uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 244 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 246-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 084-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 244 obunachiga ega bo‘ldi.

09 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 630 ga, so‘nggi 24 soatda esa -12 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.62% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.02% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 426 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 328 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 12 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 244
Obunachilar
-1224 soatlar
+1637 kunlar
+63030 kunlar
Postlar arxiv
ያውቃሉ ⁉️ ሀገራችን ኢትዮጵያ ግምባራቸው ትልቅ ወይም ደግሞ ግምባራም በሆኑ ሰዎች ብዛት ከአለማችን 2ኛ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው 😭 ብዙ ግምባራም ህዝብ ያለባቸው Top 10 ሀገራቶች .... 🥇, ሶማሊያ 🇸🇴 🥈, ኢትዮጵያ 🇪🇹 🥉, ኤርትራ 🇪🇷 4 , ኬንያ 🇰🇪 5 , ታንዛኒያ 🇹🇿 6 , ፊሊፒንስ 🇵🇭 7 , ሩዋንዳ 🇷🇼 8 , ደቡብ ሱዳን 🇸🇩 9 , ጅቡቲ 🇩🇯 10, ቻይና 🇨🇳

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የዓለም ውቅያኖሶች 10 ቢሊዮን ቶን ወርቅ እንደያዙ ይገመታል።

#ይህንን_ያውቃሉ ? አንጎልን ለማቀዝቀዝ ማዛጋት አስፈላጊ ነው ፤ በእሱ አማካኝነት አእምሮን እናቀዘቅዛለን ፤ በተለይም የአካባቢ ሙቀት ከሰው አካል ሙቀት ያነሰ ሲሆን በማዛጋት ራሳችንን ማረጋጋት እንችላለን

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የእግር ማራዘሚያ ቀዶ ጥገና አንዳንድ ሰዎች ቁመታቸውን ለመጨመር የሚወስዱት ውስብስብ ሂደት ነው። እንደ ሪፖርቶች ከሆነ ይህ ቀዶ ጥገና ከደርዘን በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይገኛ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የእግር ማራዘሚያ ቀዶ ጥገና አንዳንድ ሰዎች ቁመታቸውን ለመጨመር የሚወስዱት ውስብስብ ሂደት ነው። እንደ ሪፖርቶች ከሆነ ይህ ቀዶ ጥገና ከደርዘን በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ሰዎች በዚህ አሰራር ቁመታቸውን እስከ 5 ኢንች (13 ሴንቲሜትር) ማራዘም ይችላሉ።

አንደ መስሎን አጥፊ የለም! መስሎን ብዙ ነገር ጀማሪዎች ስለሆንን!!!

ራስህ ላይ መጨከን ከቻልክ ሌላ ሰው ላይ አንዳችም አይከብድም!

💥 የቤተክርስቲያንናችን ሊቅ የዜማው ደራሲ ብርሀነ አለም ቅዱስ ያሬድ የመጀመርያው ዜማው አራራይ ይባላል።

😍 መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️ ------------------------------- ✅ ኢየሱስ የሚለው ስም ትርጓሜው ምንድን ነው?

🏵• ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዘንዶ አፍ ያዳናት ብሩክታይት ትባላለች።

➡️ የመጥምቁ ዮሐንስ አባት ስም ማን ነው❓

🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

💠 ዶግማ ማለት፡- ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም የማይለወጥ፣ የማይቀየር የማይሻሻል፣ የማያረጅ ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ዶግማ ነው፡፡❓️

🪐 የጌታችን የመድኃኒታችን 9ኙ ባዕላት የምንላቸው ምን ምን ናቸው? ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
🪐 የጌታችን የመድኃኒታችን 9ኙ ባዕላት የምንላቸው ምን ምን ናቸው? ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0

ኤልሳቤጥ የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ምን ተፈጠረ❓️

�• እግዚአብሔር ለዳዊት የሰጠው ሀብታት ስንት ናቸው??? -----------------------------------------------

ቀኑን የማያቁት ቀጠሮ መስጠት ማግኘት አልፈልግም የሚለውን ቃል መጥራት ያሳፈረው ነው!!!