📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Open in Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
Show more3 819
Subscribers
-524 hours
+1617 days
+15530 days
Posts Archive
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ክፉ ልክፍት!... ድንቅ መድሃኒት!
~
ሰውየው፡-
* “ቀድሞ (ለማጨት ሳስባት) በሚስቴ በምደነቅ ጊዜ … አላህ የሷ አይነት በዓለም ላይ የፈጠረ አይመስለኝም ነበር፡፡
* ካጨኋት በኋላ ብዙዎቹ ሴቶች የሷው አምሳያ ሆነው አገኘሁ፡፡
* ካገባኋት በኋላ #ብዙዎቹ ሴቶች ከሷ የበለጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ተገነዘብኩ፡፡
* ተጋብተን ጥቂት አመታት ካለፉ በኋላ ግን #ሁሉም ሴቶች ከሷ የሚበልጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ደመደምኩ” አለ፡፡
ሸይኹ በዚህን ጊዜ፡- “ይልቅ ከዚህ የከፋውን አልነግርህም?” አሉት፡፡
“ይንገሩኝ” አለ ሰውየው፡፡
“የዓለም ሴቶችን በሙሉ ብታገባም በየጎዳናው የሚልከሰከሱ ውሾች ከአለም ሴቶች ሁሉ በላይ ቆንጆዎች ይሆኑብሃል!!” አሉት።
ሰውየው፡- በስሱ ፈገግ አለና “ለምን እንዲህ አሉ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡
ሸይኹ፡- “ምክንያቱም ችግሩ ከሚስትህ አይደለም፡፡ ችግሩ የሰው ልጅ ስግብግብ ልቦና፣ ልክስክስ አይን ሲኖረውና አላህን ከማፈር፣ ከሐያእ ሲራቆት ነው፡፡ በዚህን ጊዜ አይኑን የመቃብሩ አፈር እንጂ አይሞላውም፡፡ ልክ ነብዩ ﷺ ‘የአደምን ልጅ አፈር እንጂ አይኑን አይሞላውም…’ እንዳሉት፡፡ ሰውየ!! ችግርህ አይንህን አላህ ከከለከለው ነገር አለመስበርህ ነው፡፡ ይልቅ ሚስትህን ልክ እንደ ቀድሞዋ (ከአለም ሴቶች ሁሉ ቆንጆ) የምታደርግበትን ዘዴ እንድነግርህ ትፈልጋለህ?” አሉት፡፡
“አዎ” አለ ሰውየው፡፡
“አይንህን ስበር!!” አሉት ሸይኹ!!
ከአንድ ዐረብኛ ፅሑፍ የተቀዳ ነው፡፡
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
ለማንኛውም የእውነት ከልባችን ለሃይማኖታችን የምንቆረቆር ከሆነ ቅስም ሰባሪ ሰሞንኛ ስሜት ሲከሰት ብቻ ሳይሆን ሁሌም ለዲን አስተማሪዎች በቂ ትኩረትና እንክብካቤ እንስጥ። በዙሪያችን ወይም በአካባቢያችን ወይም የትም ቢሆኑ የምታውቃቸውን መሻይኾች፣ ዱዓቶች፣ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች፣ የመስጂድ ጥበቃዎችና የፅዳት ሰራተኞች ጭምር በማገዝ ላይ እንረባረብ። ምናልባት በዚህ ሰዓት መታከሚያ ወይም ቤተሰብ ማሳከሚያ ያጡ ስንት ይኖሩ ይሆን? የእለት ጉርስ የተቸገሩስ? የቤት ኪራይ ያጨናነቃቸውስ? የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ሃላፊነት የሚሰማችሁ ወይም ማስተባበር የምትችሉ ሁሉ ክፍተት ያለበትን እያጤናችሁ የድርሻችሁን ተወጡ። አላህ ይሁነን።
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 🎙ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ስብስብ በሱና ኡስታዞች🎧
የደርሶች ማስፈጠሪያ ሊንክ
👇👇👇
1, ተንቢሃት
https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single
2,መጃሊሱ ሸህ ሮመዷን
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/107
https://t.me/yesuna_kitaboch/107
3,ሹሩጢ ሰላት
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/153
https://t.me/yesuna_kitaboch/153
4,ዱሩሱል ሙሂማ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/174
https://t.me/yesuna_kitaboch/174
5,ኪታቡ ተውሂድ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/204
https://t.me/yesuna_kitaboch/204
6,ነዋቂዱል ኢስላም
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/300
https://t.me/yesuna_kitaboch/300
7,መሳኢሉል ጃሂልያ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/320
https://t.me/yesuna_kitaboch/320
8,ኑሩ ተውሂድ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/338
https://t.me/yesuna_kitaboch/338
9,የጀማሪዎች ጨፌ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/356
https://t.me/yesuna_kitaboch/356
10,ሸርህ አልዋጅባት
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/379
https://t.me/yesuna_kitaboch/379
11,ቱህፈቱል አጥፍል
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/441
https://t.me/yesuna_kitaboch/441
12,ቃኢዳቱል ኑራኒያ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/463
https://t.me/yesuna_kitaboch/463
13,ኡሱሉ ሰላህ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/507
https://t.me/yesuna_kitaboch/507
14,መንዙማ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/544
https://t.me/yesuna_kitaboch/544
15,የነብዩ ሀድስ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/563
https://t.me/yesuna_kitaboch/563
16,ትክክለኛው እምነት
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/593
https://t.me/yesuna_kitaboch/593
17,ሸርህ mweعዘቱ ኒሳእ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
18،ሸርህ መንሀጀድ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single
19,አጅሪምያህ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/655
https://t.me/yesuna_kitaboch/655
20,ሚን ኡሉ አቂደቲ አህለሱነቲ መልጀመአ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single
21,ኩን ሰለፊያ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/687
https://t.me/yesuna_kitaboch/687
22,ኡምደቱልህ አህካም
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/712
https://t.me/yesuna_kitaboch/712
23,አቂደቱል ዋሰጢያ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/879
https://t.me/yesuna_kitaboch/879
24,አቂደቱ ተውሂድ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/905
https://t.me/yesuna_kitaboch/905
ይ ቀ ጥ ላ ል
تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم
#سورة_يس ٧١ - ٨٣
🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/891
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
➢ወንድም እህቶች የአላህ ፍቃድ ከሆነ ሲቀሩ የነበሩት ኪታቦች በመጠናቀቅ ላይ ስላሉ አዲስ ኪታብ ሊጀመር እንደሆነ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው
የሚጀመረውም ኪታብ ስለፆም ግንዛቤ እንዲኖረን አሁን ወደኛ መገስገስ የያዘዉን ታላቅ ወር በእውቀት ላይ ሆነን እንድንቀበለው ይረዳን ዘንዳ ይህን ኪታብ እንጀምራለን :
📚الميسر في أحكام الصوم وآبه
د. عبد الشكور معلم عبد فارح الصومالي حفظه الله
🏷 ኪታቡን የሚያቀራው:
🎙በኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
ይህ የሚጀመር ይሆናል አላህ እርዳታውን እና ሀቅን መግጠምን ይወፍቀን
አሚን
የኪታቡ pdf
⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/abutoiba/4270
https://t.me/abutoiba/4270
እስከዛ ከስር ያለውን ሊንክ ሸር እያረጋችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁን ጋብዙ ስለ ስለድናቸው ይማሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የመልካም ስራ ትንሽ የለውምንና 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆 በማድረግ ለሌሎችም ይጋብዙ
قال رسول الله ﷺ : «من دلَّ على خير، فله مثلُ أجرِ فاعلِه»
➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶
https://t.me/Merkez_Abi_Ayub
https://t.me/Merkez_Abi_Ayub
እናንተም ጓደኞቻችሁን አድ አድርጉ
አድስ ሙሓደራ በሻፊ
ጉደኛ ያልኩት ሸይኽ አስገርሞኝ ነው
ሸይኽ ዑስማን ናቸው ዳዒው
ተንጋሎ የሸናው ሰው ታሪክ
የጀህልን ጥግ በቂሷ አስተማሩን ወደ ቂብላም ወደ ፃይ መግቢያ መውጫም ዙራቹህ አትሽኑ የሚለውን የሻፊይ መዝሀብ ፈትዋ ሰምቶ ተንጋሎ ሸናው አሉ
t.me/abumuazhusenedris
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
መጠየቅ እችላለሁ ያ-ሽይክ?………(እሺ ጠይቅ!)
እህቴ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትሄድ በ'ታክሲ ተሳፍራ ነው፣ አንዳንዴ ስትሳፈር አብረዋት ሌሎች ተማሪዎች አይኖሩም (ከሹፌሩ ጋር ብቻዋን ትቀራለች?)……አዎ……በጉዞዋ ላይ ለ'10 ደቂቃ ያህል ትቆያለች? እና ይሄ ነገር እንዴት ይታያል?
መልስ፦
ይሄን ማድረጓ አይቻልላትም፣ በጭራሽ ከሹፌሮ ጋር ብቻዋን ልትሳፈር አይገባም!፣………ይሄ ከ'ኸልዋ ነው
🎙ሸይኽ ኢብነ ዑሰይሚን
t.me/abdu_rheman_aman
تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم
#سورة_الأحزاب ١- ٦
🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/613
አዲስ ሙሐደራ
ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae
«ያለንበት ችግር መፍትሄዉ»
🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
الحَمْدُ لِلّهِ الّذي أَحْيانا بَعْدَ ما أَماتَنا وَإليه النُّشور
📲📖🎧
➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴
¶https://t.me/merkez_abu_fewzan
¶https://t.me/merkez_abu_fewzan
📲ከቀጥታ ስርጭት የተወሰደ
የቁርአን ግብዣ በወንድማችን ጀማል አቡ አይመን
↘️ያማረ ቂርአት ተጋበዙ
🎧ከሱረቱ ኑር🎧
ተቀላቀሉ
https://t.me/+JZhIBzu2bKU2OTU0
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
♦️ድንቃድንቅ ቁርኣናዊ ምሳሌዎች
↘️ክፍል አራት-4️⃣በሺርክና በሙሽሪኮች ላይ!
1."ሱሪ ባንገት!"
(ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًا فِيهِ شُرَکَآءُ مُتَشَٰکِسُونَ وَرَجُلًا سَلَمًا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ٱلْحَمْدُلِلَّهِ بَلْ أَکْثَرُهُمْ لايَعْلَمُونَ) الزمر:٢٩
፨(አላህ: ለሚጨቃጨቁበት ተጋሪዎች(የጋራ)ንብረት የሆነን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንፁህ የሆነን ባሪያ ምሳሌን ሰጠ። (ልክ እንደነዚያ ከአላህ ውጭ ብዙ አማልክት እንደሚያመልኩትና እንደነዚያ አላህን ብቻ እንደሚያመልኩት ማለት ነው።) እነዚህ ሁለቱ በንፅፅር እኩል ናቸውን? ምስጋና ለአላህ ይገባው።ነገር ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም።){አዝዙመር:29}
.
.
.
.
.ይ🈸ጥላል........
ተቀላቀሉ↘️↘️↘️
https://t.me/htt_asselfya
የሱፍዮች እምነት በድጋሜ የተለቀቀ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
~
t.me/abu_reyyis_arreyyis
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
የበደሉሽን ሰዎች መበቀል ትፈልጊለ?
ቀላል ነው እስከነመፈጠራቸው መርሳት እንደት ያለ ጣፋጭ በቀል እንደሆነ አጠይቂኘ
የበደሉሽ ሰዎች ጭንቅላትሽ ውስጥ ነው መኖር የሚፈልጉት
በእያንዳንዱ ስአት ስላደረጉሽ ነገር አያሰብሻቸው እንድትወቅሻቸው እንድትቃጠይ ይፈልጋሉ
ከጭንቅላትሽ ነቅለሽ ሰርዘሽ ስታወጫቸው ያንገበግባቸዋል
ያለነሱ መራመድሽ ያለነሱ ከፍፍ ብለሽ መብረርሽ ሰላም ይነሳቸዋል
እንደት ብለው የራሳቸውን ሂዎት ትተው ስላንች ይጠይቃሉ
ጫፋቸውን ሳትነኪ ክብራቸውን ሳታዋርጀ ስማቸውን ሳጠቅሽ ከጭንቅላትሽ ውስጥ አውጥቸሽ የራስሽን ሂወት ኑሪ
በዚህ አይቀጡ ቅጣት ቅጫቸው ሁለየም ስትበደይ አታልቅሽ
Repost from 🎙ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ስብስብ በሱና ኡስታዞች🎧
የደርሶች ማስፈጠሪያ ሊንክ
👇👇👇
1, ተንቢሃት
https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/5?single
2,መጃሊሱ ሸህ ሮመዷን
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/107
https://t.me/yesuna_kitaboch/107
3,ሹሩጢ ሰላት
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/153
https://t.me/yesuna_kitaboch/153
4,ዱሩሱል ሙሂማ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/174
https://t.me/yesuna_kitaboch/174
5,ኪታቡ ተውሂድ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/204
https://t.me/yesuna_kitaboch/204
6,ነዋቂዱል ኢስላም
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/300
https://t.me/yesuna_kitaboch/300
7,መሳኢሉል ጃሂልያ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/320
https://t.me/yesuna_kitaboch/320
8,ኑሩ ተውሂድ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/338
https://t.me/yesuna_kitaboch/338
9,የጀማሪዎች ጨፌ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/356
https://t.me/yesuna_kitaboch/356
10,ሸርህ አልዋጅባት
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/379
https://t.me/yesuna_kitaboch/379
11,ቱህፈቱል አጥፍል
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/441
https://t.me/yesuna_kitaboch/441
12,ቃኢዳቱል ኑራኒያ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/463
https://t.me/yesuna_kitaboch/463
13,ኡሱሉ ሰላህ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/507
https://t.me/yesuna_kitaboch/507
14,መንዙማ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/544
https://t.me/yesuna_kitaboch/544
15,የነብዩ ሀድስ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/563
https://t.me/yesuna_kitaboch/563
16,ትክክለኛው እምነት
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/593
https://t.me/yesuna_kitaboch/593
17,ሸርህ mweعዘቱ ኒሳእ
👇👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
https://t.me/yesuna_kitaboch/623
18،ሸርህ መንሀጀድ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/646?single
19,አጅሪምያህ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/655
https://t.me/yesuna_kitaboch/655
20,ሚን ኡሉ አቂደቲ አህለሱነቲ መልጀመአ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single
https://t.me/yesuna_kitaboch/682?single
21,ኩን ሰለፊያ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/687
https://t.me/yesuna_kitaboch/687
22,ኡምደቱልህ አህካም
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/712
https://t.me/yesuna_kitaboch/712
23,አቂደቱል ዋሰጢያ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/879
https://t.me/yesuna_kitaboch/879
24,አቂደቱ ተውሂድ
👇👇👇
https://t.me/yesuna_kitaboch/905
https://t.me/yesuna_kitaboch/905
ይ ቀ ጥ ላ ል
Repost from 📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
የበደሉሽን ሰዎች መበቀል ትፈልጊለ?
ቀላል ነው እስከነመፈጠራቸው መርሳት እንደት ያለ ጣፋጭ በቀል እንደሆነ አጠይቂኘ
የበደሉሽ ሰዎች ጭንቅላትሽ ውስጥ ነው መኖር የሚፈልጉት
በእያንዳንዱ ስአት ስላደረጉሽ ነገር አያሰብሻቸው እንድትወቅሻቸው እንድትቃጠይ ይፈልጋሉ
ከጭንቅላትሽ ነቅለሽ ሰርዘሽ ስታወጫቸው ያንገበግባቸዋል
ያለነሱ መራመድሽ ያለነሱ ከፍፍ ብለሽ መብረርሽ ሰላም ይነሳቸዋል
እንደት ብለው የራሳቸውን ሂዎት ትተው ስላንች ይጠይቃሉ
ጫፋቸውን ሳትነኪ ክብራቸውን ሳታዋርጀ ስማቸውን ሳጠቅሽ ከጭንቅላትሽ ውስጥ አውጥቸሽ የራስሽን ሂወት ኑሪ
በዚህ አይቀጡ ቅጣት ቅጫቸው ሁለየም ስትበደይ አታልቅሽ
