዎች እንደዚ ናቸው ሚቀንስ ከፈለክ ጋርመንቶች አሉልህ አለው አይ! ጋርመንት አልፈልግም ይህኛው ይሁንልኝ አስታየት አርግልኝና ልውሰደው አይይ ! አስታየት የለውም ብሎ ቁርጥ ያለ መልስ ሰጠው ። እኔም ጓደኛዬ ተስፋ ቆርጧል ብዬ " እ ? እንውጣ በቃ ሌላ ቦታ ሚቀንስ እንፈልግ አልኩት ። አይይ አልወጣም ይህን ከለር ሌላ ቦታ አላገኝም ልገዛ ነው አለና ስልኩን አወጣ አንተ ፍቃዱ ስማኝ አንተ'ኮ ተማሪ ነህ ሁሉ ነገር የሚያምርህ ከሆነ ውስጥህ ላይ የሆነ ችግር አለ ። ፈላጎቶችህን መግራት አለብህ የሀብታም ልጆች የሚለብሱትን ሁሉ እለብሳለሁ አትበል ቤተሰቦችህ ይህን ገንዘብ ከየት እንዳመጡ አስተውል እስኪ ራስህን ግዛ ራስህን ተመልከት ። አሁን ይህን አስር ሺ ብር ዛሬ ጨርሰህ ነገስ ? አንተ እያወቅክ ባጠፋሀው ማነው ሚጠየቅ ? እኛ ጓደኞችህ ? ቤተሰቦችህ ? ፈጣሪ ? ማነው ሚጠየቅ ? ነገ ገንዘብ አጥተህ ማንን ነው ምታማረው ዛሬ እንደፈለክ በትነህ ። እኔ የጓደኝነት ምክሬን ሰጥቸሃለሁ አይሆንም ካልክ እንደ ፈለክ ብዬ ወደ ጊቢ ተመለስኩ ። ✍ Henok

☦️እግዚያብሄር ለኛ መልካም የሚያደርግልን     በጎ ነው ብለን በምናስበው ነገር ብቻ አደለም እጅግም ክፉና አስቸጋሪ መስለው ከሚታዩን     ሁኔታዎችም ለእኛ ለልጆቹ እጅግ የሚደንቅና በጎ ነገርን ማድረግ ይችልበታል::🙏🏻😇 ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ GM y'all 🫶🥰

ያለፍናቸው ችግሮች ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንደ ትናንት አልፎ አናየውም ነገም ፊታችን ላይ ተደቅኖ እናየዋለን ። ሚቀየረው ቀኑ እንጂ ችግሩ ባለበት ይጠብቀናል ። ቀናች እስከሚመጣ ድረስ እስኪ እንጋፈጠው 💪💪💪

እኛ የስርቻ ሰዎች በወጉ ተጠፍረን መያዝ እንዳለብን ተረድቻለሁ ። የኔ አይነቱ ሰዉ አንዲት ቃል ሳይተነፍስ ለአርባ አመታት ጉድባው ውስጥ ተወትፎ ይኖርና አንድ ቀን ወጣ ብሎ አፉን ከከፈተ ማቆሚያ የለውም ። 🗣 ፊዮዶር ዲዮስቲዮቨስኪ

??? ወዴት እየሄድን ነው ?? ቤተሰቦቹ ወደ ጎረቤታቸው ልከውት ነገር ግን ከጎረቤቶቹ ልጆች ጋር ሲጫወት እና ሲቀልድ መልዕክቱን እና ቤተሰቦቹን የረሳውን ልዑክ ህፃን ልጅ ሳስብ፤ መሬት ላይ የሚኖረውን"ሰው - ፍጡር" ያስታውሰኛል። አብዛኛው ሰው የሚጋራው አንድ እውነታ አለ ፤ ይኸውም ወደ ምድር የመጣንበትን ዓላማ ነው። ጭራሽ እኮ አላማ ሊሆን የሚገባውን ነገር ፣ ፈፅሞ አግልለነው የመጨረሻ ምርጫችን አድርገነዋል። ኧረ ከነካቴው ረስተነዋል። እውነት ግን ወዴት እየሄድን ነው ፣ እንዴ ሲጀመር መንገዳችን እኮ ግልባጩን ነው። የጨዋታውን ፣ የቀልዱን መማረክ ደግሞ የመጣንበትን ዓላማ ለማስታወስ የሚሞክሩ አካሎችን ማግለላችን ያሳብቃል። ዓላማ አለኝ ምናምን እያልን በራሳችን ላይ የምንቀልደው ነገርስ..... ይገርመኛል ብቻ🤔 ......... Tewodros D.

" ታላቅ የሚባል መንገድ የለም ነገር ግን ሰው መንገዱን ታላቅ ያደርጋል " 🗣 ኮንፊሺየስ

አዎ እሱ ጋር ያመኛል @Yenbabalem1.pdf23.01 MB

ትዕቢት ወይስ ራስን መቅጣት? ባልሳሳት ይሄን አመል ብዙዎቻችን እየተላመድነው ነው ጭልም ባለ ክፍል ውስጥ መቀመጥ፤ሰበብ እዬፈለጉ ማለቃቀስ፤የምናቅደው ሌላ የሚሆነው ሌላ፤ስድስተኛ ስሜታችንን መፍራት፤
ትዕቢት ወይስ ራስን መቅጣት? ባልሳሳት ይሄን አመል ብዙዎቻችን እየተላመድነው ነው ጭልም ባለ ክፍል ውስጥ መቀመጥ፤ሰበብ እዬፈለጉ ማለቃቀስ፤የምናቅደው ሌላ የሚሆነው ሌላ፤ስድስተኛ ስሜታችንን መፍራት፤ከማንም በላይ ለስልካችን ትኩረት መስጠት ፤ማንም ጋር ያለማውራት ፍላጎት ፤ እንቅልፍ ማጣት ፤ራስን የማጥፍት ሃሳብ፤በሰዎች ዘንድ ተፈላጊነት ማጣት፤ ስደት ስደት የሚል mindset አሁን ላይ እንደቀልድ ባህርያችን እስኪመስል ድረስ ተጋብቶብን እዬኖር ነው ግን ደግሞ ማንም ሰው ቢሆን በዚህ ስሜት ውስጥ እንዳለን አይረዳንም ኧረ አንች ምን አለብሽ ፤ ከኛ ስልኩ በልጦብሽ (እነሱን የማወራበት energy እንደሌለኝ አልገባቸውም፡፡ አንዳንዴ ሲያዩን አእምሮ ሚባል ነገር ያለን አይመስላቻውም እናም ይህ አመል ለነሱ ትዕቢት ነው ለኛ ደግሞ መደበቂያ 🥺 በዚች እድሜ ስንት pain እንደተሸከምን ማን በነገራቸው 💔 እንደ ጓደኞችሽ የምትባለዋን ቃል መስማት ምን ያህል እንደሚያቆስል በምን ባሳዬናቸው 😔 ስሜቴ ቢሰማቸው እና ብንቀያዬር ሁኔታዬን እኔን ሆነው ቢያዩት ምኞቴ ነበር ግን ደግሞ ይሄን ስቃይ ለsecond እንኳን ማንም እንዲሰማው አልፈልግም አይገርምም እዬገደሉኝም አዝንላቸዋለው🥺 ሰናይ ቀን ✨🫶🏻 ✍🏻 ᵏᵘʳᵘሴት

በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ለጉብኝት ወደ Belgium ሄዶ እዚያ ባደረገው ስብሰባ ከተጋበዙት ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዷ ሃሳብ ለመስጠት ተነሳች፡፡ ወጣቷ፦ “የርስዎ መንግሥት በጣም አስጠሊታ ነው።
በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ለጉብኝት ወደ Belgium ሄዶ እዚያ ባደረገው ስብሰባ ከተጋበዙት ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዷ ሃሳብ ለመስጠት ተነሳች፡፡ ወጣቷ፦  “የርስዎ መንግሥት በጣም አስጠሊታ ነው። ስርዓታችሁ አስጠሊታ፣ አካሄዳችሁ አስጠሊታ፣ ባለስልጣኖቻችሁ አስጠሊታ፣ ሁለመናችሁ አስጠሊታ ነው”። መለስ_ዜናዊ፦  “ጥሩ ነው:። አስጠሊታ ልንሆን እንችላለን። አሁን እዚህ የመጣነው ግን ለቁንጅና ውድድር አይደለም”

" ለጋስ " ለመባል ብቻ ለእውር መስታውት አይሰጥም 🫩

ክፉ ቀንን አትርገሙ ጠላትና ወዳጅን የምትለዩበት ወንፊት ነውና !!

እስከመች ይህ መልፈስፈስ እስከመች በሁለት ልብ ማንከስ እስከመች ይህ መባከን በማባበል የት ለመድረስ እስከምን ድረስ ለመዛለቅ   መተው ነው እንጂ ሲሄዱ መልቀቅ እየተገፋ ካላለ ፎቀቅ መተው ነው እንጂ እየፈለጉ ምርጫ ሲኖረው መቼ ያስጠጋል የሰው ኣመሉ ይነዋወጣል በየመሃሉ እንደሞገድ ነው እንደ መኣበል እንደ ነድ እሳት  እንደ ነበልባል የቀረበውን የሚያቀጣጥል meron

፡፤፤፡፡የእኔነት ቀመር ፡፡፤፡፡
ሁሉም ሰው በማማለል ለማሸነፍ የሚፈልገው የሆነ አካል አለ። ያ አካል ግን ለመሸነፍ የተለያየ መስፈርት ይጠይቃል።
ታዲያ ለምን ይህ ሁሉ ሰው በተለያየ መንገድ ይኳትናል ?ያንን አካል ለመማረክ የሚያስፈልገው መስፈርት የተለያየ ስለሆነ። ✍ Tewodros D.

መልካም ልደት ለኔ🙏💪😊

በአብዛኛው የተለየ ሚያደርግህ ታሪክህ እንጂ ፍጥረትህ አይደለም!!!

የምሬን ለሚያስጨንቅህ ሁሉ ሀላፊነት የለብህም!!!

ትናንትን መርሳት የተዋለለትን መዘንጋት የደካማ ባሕሪ ነው !! ደካማነት ምቹ ስፍራ ሲያገኝ እና ጊዜ ሲደላደልለት የሚያብብ ደዌ ነው ። 📕 አዎ እሱጋ ያመኛል

ወፏን ከማደሪያዋ አውጥቻታለሁ ግን ወዴት እንደምትበር አላወቀችም