የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 224 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 263 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 089 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 224 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 573، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -42، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.64%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.03% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 428 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 330 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 224
المشتركون
-4224 ساعات
+827 أيام
+57330 أيام
أرشيف المشاركات
16 227
ያውቃሉ ⁉️
ሀገራችን ኢትዮጵያ ግምባራቸው ትልቅ ወይም ደግሞ ግምባራም በሆኑ ሰዎች ብዛት ከአለማችን 2ኛ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው 😭
ብዙ ግምባራም ህዝብ ያለባቸው Top 10 ሀገራቶች ....
🥇, ሶማሊያ 🇸🇴
🥈, ኢትዮጵያ 🇪🇹
🥉, ኤርትራ 🇪🇷
4 , ኬንያ 🇰🇪
5 , ታንዛኒያ 🇹🇿
6 , ፊሊፒንስ 🇵🇭
7 , ሩዋንዳ 🇷🇼
8 , ደቡብ ሱዳን 🇸🇩
9 , ጅቡቲ 🇩🇯
10, ቻይና 🇨🇳
16 227
#ይህንን_ያውቃሉ ?
አንጎልን ለማቀዝቀዝ ማዛጋት አስፈላጊ ነው ፤
በእሱ አማካኝነት አእምሮን እናቀዘቅዛለን ፤ በተለይም የአካባቢ ሙቀት ከሰው አካል ሙቀት ያነሰ ሲሆን በማዛጋት ራሳችንን ማረጋጋት እንችላለን።
16 227
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
የእግር ማራዘሚያ ቀዶ ጥገና አንዳንድ ሰዎች ቁመታቸውን ለመጨመር የሚወስዱት ውስብስብ ሂደት ነው። እንደ ሪፖርቶች ከሆነ ይህ ቀዶ ጥገና ከደርዘን በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ሰዎች በዚህ አሰራር ቁመታቸውን እስከ 5 ኢንች (13 ሴንቲሜትር) ማራዘም ይችላሉ።
16 227
Repost from ♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 227
💠 ዶግማ ማለት፡- ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም የማይለወጥ፣ የማይቀየር የማይሻሻል፣ የማያረጅ ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ዶግማ ነው፡፡❓️
16 227
🪐 የጌታችን የመድኃኒታችን 9ኙ ባዕላት የምንላቸው ምን ምን ናቸው? ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
