uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

✨✨ሰላም የተወደዳችሁ እግዚአብሔር ረድቶን ዛሬ ጥሩ ጊዜ ነበረን፣ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏🙏🙏 ነገም በተመሳሳይ ሁኔታ ፕሮግራሙ ይቀጥላል ፤ ስለዚህም sharp 2:00 ሰዓት ላይ BUS EiABC በር ላይ ስለሚጠብቃችሁ እንድትዘጋጁ ይሁን። 💥የደርሶ መልስ 60 ብር መያዛችሁንም እንዳትረሱ። እንወዳችኋለን ❤️❤️❤️ #EiABC_ FELLOWSHIP

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
photo content

Ovozli xabar00:36

Beza International Church | Gerji | ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤ/ክርስቲያን | ገርጂ https://maps.app.goo.gl/fb97iV9Bep3vPyNf9

✨✨ Tishirt ለምትፈልጉ ብቻ T shirt yemtfelgu ljoch zare yemecheresha nw, ketita telko slehone miseraw brun eske 3 seat 1000396329496 Asgebtachu screen shot argachu @ praklitos lay.

ሰላም እንዴት ናችሁ👋👋 ፤ ብር ለመስጠት የተቸገራችሁ ልጆች እታች ባለው አካውንት በማስገባት screenshot አርጋችሁ @praklitos ላይ መላክ ትችላላችሁ ። 1000583348321 ተባረኩ🙏

photo content

photo content

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 👋ሰላም የተወደዳችሁ EiABC fellowship አባላት ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን እንዲሁም እሁድ ከሰዓት በኋላ በBeza international church ለሚደረገው የSUPERMACY OF CHRIST (SOC) ኮንፍረንስ እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን፤  ይህንንም አያይዘን ከላይ በተለቀቀው Google form ያልተመዘገበ ተማሪ ካለ ለሚደርስበት መጉላላት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን በጌታ ፍቅር እየገለፅን ያልሞላችሁ እስከ ማክሰኞ ድረስ ብቻ እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እና በጥብቅ እናሳስባለን። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንዲሁም ደግሞ ለአርብ እና ቅዳሜ ምሳ 1 ሰው 100 ብር ስለሚከፍል እንድትዘጋጁ ይሁን። ከማክሰኞ በኋላ ያሉትን ማንኛውንም ጥያቄዎች እንደማናስተናግድም የምንገልፀው በታላቅ ትህትና ነው ።🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Tishirt ማሰራት የምትፈልጉ ልጆችም ቀድሞ ስለሚታዘዝ እስከ ማክሰኞ ድረስ ቀድማችሁ አናግሩኝ (@praklitos). ተባረኩ 🙏 እንወዳችኋለን❤️❤️❤️❤️ ለበለጠ መረጃ Contact @praklitos(0965659621) @Yado1486(0979901486) #EiABC_Fellowship

Supremacy of Christ 2023🙏🙏❤️❤️❤️

Repost from EECSF
photo content
+5

Repost from EECSF
photo content
+9