የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ
Kanalga Telegram’da o‘tish
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ይህ ቻናል የተከፈተው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ የሚሰጡ ትምህርቶች፣መልዕክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል ማንኛውንም ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ተጠቃሚ ያድርጉ የመጋበዣ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sumuslim_jemaa
Ko'proq ko'rsatish1 229
Obunachilar
+324 soatlar
+217 kun
+930 kun
Postlar arxiv
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ዛሬ ከመغሪብ እስከ ዒሻ የ 📚 * هذه دعوتنا وعقيدتنا*
የኮርስ ኪታብ ደርስ ይቀጥላል
إن شاء الله
🎤ማሳሰቢያ ።፦ኮርሱ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር፣ ሁላችንም የራት (ካፌ) ፕሮግራማችንን በጊዜ አጠናቅቀን በሰዓቱ እንድንገኝ።
👉በተጨማሪ የኮርሱን ኪታብ ለማግኘት በጊዜ እንገኝ
📂 የኪታቧ ፒዲኤፍ (PDF
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
📱 ደርሱን ለመከታተል:
https://t.me/sumuslim_jemaa
Repost from አዋሽ 7 የሱና መድረክ - ዓፋር منصة السنة في أواش ٧ - عفر
"ዋናው ቁምነገር ሰው ማግባቱ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ትልቁ ቁልፉ ነጥብ፤ ማንኛዋን ያገባል?? የሚለው ነው።
የዲን ባለቤት የሆነችዋን አግኝተህ ፤ ፈጥነህ አግባ፣ ይህን ካደረግህ (ዲነኛዋን ካገባህ) ታላቅ ሀብትን/ከንዝን አግኝተህ አሸንፈሃል፤ በረካም ተጎናጽፈሃል።
አሊያ ግን እጆችህ አፈር ይፈሱ (የያዘከው ሀብት አይባረክ!)"
ከታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን (አላህ ይጠብቋቸው)
[አዲስ የኮርስ ደርስ ክፍል 03]
📚የኪታብ ስም፦ هذه دعوتنا وعقيدتنا
📚የኪታቡ አዘጋጅ፡ሸይኽ_ሙቅቢል_ብን_ሀዲይ_አልዋደዒይ_ረሒመሁሏህ
🎤የደርሱ አቅራቢ
ዶ/ር ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊይ
ፒዲኤፉን ለማግኘት👇
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ👇
https://t.me/sumuslim_jemaa
በሐሰተኛ ስሞች የሚፈርሱ የእስልምና ድንበሮች (ክፍል 2)፡ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የሸይጧን ደረጃ በደረጃ ወጥመድ!
የሰው ልጅ ተፈጥሮ (ፊጥራ) በተቃራኒ ጾታዎች መካከል የመሳሳብ ስሜትን አስቀምጧል። ይህንን የሚታወቅ የተፈጥሮ ሕግን እያወቁና እየካዱ፤ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ “እኛ እኮ እንደ እህትና ወንድም ወይም እንደ ንጹሕ የክፍል አጋሮች ብቻ ነን” በሚል ውብ ቅብ ገጽታ ራስን ማታለልና በቴክስትም ሆነ በአካል በሚደረግ የረጅም ሰዓት ግንኙነት ልብን ማደንዘዝ ፈጽሞ አይቻልም።
መጀመሪያ ላይ እጅግ ንጹሕ፣ መንፈሳዊና ተራ የትምህርት ጓደኝነት በሚመስል መልኩ የሚጀመር ቅርበት... ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ወደ ስሜት መለዋወጥ፣ ከዚያም ወደ መተሳሰብ፣ በመጨረሻም ልብን አሸንፎ ወደ ከፋ ውድቀት (ወደ ማይወጣበት የኃጢአት አዘቅት) ማምራቱ በግቢ ውስጥ እጅግ የሚያሳዝንና የማይካድ እውነታ ነው።
ሌላው የዲጂታሉ ዘመን ኸልዋ (ብቸኝነት) በግቢ ውስጥ
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ወንድና አንዲት ሴት ለብቻቸው አይገለሉ፤ ሦስተኛቸው ሸይጧን ነውና።»
ብዙዎቻችን ኸልዋ (ብቸኝነት) የሚመስለን በአንድ ዝግ ክፍል ውስጥ በአካል መገኘት ብቻ ነው። ነገር ግን በዩኒቨርሲቲ ማደሪያችን (ዶርም) ወይም በቤተ-መጽሐፍት ጸጥታ ውስጥ ሆነን፤ በሶሻል ሚዲያ ኢንቦክስ ሌሊቱን ሙሉ ለብቻ መጻጻፍ፣ ስልክ ማውራት፣ የልብ ምስጢር መለዋወጥና በስልክ ገለል ብሎ ለሰዓታት ማውራት ራሱ የዘመናችን ትልቁና አደገኛው የብቸኝነት ዓይነት ነው።
የሸይጧን ደረጃ በደረጃ ጉዞ በካምፓስ ሕይወት
ሸይጧን ተማሪዎችን በአንድ ጊዜ ወስዶ ትልቅ ወንጀል ውስጥ አይጥልም፤ ምክንያቱም አላህን የሚፈራ አማኝ ልብ በቀጥታ ወደ ወንጀል ሲጠሩት እንደሚደነግጥና ራሱን እንደሚከላከል በደንብ ያውቃል! ይልቁንም እሱ የሚጓዘው ደረጃ በደረጃ፣ እጅግ በተቀባበለና በተንኮለኛው መንገድ ነው።
መጀመሪያ አካባቢ ወደ ልብህ መጥቶ እንዲህ እያለ ያሾክሻል፦
“እሷ እኮ የክፍል አጋርህ ናት፣ በዲኗ እንዲታገዝ አግዛት፣ Note አጋራት...” እያለ መርዙን በደግነት ስም በልብ ውስጥ ይረጫል።
አየሽ እህቴ? በ"እህትና ወንድም" ስም የተቀባው ያ የሐሰት መጋረጃ... በመጨረሻ የልብን ንጽህና አጥፍቶ፣ የኢማንን ብርሃን አደበዝዞ፣ የትምህርት ትኩረትን በመንሳት ወደማይወጣበት የጸጸት ማዕበል ይዞን ይነጉዳል።
ተማሪዎች ልባችንን እንዴት እንግገዝ (እንዴት እንጠብቅ)?
1. ልብን በአላህ ፍርሃት ማረም፦ በግቢ ውስጥለ (ለብቻችን) ስንሆንም ሆነ ከሰዎች ጋር ስንቀላቀል አላህ ሁልጊዜም ተመልካቻችን መሆኑን ማስታወስ።
2. ድንበሮችን ማክበር፦ በሸሪዓ የተወሰኑትን ወሰኖች ያለ ማወላወል መቀበል፤ “እኛ እንተማመናለን” ከሚል ውሸት ራሳችንን ማጽዳት።
3. ጊዜን በኢልም እና በኢባዳ ማዋዋል፦ አእምሯችንንና ጊዜያችንን በትምህርት፣ በቁርኣን ንባብ እና ጠቃሚ በሆኑ የጀማዐ ስራዎች ላይ ማባዛት።
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! በግቢ ቆይታችን ዲናችንን አስቀድመን፣ ከእንደዚህ ዓይነት ስውር የሸይጧን ወጥመዶች ልባችንን እንጠብቅ።
በክፍል 3 (ማጠቃለያ) ከዚህ ስውር ወጥመድ ራሳችንን የምናድንባቸውን መፍትሄዎችና እውነተኛውን የሸሪዓ መስመር በሰፊው እንመለከታለን።
ኢንሻአላህ!
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!
From HUMSJ
[አዲስ የኮርስ ደርስ ክፍል 02]
📚የኪታብ ስም፦ هذه دعوتنا وعقيدتنا
📚የኪታቡ አዘጋጅ፡ሸይኽ_ሙቅቢል_ብን_ሀዲይ_አልዋደዒይ_ረሒመሁሏህ
🎤የደርሱ አቅራቢ
ዶ/ር ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊይ
ፒዲኤፉን ለማግኘት👇
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ👇
https://t.me/sumuslim_jemaa
ልብን የሚያደነዝዘው ዘመናዊ ቀውስ፡ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ “እንደ እህትና ወንድም” ድንበር መተላለፍ! 🛑
በዘመናችን በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም ላይ አሊያም በአካል በማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ቦታ (በትምህርት ቤት፣ በቤተ-መጽሐፍት፣ በካፍቴሪያ፣ በክፍል ውስጥና በማኅበራዊ ሕይወት) እጅግ እየተለመደ የመጣ ትልቅ ቀውስ አለ። እሱም አንድ ወንድና አንዲት ሴት በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት “እንደ እህትና ወንድም ነን” በሚል የሐሰት መጋረጃ ማቅለልና የእስልምናን ወሰን መጋፋት ነው። ይህ አካሄድ ከእስልምና አስተምህሮትም ሆነ ከተፈጥሯዊ ማንነት (ሳይኮሎጂ) አኳያ ሲታይ እጅግ አደገኛና ልብን የሚያደነዝዝ ነው።
እስልምና ወንድና ሴትን "የክፍል ጓደኛ"፣ "የግሩፕ ስራ አጋር" ወይም "እንደ እህትና ወንድም" በሚሉ የፈጠራ ስሞች በፍጹም አያቀራርብም። በሸሪዓው ሕግ መሠረት አንድ ሰው ሊያገባት የማይፈቀድለት የቅርብ ሥጋ ዘመዱ (ማሕረም) ካልሆነች በስተቀር ሁሉም ተቃራኒ ጾታዎች አጅነቢይ (ባዕድ) ናቸው።
በሰዎች መሐል የተሰጠው ስም ወይም ስሜት ምንም ይሁን ምን፣ አላህ (ሱ.ወ) የደነገገውና ያስቀመጠው የድንበር ሕግ በማንኛውም ቦታና በግቢ ውስጥም ቢሆን አይቀየርም።
ቆም ብለን ራሳችንን እንጠይቅ!
በግቢ ቆይታችን ያስተዋልነው ትልቁ እውነት እዚህ ጋ ነው፤ "እህቴ ናት" እያልክ ሌሊቱን ሙሉ በስልክ የምታወራት የክፍል አጋርሽ፣ ወይስ "እንደ ወንድሜ ነው" እያልሽ የልብሽን ምስጢር ሁሉ የምታካፍይው የካምፓስ ጓደኛ... በእርግጥ ልባችሁ ንጹሕ ነውን? ወይስ ሸይጧን መጀመሪያ ስሙን አሳምሮ፣ በ"ንጹሕ ወንድማማችነት" ስም አስጀምሮ በኋላ ወደማይወጣበት የጥፋት ገደል እየመራን ነው?
ይህ ግንኙነት መጨረሻው ወዴት ነው? በሳይኮሎጂና በዲናችን ላይ የሚያመጣው አስከፊ መዘዝስ ምንድን ነው?
እህቶቻችንና ወንድሞቻችን! ዛሬ በግቢ ውስጥ ዲናችንን ጠብቀን፣ ከሀራም ርቀን ንጹሕ የሆነውን የኢልም (የእውቀት) ጉዞ እንድንጓዝ እርስ በእርሳችን እንመካከር።
በክፍል 2 የሸይጧንን ስልታዊ ወጥመዶችና መፍትሄዎቻቸውን በሰፊው እንመለከታለን። ኢንሻአላህ!
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!
From HUMSJ....
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ዛሬ ከመغሪብ እስከ ዒሻ የ 📚 * هذه دعوتنا وعقيدتنا*
የኮርስ ኪታብ ደርስ ይቀጥላል
إن شاء الله
🎤ማሳሰቢያ ።፦ኮርሱ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር፣ ሁላችንም የራት (ካፌ) ፕሮግራማችንን በጊዜ አጠናቅቀን በሰዓቱ እንድንገኝ።
👉በተጨማሪ የኮርሱን ኪታብ ለማግኘት በጊዜ እንገኝ
📂 የኪታቧ ፒዲኤፍ (PDF
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
📱 ደርሱን ለመከታተል:
https://t.me/sumuslim_jemaa
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
«አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ።
በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎች መኖራቸው የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ የሚገፋፋችሁ ትልቁ ሞተር ነው።
የእነሱ ትችት እና ምቀኝነት እናንተን ወደ ኋላ ከመጎተት ይልቅ፣ የበለጠ ጠንክራችሁ እንድትሰሩና አላህ ወዳዘጋጀላችሁ ከፍታ እንድትወጡ መንገድ ጠራጊ ይሆናል።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ፦ከላይ እንደተመለከታችሁት የሰላም ፎረም ህብረት ባወጣው በሆነ ማስታወቂያ ማንኛውም ተማሪ በግቢ ውስጥ ሀይማኖታዊ አዘል መልዕክት ያላቸውን ቲሸርቶችን መልበስ ከልክሏል። 👉በመሆኑም
• መመሪያውን የሚጥሱ ተማሪዎች ከ 6 ወር እስከ 1 ዓመት ከትምህርት እንደሚታገዱ ተገልጿል።
• ስለሆነም ውድ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች እራሳችሁን ከዚህ ተግባር እንድትቆጠቡ፣ልብሳቹህ ከመወሰድና፣ዲሲፕሊን ከመቀጣት እራሳችሁን እንድትጠብቁ ሲል የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ያሳስባል ።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ!
[አዲስ የኮርስ ደርስ ክፍል 01]
📚የኪታብ ስም፦ هذه دعوتنا وعقيدتنا
📚የኪታቡ አዘጋጅ፡ሸይኽ_ሙቅቢል_ብን_ሀዲይ_አልዋደዒይ_ረሒመሁሏህ
🎤የደርሱ አቅራቢ
ዶ/ር ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊይ
ፒዲኤፉን ለማግኘት👇
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ👇
https://t.me/sumuslim_jemaa
1. 📚የ ኮርስ ፕሮግራም
• ርዕስ፡«هذه دعوتنا وعقيدتنا»
• 📚የኪታቡ አዘጋጅ፡ አቢ አብዱራሕማን
• አቅራቢ፡ ዶ/ር ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ
• 📆ቀንና ሰዓት፡ ከጥቅምት 23 – 26 | ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ
• 🕌ቦታ፦በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
🎤ማሳሰቢያ ።፦ኮርሱ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር፣ ሁላችንም የራት (ካፌ) ፕሮግራማችንን በጊዜ አጠናቅቀን በሰዓቱ እንድንገኝ።
👉በተጨማሪ የኮርሱን ኪታብ ለማግኘት በጊዜ እንገኝ
📂 የኪታቧ ፒዲኤፍ (PDF
https://t.me/sumuslim_jemaa/2383
📱 ደርሱን ለመከታተል:
https://t.me/sumuslim_jemaa
📢 ሳምንታዊ የሴቶች ሙሀደሯ📢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሰላም የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሙሉ፦
✅ የፕሮግራሙ ይዘት፡ የሴቶች ሙሀደሯ (ደዕዋ) ፕሮግራም
📅 ቀን፡ እሁድ ከ አሱር ሰሏት ቡኋላ
🕌🕌ቦታ፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
إن شاء الله
👉ርዕስ=ለሴቶች በዒልም ዙሪያ የተደረገ አስተማሪ እና ጠቃሚ የሆነ መደመጥ ያለበት ዳዕዋ
🕌ቦታ=የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መስጂድ
📆08/02/2019
አዲስ የዑምደቱል አሕካም ደርስ
#ክፍል_05
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ :- ሠመራ ዩኒቨርሲቲ መስጅደ ዳዕዋ
የደርሱ አቅራቢ
🎙Hussein Ali Seid
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማግኘት፦
t.me/husseinali210/2592
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/husseinali210
¤t.me/husseinali210
🌟የጁምዓ ሱናዎች 🌟
✨ገላን መታጠብ
✨ጥርስን መፋቅ
✨ሽቶ መቀባት ፀጉርን ማሳመር( ሽቶ መቀባት only for boys)
✨ወደ ኢማሙ መቅረብ
✨ሱረቱል ከህፍን መቅራት
✨በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
✨በቁርዓን ፣ በዚክር ፣ በዱዓ ቢዚ መሆን
✨ሰለዋት ማውረድ
✨ኹጥባን በጥሞና ማድመጥ
✨ ከጁምዓ በሗላ ሱና መስገድ
====================
۞إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۞
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🤎🤍💚
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ዛሬ ከመغሪብ እስከ ዒሻ የ 📚 * عمدة الأحكام
ኪታብ ደርስ ይቀጥላል
إن شاء الله
📣 ታላቅ የኮርስ እና የ"Welcome" ጥሪ!
«በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በየ አመቱ የሚዘጋጀው እና በጉጉት የሚጠበቀው (welcome) ፕሮግራም የ2019 አዲስ ፍሬሽ ወንድም እና እህቶችን የምንቀበልበት ቀን ደረሰ።
ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ
ለአዲስ ገቢ እና ለነባር ተማሪዎች በሙሉ የተዘጋጁ ሁለት ታላላቅ መርሃ ግብሮች፡
1. 📚የ ኮርስ ፕሮግራም
• ርዕስ፡«هذه دعوتنا وعقيدتنا»
• የኪታቡ አዘጋጅ፡ አቢ አብዱራሕማን
• አቅራቢ፡ ዶ/ር ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ
• ቀንና ሰዓት፡ ከጥቅምት 23 – 26 | ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ
• 🕌ቦታ፦በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
2. የአዲስ ገቢዎች "Welcome" ፕሮግራም 🎉
• ቀን፦እሁድ፣ ጥቅምት 29 / 2019 ዓ.ም
• ሰዓት ፦ከጠዋቱ 2:00 – 6:00 |
• 🕌ቦታ ፦ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
የዕለቱ ዝግጅቶች፡
• 📖 አስተማሪ የዳዕዋና ነሲሃ ፕሮግራም
• ✍️ ማራኪ እና ድንቅ ግጥሞች
• አዝናኝ ጥያቄና መልሶች
• 💬 ጠቃሚ የሕይወትና የትምህርት ገጠመኞች
«እውቀትን ፍለጋ መንገድን የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።» ረሱልﷺ
🤝 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
መልእክቱን ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ!
🕌 በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጅድ
⏱ «ቀጠሮን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው»
https://t.me/sumuslim_jemaa
