cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

༺♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱༻

✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ወደ ባለማዕተቦቹ የተዋሕዶ ልጆች ቻናል በሰላም መጣችሁ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 639
Obunachilar
-324 soatlar
+4417 kunlar
+2 16830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
"#ሰላም_ለዮሐንስ_ግፋዕ_ወቅቱል_ንጹሕ ወቅዱስ ወስቡሕ ላእክ ወነቢይ ወሰማዕት ድንግል ካህን ጸያሒ ወሰባኪ መጥምቀ እግዚኡ"። ትርጉም፦ ጌታውን ያጠመቀና ሰባኪ፤ መንገድ ጠራጊ፣ ካህን ድንግል ሰማዕት፣ ነቢይና አገልጋይ፤ ምስጉን ቅዱስና ንጹሕ፤ ተገፍቶ የተገደለ ለኾነ #ለቅዱስ_ዮሐንስ_ሰላምታ_ይገባል። #ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ_በተአምኆ_ቅዱሳን_ላይ።
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 1
⁉️ጥያቄና መልስ 🌺🌺🌺🌺 ❤️፩. ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው?❤️ ፪. ጌታ ለምን ድንግል ከሆነች ማርያም ተወለደ? (ለምን በድንግልና ተወለደ?)
Hammasini ko'rsatish...
🤩 1
💁‍♂ይ🀄️ላ🀄️ሉን መልሱን ለማግኘት🧏
✅Join✅
Photo unavailableShow in Telegram
❣️🌹❣️------------------ሰኔ ❸0🕯
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ዮሐንስ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭም ያላችሁ እኅት/ወንድሞቼ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ መልካም በዓል 🌺💚🌺💚🌺
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
Hammasini ko'rsatish...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
♡ ዮሐንስ ♡ አይነ ከርም መጥቼ ሳየው ዮሐንስ ብቻውን ነው ያለው ከቶራ ወተት እየጠባ አደገ በዚያ በበረሃ አዝ====== ከዕቃ ቤቱ ከመቅደሱ መሃል ካህኑ ዘካርያስ ታርዷል ኤልሳቤጥ ዮሐንስን ይዛ ተሰደደች ብቻዋን ተጉዛ አዝ====== ሲጣራ በህጻን አንደበቱ አትሰማም አርፋለች እናቱ ሲርበው ጡቶቿን ይጠባል ማረፏን ዮሐንስ መቼ አውቋል አዝ====== ጌታ ኢየሱስ ከእናቱ ጋር ሆኖ መጣለት ደመናን ተጭኖ ዮሐንስ ፈራ ተሸሸገ አያውቅም ሰው ብቻውን ነው ያደገ አዝ====== ድንግል ማርያም ዮሐንስን ልትወስድ ለመነች ልጇ ልታስፈቅድ ጌታም አላት በረሃ ነው የሚያድገው ስራውም መንገድ ጠራጊ ነው ዝማሬ በቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
Hammasini ko'rsatish...
ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ - ዮሐንስ.mp35.32 MB
4🥰 2❤‍🔥 1👍 1
𓆩💜𓆪
Photo unavailableShow in Telegram
መዝሙር 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጓድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ። ² ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ። ³ ከኃጥኣንና ከክፉ አድራጊዎች ጋር ነፍሴን አትውሰዳት፤ ክፋትም በልባቸው እያለ ከባልንጀራቸው ጋር ሰላም ከሚናገሩት ጋር አትጣለኝ። ⁴ እንደ ሥራቸው እንደ አካሄዳቸውም ክፉት ስጣቸው ፤እንደ እጃቸውም ሥራ ስጣቸው፤ ፍዳቸውን ወደ ራሳቸው መልስ። ⁵ ወደ እግዚአብሔር ሥራ ወደ እጆቹም አደራረግ አላሰቡምና ያፈርሳቸዋል እንጂ አይሠራቸውም። ⁶ የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን። ⁷ እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ። ⁸ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸው ነው፥ ለቀባውም የመድኃኒቱ መታመኛ ነው። ⁹ ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።
Hammasini ko'rsatish...
4🕊 1💯 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.