cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

EECSF

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
529
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-1130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
✨✨✨✨✨✨✨✨   ማስታወቂያ 📢📢ለEiABC fellowship አፓረንት ላይ ላላችሁ 4ኛ አመት urban እና Cotm ተማሪዎች በአጠቃላይ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏 ሁላችሁም ኢንተርንሺፕ ተማሪዎች የ አፓረንት አስራታችሁን ለfellowshiፓችሁ እንድታስገቡ ስንል በታላቅ ፍቅር እና በታላቅ ማሳሰብ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። በታማኝነት በመክፈል እግዚአብሔርንም እንታዘዝ። 🙏 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 “ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”   — ሚልክያስ 3፥8 ለምታውቁት አፓረንት ተማሪ Forward ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ❤️❤️❤️ እንወዳችኋለን🙏 የንግድ ባንክ -1000583348321
1796Loading...
02
Mehed mifelg yaltemezegebe sew contact me @ praklitos
1751Loading...
03
ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋 እንደሚታወቀው ነገ ፋይናል ይጀምራል እናም ለተፈታኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ እንላለን፤ ጁሪ ያለባችሁ 2ተኛ አመት ተማሪዎችም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ለሁላችሁም እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ እና የሰራችሁትን እንዲባርክላችሁ እንፀልያለን። 👉👉👉ደግሞ "መኮረጅ ሀጥያት ነው" እንዳትኮርጁ❗️❗️❗️❗️
3573Loading...
04
ሰላም የተወደዳችሁ 👋 የማክሰኞ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው። በሚመጣው ማክሰኞ (ግንቦት 27) የ ተመራቂ ተማሪዎች መሸኛ እንደሚሆን አሳውቀን የነበረ ቢሆንም  የመመረቂያ ፅሁፍ የሚያስገቡት ዕሮብ ስለሆነ ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ (ሰኔ 4) ተዛውሯል።
4261Loading...
05
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️ https://forms.gle/zSpe19ndRFuriEEr9
4860Loading...
06
https://forms.gle/zSpe19ndRFuriEEr9
10Loading...
07
ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️
10Loading...
08
I am dedicated to representing your needs and values. I promise to work tirelessly to make positive changes in our community. Your vote for me is a vote for progress and a brighter future for all. Thank you for considering me for this important role. http://Portal.eiabc.edu.et
2903Loading...
09
https://forms.gle/WP9oxHWHxannG2LKA
251Loading...
10
Media files
8035Loading...
✨✨✨✨✨✨✨✨   ማስታወቂያ 📢📢ለEiABC fellowship አፓረንት ላይ ላላችሁ 4ኛ አመት urban እና Cotm ተማሪዎች በአጠቃላይ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏 ሁላችሁም ኢንተርንሺፕ ተማሪዎች የ አፓረንት አስራታችሁን ለfellowshiፓችሁ እንድታስገቡ ስንል በታላቅ ፍቅር እና በታላቅ ማሳሰብ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። በታማኝነት በመክፈል እግዚአብሔርንም እንታዘዝ። 🙏 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 “ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”   — ሚልክያስ 3፥8 ለምታውቁት አፓረንት ተማሪ Forward ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ❤️❤️❤️ እንወዳችኋለን🙏 የንግድ ባንክ -1000583348321
Hammasini ko'rsatish...
Mehed mifelg yaltemezegebe sew contact me @ praklitos
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋 እንደሚታወቀው ነገ ፋይናል ይጀምራል እናም ለተፈታኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ እንላለን፤ ጁሪ ያለባችሁ 2ተኛ አመት ተማሪዎችም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ለሁላችሁም እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ እና የሰራችሁትን እንዲባርክላችሁ እንፀልያለን። 👉👉👉ደግሞ "መኮረጅ ሀጥያት ነው" እንዳትኮርጁ❗️❗️❗️❗️
Hammasini ko'rsatish...
6👍 2
ሰላም የተወደዳችሁ 👋 የማክሰኞ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው። በሚመጣው ማክሰኞ (ግንቦት 27) የ ተመራቂ ተማሪዎች መሸኛ እንደሚሆን አሳውቀን የነበረ ቢሆንም  የመመረቂያ ፅሁፍ የሚያስገቡት ዕሮብ ስለሆነ ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ (ሰኔ 4) ተዛውሯል።
Hammasini ko'rsatish...
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️ https://forms.gle/zSpe19ndRFuriEEr9
Hammasini ko'rsatish...
Registration for Training of "Reconciliation"

Prepared by Fikat Counseling Services For all student can participate. All necessary things is sponsored by them Deadline for registration is tomorrow morning. THIS_IS_FROM_EiABC_CHRISTIAN_FELLOWSHIP_2016....

Hammasini ko'rsatish...
Registration for Training of "Reconciliation"

Prepared by Fikat Counseling Services For all student can participate. All necessary things is sponsored by them Deadline for registration is tomorrow morning. THIS_IS_FROM_EiABC_CHRISTIAN_FELLOWSHIP_2016....

ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
I am dedicated to representing your needs and values. I promise to work tirelessly to make positive changes in our community. Your vote for me is a vote for progress and a brighter future for all. Thank you for considering me for this important role. http://Portal.eiabc.edu.et
Hammasini ko'rsatish...
4
Hammasini ko'rsatish...
PASTORAL CONFERENCE

This is the opportunity given by Great Commission by sponsorship for students Don't miss it it include all Ethiopian Christian church pastoral.

Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Po'stilar arxiv