fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
2 795
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በተልዕኮ ያስተማራቸውን 300 ተማሪዎች የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ስለዚህ በጉባኤው
የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት  በተልዕኮ ያስተማራቸውን 300  ተማሪዎች የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ስለዚህ በጉባኤው ላይ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለ
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን ለኢትዮጲያዊው ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለጻድቁ ተክለሃይማኖት ወርሐዊ በዓል በሰላም
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን ለኢትዮጲያዊው ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለጻድቁ ተክለሃይማኖት ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን ለኢትዮጲያዊው ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለጻድቁ ተክለሃይማኖት ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንኳን ኢትዮጲያዊው ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለጻድቁ ተክለሃይማኖት ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ስለሚከናወን ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታና
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።         ልዩ የባለትዳር  አባላት ጉባኤ          ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ       ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም                  ከ5:30 ጀምሮ ለጉባኤው መሳካት ለወጪዎች መሸፈኛ የአቅምዎትን ይደግፉን 38665669 የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።                 የባለትዳር ጉባኤ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com

የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገልግሎት አከናወነ። በዛሬው እለት እሑድ ሰኔ 22 /2017ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገል
+4
የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገልግሎት አከናወነ። በዛሬው እለት እሑድ ሰኔ 22 /2017ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል ለነዳያን የንፅህና አገልግሎት የሰጠ ሲሆን ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤም በማዘጋጀት ነዳያንን በመዝሙር ፣ በቃለ እግዚአብሔር እና ማዕድ የማጋራት አገልግሎት አከናውኗል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ቢቂላ እንኳን ደስ አለሽ!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ቢቂላ እንኳን ደስ አለሽ!!!     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አመራር እና ንዑሳን አመራሮች በጋራ የመሪነት ሚና ሥልጠና ወሰዱ ሥልጠናው በወንድማችን ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ ተሰጥቷል። የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ
+7
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አመራር እና ንዑሳን አመራሮች በጋራ የመሪነት ሚና ሥልጠና ወሰዱ ሥልጠናው በወንድማችን ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ ተሰጥቷል።     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንከው ወንድማችን መ/ር ፈቃዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለህ!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንከው ወንድማችን መ/ር ፈቃዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለህ!!!     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆኑት አባታችን ወንድማችን ቀሲስ ዳንኤል ተካ እንኳን ደስ አልዎት!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተ
+1
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆኑት አባታችን ወንድማችን ቀሲስ ዳንኤል ተካ እንኳን ደስ አልዎት!!!     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

. ምስለ ፍቁር ወልዳ . *የመላእክት እህታቸው * የነብያት ትንቢታቸው *የሐዋርያት ስብከታቸው *የሰማዕታት እናታቸው *የመነኮሳት ተስፋቸው * እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማኅደረ መለኮት እናታችን እ
.       ምስለ ፍቁር ወልዳ . *የመላእክት እህታቸው * የነብያት ትንቢታቸው *የሐዋርያት ስብከታቸው *የሰማዕታት እናታቸው *የመነኮሳት ተስፋቸው * እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማኅደረ መለኮት እናታችን እመቤታችን ስምኪ ጥዑም ፍቅርሽን በልባችን ጣዕምሽን በአንደበታችን አሳድሪብን ሐገራችንን ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን ዘንድ ለምኝልን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!