የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Ko'proq ko'rsatish2 795
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+77 kun
+2530 kun
Postlar arxiv
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እንኳን ኢትዮጲያዊው ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለጻድቁ ተክለሃይማኖት ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
ለጉባኤው መሳካት ለወጪዎች መሸፈኛ የአቅምዎትን ይደግፉን 38665669 የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
+4
የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገልግሎት አከናወነ።
በዛሬው እለት እሑድ ሰኔ 22 /2017ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገልግሎት የሰጠ ሲሆን ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤም በማዘጋጀት ነዳያንን በመዝሙር ፣ በቃለ እግዚአብሔር እና ማዕድ የማጋራት አገልግሎት አከናውኗል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ቢቂላ እንኳን ደስ አለሽ!!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
+7
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አመራር እና ንዑሳን አመራሮች በጋራ የመሪነት ሚና ሥልጠና ወሰዱ ሥልጠናው በወንድማችን ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ ተሰጥቷል።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንከው ወንድማችን መ/ር ፈቃዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለህ!!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
+1
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆኑት አባታችን ወንድማችን ቀሲስ ዳንኤል ተካ እንኳን ደስ አልዎት!!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
. ምስለ ፍቁር ወልዳ .
*የመላእክት እህታቸው
* የነብያት ትንቢታቸው
*የሐዋርያት ስብከታቸው
*የሰማዕታት እናታቸው
*የመነኮሳት ተስፋቸው
* እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማኅደረ መለኮት እናታችን እመቤታችን ስምኪ ጥዑም ፍቅርሽን በልባችን ጣዕምሽን በአንደበታችን አሳድሪብን ሐገራችንን ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን ዘንድ ለምኝልን
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
''ነገረ ማርያም''
ክፍል ሁለት
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ወርኃዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የፊታችን እሑድ ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ መርሐ ግብራችን የሚከናወን በመሆኑ ተገኝታችሁ የጉባኤው ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ጉባኤው:- እሑድ ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
ከ5:30- 7:00