uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

Kanalga Telegram’da o‘tish

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Ko'proq ko'rsatish
3 819
Obunachilar
-524 soatlar
+1617 kun
+15530 kun
Postlar arxiv
ክፉ ልክፍት!... ድንቅ መድሃኒት! ~ ሰውየው፡- * “ቀድሞ (ለማጨት ሳስባት) በሚስቴ በምደነቅ ጊዜ … አላህ የሷ አይነት በዓለም ላይ የፈጠረ አይመስለኝም ነበር፡፡ * ካጨኋት በኋላ ብዙዎቹ ሴቶች
ክፉ ልክፍት!... ድንቅ መድሃኒት! ~ ሰውየው፡- * “ቀድሞ (ለማጨት ሳስባት) በሚስቴ በምደነቅ ጊዜ … አላህ የሷ አይነት በዓለም ላይ የፈጠረ አይመስለኝም ነበር፡፡ * ካጨኋት በኋላ ብዙዎቹ ሴቶች የሷው አምሳያ ሆነው አገኘሁ፡፡ * ካገባኋት በኋላ #ብዙዎቹ ሴቶች ከሷ የበለጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ተገነዘብኩ፡፡ * ተጋብተን ጥቂት አመታት ካለፉ በኋላ ግን #ሁሉም ሴቶች ከሷ የሚበልጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ደመደምኩ” አለ፡፡ ሸይኹ በዚህን ጊዜ፡- “ይልቅ ከዚህ የከፋውን አልነግርህም?” አሉት፡፡ “ይንገሩኝ” አለ ሰውየው፡፡ “የዓለም ሴቶችን በሙሉ ብታገባም በየጎዳናው የሚልከሰከሱ ውሾች ከአለም ሴቶች ሁሉ በላይ ቆንጆዎች ይሆኑብሃል!!” አሉት። ሰውየው፡- በስሱ ፈገግ አለና “ለምን እንዲህ አሉ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ ሸይኹ፡- “ምክንያቱም ችግሩ ከሚስትህ አይደለም፡፡ ችግሩ የሰው ልጅ ስግብግብ ልቦና፣ ልክስክስ አይን ሲኖረውና አላህን ከማፈር፣ ከሐያእ ሲራቆት ነው፡፡ በዚህን ጊዜ አይኑን የመቃብሩ አፈር እንጂ አይሞላውም፡፡ ልክ ነብዩ ﷺ ‘የአደምን ልጅ አፈር እንጂ አይኑን አይሞላውም…’ እንዳሉት፡፡ ሰውየ!! ችግርህ አይንህን አላህ ከከለከለው ነገር አለመስበርህ ነው፡፡ ይልቅ ሚስትህን ልክ እንደ ቀድሞዋ (ከአለም ሴቶች ሁሉ ቆንጆ) የምታደርግበትን ዘዴ እንድነግርህ ትፈልጋለህ?” አሉት፡፡ “አዎ” አለ ሰውየው፡፡ “አይንህን ስበር!!” አሉት ሸይኹ!! ከአንድ ዐረብኛ ፅሑፍ የተቀዳ ነው፡፡ Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ለማንኛውም የእውነት ከልባችን ለሃይማኖታችን የምንቆረቆር ከሆነ ቅስም ሰባሪ ሰሞንኛ ስሜት ሲከሰት ብቻ ሳይሆን ሁሌም ለዲን አስተማሪዎች በቂ ትኩረትና እንክብካቤ እንስጥ። በዙሪያችን ወይም በአካባቢያ
ለማንኛውም የእውነት ከልባችን ለሃይማኖታችን የምንቆረቆር ከሆነ ቅስም ሰባሪ ሰሞንኛ ስሜት ሲከሰት ብቻ ሳይሆን ሁሌም ለዲን አስተማሪዎች በቂ ትኩረትና እንክብካቤ እንስጥ። በዙሪያችን ወይም በአካባቢያችን ወይም የትም ቢሆኑ የምታውቃቸውን መሻይኾች፣ ዱዓቶች፣ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች፣ የመስጂድ ጥበቃዎችና የፅዳት ሰራተኞች ጭምር በማገዝ ላይ እንረባረብ። ምናልባት በዚህ ሰዓት መታከሚያ ወይም ቤተሰብ ማሳከሚያ ያጡ ስንት ይኖሩ ይሆን? የእለት ጉርስ የተቸገሩስ? የቤት ኪራይ ያጨናነቃቸውስ? የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ሃላፊነት የሚሰማችሁ ወይም ማስተባበር የምትችሉ ሁሉ ክፍተት ያለበትን እያጤናችሁ የድርሻችሁን ተወጡ። አላህ ይሁነን። Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የደርሶች ማስፈጠሪያ ሊንክ 👇👇👇 1, ተንቢሃት https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single 2,መጃሊሱ ሸህ ሮመዷን 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/107 https://t.me/yesuna_kitaboch/107 3,ሹሩጢ ሰላት 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/153 https://t.me/yesuna_kitaboch/153 4,ዱሩሱል ሙሂማ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/174 https://t.me/yesuna_kitaboch/174 5,ኪታቡ ተውሂድ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/204 https://t.me/yesuna_kitaboch/204 6,ነዋቂዱል ኢስላም 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/300 https://t.me/yesuna_kitaboch/300 7,መሳኢሉል ጃሂልያ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/320 https://t.me/yesuna_kitaboch/320 8,ኑሩ ተውሂድ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/338 https://t.me/yesuna_kitaboch/338 9,የጀማሪዎች ጨፌ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/356 https://t.me/yesuna_kitaboch/356 10,ሸርህ አልዋጅባት 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/379 https://t.me/yesuna_kitaboch/379 11,ቱህፈቱል አጥፍል 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/441 https://t.me/yesuna_kitaboch/441 12,ቃኢዳቱል ኑራኒያ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/463 https://t.me/yesuna_kitaboch/463 13,ኡሱሉ ሰላህ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/507 https://t.me/yesuna_kitaboch/507 14,መንዙማ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/544 https://t.me/yesuna_kitaboch/544 15,የነብዩ ሀድስ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/563 https://t.me/yesuna_kitaboch/563 16,ትክክለኛው እምነት 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/593 https://t.me/yesuna_kitaboch/593 17,ሸርህ mweعዘቱ ኒሳእ 👇👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/623 https://t.me/yesuna_kitaboch/623 https://t.me/yesuna_kitaboch/623 https://t.me/yesuna_kitaboch/623 18،ሸርህ መንሀጀድ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single 19,አጅሪምያህ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/655 https://t.me/yesuna_kitaboch/655 20,ሚን ኡሉ አቂደቲ አህለሱነቲ መልጀመአ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single 21,ኩን ሰለፊያ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/687 https://t.me/yesuna_kitaboch/687 22,ኡምደቱልህ አህካም 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/712 https://t.me/yesuna_kitaboch/712 23,አቂደቱል ዋሰጢያ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/879 https://t.me/yesuna_kitaboch/879 24,አቂደቱ ተውሂድ 👇👇👇 https://t.me/yesuna_kitaboch/905 https://t.me/yesuna_kitaboch/905 ይ ቀ ጥ ላ ል

አህሉ ሱና ወልጀመዐ.mp39.50 KB

#ኢኽዋነል_ሙስሊሚን || የሐሰን አልበና ደዕዋ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/MohamedAljawi

تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم #سورة_يس ٧١ - ٨٣ 🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/891

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ➢ወንድም እህቶች የአላህ ፍቃድ ከሆነ ሲቀሩ የነበሩት ኪታቦች በመጠናቀቅ ላይ ስላሉ አዲስ ኪታብ ሊጀመር እንደሆነ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው የሚጀመረውም
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ➢ወንድም እህቶች የአላህ ፍቃድ ከሆነ ሲቀሩ የነበሩት ኪታቦች በመጠናቀቅ ላይ ስላሉ አዲስ ኪታብ ሊጀመር እንደሆነ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው የሚጀመረውም  ኪታብ ስለፆም ግንዛቤ እንዲኖረን  አሁን ወደኛ መገስገስ የያዘዉን ታላቅ ወር በእውቀት ላይ ሆነን እንድንቀበለው ይረዳን ዘንዳ ይህን ኪታብ እንጀምራለን : 📚الميسر في أحكام الصوم وآبه د. عبد الشكور معلم عبد فارح الصومالي حفظه الله 🏷 ኪታቡን የሚያቀራው: 🎙በኡስታዝ  አቡ አዩብ ሙሀመድ  ሰኢድ ይህ የሚጀመር ይሆናል አላህ እርዳታውን እና ሀቅን መግጠምን ይወፍቀን አሚን የኪታቡ pdf ⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/abutoiba/4270 https://t.me/abutoiba/4270 እስከዛ ከስር ያለውን ሊንክ ሸር እያረጋችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁን  ጋብዙ  ስለ ስለድናቸው  ይማሩ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 የመልካም ስራ ትንሽ የለውምንና 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆 በማድረግ ለሌሎችም ይጋብዙ قال رسول الله ﷺ : «من دلَّ على خير، فله مثلُ أجرِ فاعلِه»   ➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶ https://t.me/Merkez_Abi_Ayub https://t.me/Merkez_Abi_Ayub እናንተም ጓደኞቻችሁን አድ አድርጉ

አድስ ሙሓደራ በሻፊ ጉደኛ ያልኩት ሸይኽ አስገርሞኝ ነው ሸይኽ ዑስማን ናቸው ዳዒው ተንጋሎ የሸናው ሰው ታሪክ የጀህልን ጥግ በቂሷ አስተማሩን ወደ ቂብላም ወደ ፃይ መግቢያ መውጫም ዙራቹህ አትሽኑ የሚለውን የሻፊይ መዝሀብ ፈትዋ ሰምቶ ተንጋሎ ሸናው አሉ t.me/abumuazhusenedris

መጠየቅ እችላለሁ ያ-ሽይክ?………(እሺ ጠይቅ!) እህቴ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትሄድ በ'ታክሲ ተሳፍራ ነው፣ አንዳንዴ ስትሳፈር አብረዋት ሌሎች ተማሪዎች አይኖሩም (ከሹፌሩ ጋር ብቻዋን ትቀራለች?)……አዎ……በጉዞዋ ላይ ለ'10 ደቂቃ ያህል ትቆያለች?  እና ይሄ ነገር እንዴት ይታያል? መልስ፦ ይሄን ማድረጓ አይቻልላትም፣  በጭራሽ ከሹፌሮ ጋር ብቻዋን ልትሳፈር አይገባም!፣………ይሄ ከ'ኸልዋ ነው 🎙ሸይኽ ኢብነ ዑሰይሚን t.me/abdu_rheman_aman

+8
تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم #سورة_الأحزاب ١- ٦ 🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/613

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae

«ያለንበት ችግር መፍትሄዉ»                    🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር     t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

الحَمْدُ لِلّهِ الّذي أَحْيانا بَعْدَ ما أَماتَنا وَإليه النُّشور 📲📖🎧  ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ¶https://t.me/merkez_abu_fewzanhttps://t.me/merkez_abu_fewzan

📲ከቀጥታ ስርጭት የተወሰደ የቁርአን ግብዣ በወንድማችን ጀማል አቡ አይመን ↘️ያማረ ቂርአት ተጋበዙ 🎧ከሱረቱ ኑር🎧 ተቀላቀሉ https://t.me/+JZhIBzu2bKU2OTU0

♦️ድንቃድንቅ ቁርኣናዊ ምሳሌዎች ↘️ክፍል አራት-4️⃣በሺርክና በሙሽሪኮች ላይ! 1."ሱሪ ባንገት!" (ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًا فِيهِ شُرَکَآءُ مُتَشَٰکِسُونَ وَرَجُلًا سَلَمًا لِّرَجُلٍ ه‍َلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ٱلْحَمْدُلِلَّهِ بَلْ أَکْثَرُهُمْ لايَعْلَمُونَ) الزمر:٢٩ ፨(አላህ: ለሚጨቃጨቁበት ተጋሪዎች(የጋራ)ንብረት የሆነን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንፁህ የሆነን ባሪያ ምሳሌን ሰጠ። (ልክ እንደነዚያ ከአላህ ውጭ ብዙ አማልክት እንደሚያመልኩትና እንደነዚያ አላህን ብቻ እንደሚያመልኩት ማለት ነው።) እነዚህ ሁለቱ በንፅፅር እኩል ናቸውን? ምስጋና ለአላህ ይገባው።ነገር ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም።){አዝዙመር:29} . . . . .ይ🈸ጥላል........ ተቀላቀሉ↘️↘️↘️ https://t.me/htt_asselfya

የሱፍዮች እምነት በድጋሜ የተለቀቀ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ~ t.me/abu_reyyis_arreyyis

የበደሉሽን ሰዎች መበቀል ትፈልጊለ? ቀላል ነው እስከነመፈጠራቸው መርሳት እንደት ያለ ጣፋጭ በቀል እንደሆነ አጠይቂኘ የበደሉሽ ሰዎች ጭንቅላትሽ ውስጥ ነው መኖር የሚፈልጉት በእያንዳንዱ ስአት ስላደረጉሽ ነገር አያሰብሻቸው እንድትወቅሻቸው እንድትቃጠይ ይፈልጋሉ ከጭንቅላትሽ ነቅለሽ ሰርዘሽ ስታወጫቸው ያንገበግባቸዋል ያለነሱ መራመድሽ ያለነሱ ከፍፍ ብለሽ መብረርሽ ሰላም ይነሳቸዋል እንደት ብለው የራሳቸውን ሂዎት ትተው ስላንች ይጠይቃሉ ጫፋቸውን ሳትነኪ ክብራቸውን ሳታዋርጀ ስማቸውን ሳጠቅሽ ከጭንቅላትሽ ውስጥ አውጥቸሽ የራስሽን ሂወት ኑሪ በዚህ አይቀጡ ቅጣት ቅጫቸው ሁለየም ስትበደይ አታልቅሽ