uz
Feedback
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

Apex Sexual Health Clinic ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4-8:30

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹 analitikasi

Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹 (@drshemse) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 724 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 1 843-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 474-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 724 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -275 ga, so‘nggi 24 soatda esa -13 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 31.95% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.31% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 385 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 278 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 6 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Apex Sexual Health Clinic ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4-8:30

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 720
Obunachilar
-1324 soatlar
-587 kunlar
-27530 kunlar
Postlar arxiv
የተረከዝ መድረቅ ወይም መሰንጠቅ የሚስቸግራችሁ ሰዎች አዳምጡ ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com

በእርግዝና ወቅት አለማስመለስ የእርግዝና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል? አለማስመለስ ወይም የጠዋት ህመም (Morning Sickness) አለመኖር በራሱ የእርግዝና ችግር ምልክት አይደለም። የሰውነት መ
በእርግዝና ወቅት አለማስመለስ የእርግዝና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል? አለማስመለስ ወይም የጠዋት ህመም (Morning Sickness) አለመኖር በራሱ የእርግዝና ችግር ምልክት አይደለም። የሰውነት መለዋወጥ: የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ወደ ሴት ይለያያሉ። አንዳንድ እናቶች ምንም አይነት የማቅለሽለሽ ወይም የማስመለስ ምልክት ሳይታይባቸው እርግዝናቸውን በሰላም ያጠናቅቃሉ። ስለዚህ አለማስመለስ እርግዝናው ጤናማ እንዳልሆነ አያሳይም። ⚠️ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ከላይ የተጠቀሱት ሶስቱም ሁኔታዎች በራሳቸው አስጊ ባይሆኑም፣ ከሚከተሉት ምልክቶች ጋር አብረው ከተከሰቱ ግን በአስቸኳይ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል፦ እነዚህም 👉ከባድ የማህፀን ወይም የታችኛው የሆድ ቁርጠት 👉የደም መፍሰስ 👉የፈሳሽ መፍሰስ 👉 ከባድ ህመም ከማዞር/ራስ መሳት ጋር ይጠቀሳሉ። ነገር ግን የማስመለስ ስሜት አለመኖሩ ብቻ የእርግዝናው ጤናማ አለመሆኑን አያሳይም። እያንዳንዱ እርግዝና የተለየ ስለሆነ ምልክቶችም ከሴት ወደ ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ከላይ ከተጠቀሱት አስጊ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ካጋጠመሽ ግን በቶሎ የጤና ባለሙያ አማክሪ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com

የኪንታሮት በሽታን ያለ ቀዶ ጥገና በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/how-to-treat-hemorrhoids-at-home-naturally.html

ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት
ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት የሚፈጀው ጊዜ "የመውለድ መስኮት" (Fertile Window) ተብሎ ይጠራል። ለምን? የወንድ ዘር (Sperm) በሴት ማህፀን ውስጥ እስከ 5 ቀናት ሊኖር ይችላል፤ የሴት እንቁላል ግን ከተለቀቀች በኋላ መኖር የምትችለው ለ12-24 ሰአታት ብቻ ነው። ቀኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል? መደበኛ የ28 ቀናት የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት፣ እንቁላል የሚፈሰው የወር አበባ ከመጣበት መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሲቆጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ነው። ስለዚህ ለማርገዝ ምርጡ ጊዜ ከ9ኛው ቀን እስከ 14ኛው ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ግንኙነት ማድረግ ነው። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://healthtipsethio.blogspot.com/

🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታ
🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታዎች ሊመጣ ይችላል። 🔹 የሆርሞን ለውጥ እርግዝና፣ ከወሊድ በኋላ ያለው የሆርሞን ለውጥ እና ማረጥ የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 ጭንቀትና ድካም የስራ ጫና፣ የቤተሰብ ጭንቀት፣ እንቅልፍ ማጣት እና ከፍተኛ ድካም ፍላጎትን ሊያሳንሱ ይችላሉ። 🔹 የፆታ ግንኙነት ጊዜ ህመም የሴት ብልት ድርቀት፣ ኢንፌክሽን፣ ቫጂኒዝም ወይም ሌሎች ህመሞች ፆታዊ ግንኙነትን አስቸጋሪ በማድረግ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 የግንኙነት እና የስነ-ልቦና ችግሮች ከአጋር ጋር ያለ አለመግባባት፣ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የራስን ገጽታ አለመውደድ ወይም የቀድሞ መጥፎ ልምድ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል። 🔹 መድሀኒቶችና የጤና ችግሮች አንዳንድ የድብርት መድሀኒቶች፣ የታይሮይድ ችግር፣ የስኳር በሽታ እና ሌሎች ህመሞች የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። የፆታዊ ፍላጎት ማጣት የሚያፍሩበት ጉዳይ አይደለም ምክንያቱ ሲታወቅ መፍትሄ ሊገኝለት ይችላል። https://healthtipsethio.blogspot.com/

"የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ሆኖም በጣም የተለመዱት ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡ የወር አበባ መቅረት (Missed Period): መደበኛ የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት የመጀመሪያ
"የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ሆኖም በጣም የተለመዱት ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡ የወር አበባ መቅረት (Missed Period): መደበኛ የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት የመጀመሪያው እና ዋነኛው ምልክት ነው።የጡት ማበጥ እና ህመም (Breast Changes): በሆርሞን ለውጥ ምክንያት ጡቶች ሊያብጡ፣ ሊከብዱ ወይም ሲነኩ ሊያምሙ ይችላሉ። የጡት ጫፍ አካባቢ ቆዳ ሊጠቁር ይችላል። የማቅለሽለሽ እና ማስመለስ (Morning Sickness): በጠዋት ወይም በማንኛውም የቀን ክፍለ ጊዜ ሊከሰት ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ከ4-6 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጀምራል። ቶሎ ቶሎ መሽናት (Frequent Urination): በሰውነት ውስጥ ያለው የደም መጠን ስለሚጨምር ኩላሊት ተጨማሪ ፈሳሽ ያጣራል። ይህም የሽንት ፍላጎትን ይጨምራል። ከፍተኛ የድካም ስሜት (Fatigue): ፕሮጄስትሮን (Progesterone) የተባለው ሆርሞን በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚጨምር ከባድ የድካም እና የእንቅልፍ ስሜት ያስከትላል። ቀላል የደም መፍሰስ (Implantation Bleeding): የዳበረው እንቁላል በማህፀን ግድግዳ ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ (ከተረገዘ ከ10-14 ቀናት በኋላ) ቀላል ጠብታ ደም ወይም የሆድ ቁርጠት ሊኖር ይችላል። https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

የአይን ስር መርገብገብ ምክንያቶቹ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ጫት መቃም ብዙ አይነት ችግር ያመጣል አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ፀጉራቹ እየረገፈ ለተቸገራቹ ቀላል መፍትሄ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ለኩላሊት ህመም የሚጋልጡ ምግቦች አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41 ለስንፈተ ወሲብ መንስኤ የሆኑ ድብቅ የጤና ችግሮች

https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41 ለስንፈተ ወሲብ መንስኤ የሆኑ ድብቅ የጤና ችግሮች