cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Wondirad School

It is all about Dejazmach Wondirad School

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 567
Obunachilar
+1224 soatlar
+457 kunlar
+25230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
pdf pop
Hammasini ko'rsatish...
Population Regulation Quiz 3.pdf4.73 KB
Enat
Hammasini ko'rsatish...
Population Regulation Quiz 3.docx0.19 KB
@Wondimu Chemistry Worksheet for Grade 10.pdf5.05 KB
grade 10 note.docx1.74 MB
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ ቀደም ለሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ በሞላችሁት ፎርም ላይ የስም ወይም ሌላ ሰህተት ካለ እስከ ነገ ማለትም 29/9/2016 ዓም 4፡00 ድረስ ብቻ የመ/ማ/ም/ር/መምህር ቢሮ እየመጣችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ አሳውቃለሁ።
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
ch10-1.pdf2.22 KB
pop
Hammasini ko'rsatish...
POPULATION.docx1.08 KB
with answer
Hammasini ko'rsatish...
UNIVERSITY ENTRANCE BIO. ANSWER.pdf1.09 MB
በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ✅በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ✅ ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ✅ ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡ ⭐️ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድርhttps://c2.exam.et ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ⭐️ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልhttps://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ⭐️ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ⭐️ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ✅በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ 👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
Hammasini ko'rsatish...
Step by step Guide for Grade 12 Online National Exam የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና

How to take the Grade 12 Online National Exam #ethiopia #ministryofeducation #matric #enteranceexam #grade12exam

Repost from N/a
ቀን 25/09/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ሰኞ 26/09/2016 ዓ.ም ጀምሮ በ Online UEE የጥያቄ ልምምድ ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከወዲሁ ለመፍታት ሁላችሁም ጠዋት በተማሪዎች መግቢያ ሰዓት በመግባት በየተመደባችሁበት ICT ላብ እየተገኛችሁ እንድትለማመዱ እየገለፅን አቴንዳንስም የሚያዝ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ ት/ቤቱ ማሳሰቢያ፡- -መደበኛ ክፍለ ጊዜም የሚቀጥል መሆንና የሞዴል ፈተና ውጤትና አጠቃላይ የተከታታይ መዘና ውጤት ከመምህራኖቻችሁ ጋር በመናበብ ከወዲሁ ማስተካከል ይጠበቅባችኋላ፤ -የ12ኛ ክፍል ወላጆችና ተማሪዎች ከሀገር አቀፍ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ጋር በተያያዘ በየጊዜው ለምንሰጠው መረጃ ላይ ባለመገኘት ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነቱን የማንወስድ ይሆናል፡፡
Hammasini ko'rsatish...