EECSF
Open in Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Show more508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
508
✨✨ሰላም የተወደዳችሁ እግዚአብሔር ረድቶን ዛሬ ጥሩ ጊዜ ነበረን፣ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏🙏🙏
ነገም በተመሳሳይ ሁኔታ ፕሮግራሙ ይቀጥላል ፤
ስለዚህም sharp 2:00 ሰዓት ላይ BUS EiABC በር ላይ ስለሚጠብቃችሁ እንድትዘጋጁ ይሁን።
💥የደርሶ መልስ 60 ብር መያዛችሁንም እንዳትረሱ።
እንወዳችኋለን ❤️❤️❤️
#EiABC_ FELLOWSHIP
508
Beza International Church | Gerji | ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤ/ክርስቲያን | ገርጂ
https://maps.app.goo.gl/fb97iV9Bep3vPyNf9
508
✨✨ Tishirt ለምትፈልጉ ብቻ
T shirt yemtfelgu ljoch zare yemecheresha nw, ketita telko slehone miseraw brun eske 3 seat
1000396329496
Asgebtachu screen shot argachu @ praklitos lay.
508
ሰላም እንዴት ናችሁ👋👋 ፤
ብር ለመስጠት የተቸገራችሁ ልጆች እታች ባለው አካውንት በማስገባት screenshot አርጋችሁ @praklitos ላይ መላክ ትችላላችሁ ።
1000583348321
ተባረኩ🙏
508
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
👋ሰላም የተወደዳችሁ EiABC fellowship አባላት ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን እንዲሁም እሁድ ከሰዓት በኋላ በBeza international church ለሚደረገው የSUPERMACY OF CHRIST (SOC) ኮንፍረንስ እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን፤ ይህንንም አያይዘን ከላይ በተለቀቀው Google form ያልተመዘገበ ተማሪ ካለ ለሚደርስበት መጉላላት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን በጌታ ፍቅር እየገለፅን ያልሞላችሁ እስከ ማክሰኞ ድረስ ብቻ እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እና በጥብቅ እናሳስባለን።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እንዲሁም ደግሞ ለአርብ እና ቅዳሜ ምሳ 1 ሰው 100 ብር ስለሚከፍል እንድትዘጋጁ ይሁን።
ከማክሰኞ በኋላ ያሉትን ማንኛውንም ጥያቄዎች እንደማናስተናግድም የምንገልፀው በታላቅ ትህትና ነው ።🙏
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Tishirt ማሰራት የምትፈልጉ ልጆችም ቀድሞ ስለሚታዘዝ እስከ ማክሰኞ ድረስ ቀድማችሁ አናግሩኝ (@praklitos).
ተባረኩ 🙏 እንወዳችኋለን❤️❤️❤️❤️
ለበለጠ መረጃ Contact
@praklitos(0965659621)
@Yado1486(0979901486)
#EiABC_Fellowship
