የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Ko'proq ko'rsatish2 606
Obunachilar
+324 soatlar
+87 kunlar
+2530 kunlar
Postlar arxiv
'' አገልግሎት ''
ክፍል - 2
በመ/ር ዲ/ን ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ነገ ቅዳሜ እሑድ መጋቢት 05 /2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com/
+8
የመምህር ዘለዓለም ወንድሙ ግብዓተ መሬት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዓን ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በታላቅ ክብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።
የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ስያሜ ምን ይባላል?
የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ስያሜ ምን ይባላል?
+1
#ዜና_ዕረፍት
ለበርካታ ዓመታት ከገጠር እስከ ከተማ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገራት ቅዱሱን ሕያው ወንጌል በታማኝነትና በትጋት ያለዕረፍት ያገለገሉት #መምህር_ዘለዓለም_ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከድካመ ሥጋ ዐረፉ።
#ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ #ወልደ_ሰማዕት
ሀገረ ሕይወት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤ በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ዕቅፍ ያኑርልን፤
ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service
'' አገልግሎት ''
ክፍል - 3
በመ/ር ዲ/ን ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 28/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨✨✨ ቁርሴን ለወገኔ ✨✨✨
" ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። " ምሳ 19 : 17
በቅድሚያ እንኳን ለታላቁ ጾም አደረሰን🙏 እያልን በዚህ ጾም ውስጥ "ቁርሴን ለወገኔ" የሚለውን ቻሌንጅ እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።
🔹በገንዘብ
🔹አልባሳት በመስጠትና በመሳሰሉት
ቻሌጁን መቀላቀል ይቻላል።
CBE: 1000658532921
(Tesefaye teshome & mulugeta seman & shewangzaw habte)
ለበለጠ መረጃ:- +2519-31-14-44-44 +2519-11-09-15-98 +2519-12-48-65-04 ይደውሉልን።✞የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል✞
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
