uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
⚡️⚡️📢📢📢 ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ Location - Beza church 💥💥ሰላም የ EiABC fellowship ተማሪዎች የጌታ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ። ይህ የምትመለከቱት ለ SUPREMACY OF CHRIST CONFERENCE የተዘጋጀ Google form ነው ። ሁላችሁም መሳተፍ ይኖርባችኋል እናም ቁጥራችሁን ለማወቅ ስለሚያስፈልገን እንድትሞሉ ስንል በጥብቅ እንዲሁም በታላቅ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን ። ስለምታዘዙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏 እንወዳችኋለን ተባረኩ❤️❤️❤️

photo content

photo content

Don't be late!!!
Don't be late!!!

Don't forget to bring your bible.
Don't forget to bring your bible.

ሰላም የተወደዳችሁ 😊 እንዴት ናችሁ?👋🏾 እግዚአብሔር ረድቶን 1ኛውን ሴሚስተር ጨርሰናል። እግዚአብሔር ይባረክ✨ ነገ ፋይናል የምትጀምሩም 2ተኛ ዓመት ተማሪዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ, በርቱ, በደንብም አንብቡ:: ፕሮጀክት እና አሳይመንትም ያለባችሁ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ እንላለን። እንወዳችኃለን❤️ #EiABC_Fellowship

photo content

Record eyosi.3gpp31.50 MB

photo content

photo content

Record20240102_131729.3gpp26.28 MB

Record mintesnot.3gpp38.18 MB

☝️ላለፉት 10 ቀናት Digital Technologyን በመጠቀም በProfile picture እንዲሁም Story በማድረግ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች የዘመትንበት የMission ዘመቻ እጅግ መልካም ሆኖ ፍፃሜውን አግኝቷል። የረዳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፥ በዚህ የዲጂታል የወንጌል አገልግሎት ላይ ቀኛችሁን የሰጣችሁን የታዘዛችሁን እጅግ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። በጥቂት ማየት የጀመራችሁት ተፅዕኖ ብዙ ፍሬን ያስገኝላችሁ። በሚበልጥ ፀጋ ተገለጡ። እንወዳችኋለን🥰 መልካም የልደት በዓል በድጋሚ!!

🔥👉 DAY 10 👈🔥 ሰው ግን ባለመታዘዝ እግዚአብሔር ላይ አመፀ ኃጢአትን ሰራ ያለመታዘዙ ፍርድ ሞት ፤ ቅጣቱም ከእግዚአብሔር መለየት ነው:: ዛፎች ካበቀለቻቸው ከምድር አፈር ሲነቀሉ ህይወት
+1
🔥👉 DAY 10 👈🔥 ሰው ግን ባለመታዘዝ እግዚአብሔር ላይ አመፀ ኃጢአትን ሰራ ያለመታዘዙ ፍርድ ሞት ፤ ቅጣቱም ከእግዚአብሔር መለየት ነው:: ዛፎች ካበቀለቻቸው ከምድር አፈር ሲነቀሉ ህይወት እንደሚያጡ የባህር አሶች ካስገኛቸው ውሃ ሲወጡ በድን እንደሚሆኑ ሰውም በመልኩና በአምሳሉ ከፈጠረው አምላኩ ሲለይ ሟች ፈራሽ ሆነ! ይሄም የእግዚአብሔርን መልክ እንዲያጣ አደረገው፡፡ በምድርም ሰላም ጠፋ፡፡ የሰውን አለመቻል ተመልክቶ አምላክ ራርቶልን በህግጋት ሊቀርበን ፈለገ፤ ነገር ግን በዚህም ሰው መዳን አልቻለም፡፡ ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር ግን በራሱ ፍፁም የሆነውን መንገድን እንዲሁ ሊሰጠን አዘጋጀ፡፡ ይህም በአንዱ አዳም የ ኃጢአት እስረኛ የሞት ፍርደኛ የሆነው ሰው በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነጻ የሚወጣበት መንገድ በፍርድ ሰጭው አምላክ መዳኛ ሆኖ ተሰጠን፡፡ 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_TO_FREE_US_FROM_JUDGEMENT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ።

DMX edited 0.rtf1.40 KB

+1
🔥👉 DAY 9 👈🔥 ኢየሱስ የተወለደው ሌላ ተጨማሪ ሐይማኖት ለመመስረት ሳይሆን የሰይጣንን መንግሥት የሚያፈርሰውን የእግዚአብሔርን መንግሥት በመግለጥ ሰዎችን ካሉበት የጨለማው መንግሥት እስራት ለመፍታት ነው። እያንዳንዱ በምድር ላይ የሚኖር ሰው ልክ በኢየሱስ ሲያምን ካለበት የጨለማ መንግሥት ተላቆ እግዚአብሔር ወደሚገዛበት መንግሥት ይቀላቀላል። በኢየሱስ መምጣት የተገለጠው የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችን ሆኖ በሰው ልጆች ልብ ውስጥ በስውር በመግዛት ጨለማውን እያሸነፈ ይገኛል። ይሔም የእግዚአብሔር መንግስት በኢየሱስ ዳግመኛ መምጣት በሙላት በመገለጥ የሰይጣንን መንግሥት ፈጽሞ በማፈራረስ በምድር ላይ ይገለጣል፥ የዚህ መንግሥት ንጉስ የሆነውም ኢየሱስ ካዳናቸው ቅዱሳን ጋር ለዘላለም በጽድቅ ይነግሳል። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_TO_REVIEL_THEKINGDOM_OF_GOD You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ።