9 733
Obunachilar
+424 soatlar
+127 kunlar
+3730 kunlar
Postlar arxiv
9 733
በፌስቡክ እና በቴሌግራም የማየው ፎቶ ውስጥ ጥቁር ሰው የጠፋውን ያህል ገበያ ላይ ዘይት እራሱ አልጠፋም. ! ጎበዝ ወንዱም ሜካፕ ጀመረ እንዴ🤔🤔
9 733
🌅 Good morning Gunners!
“እያንዳንዱ ንጋት ከትናንት የተሻለ ነገር ለመጀመር አዲስ ዕድል ነው።”
ዛሬም በተስፋ እንነሳ፣ በመልካም ሀሳብ እንጓዝ።
መልካም ቀን !
SHARE @askignkeldoch
9 733
🚨Good morning.
"ዛሬ ያለህን እድል አታባክን፤ የምትመኘውን ህይወት ለመገንባት ዛሬ አንድ እርምጃ ጀምር። ትንሽ እርምጃም ቢሆን፣ ወደ ህልምህ የሚያቀርብህ ከሆነ ትልቅ ነው።"
ዛሬ የተሻለ ራሳችሁን ለመገንባት አዲስ ቀን ነው።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
SHARE @askignkeldoch
9 733
አንድ ሰው = 100 ብር ማስገባት ቢችል
9ሺ ተከታይ በላይ ባለው ቻናል ውስጥ በትንሹ 2 ሺው እንኳ ቢሳተፍ የልጅቷን ህይወት በትልቁ ሚደግፍ ነው።
በምስሉ ላይ ያለውን አካውንት ተጠቅሞ ከፍሎ Screenshot ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። አሁን እንጀምር 👇
9 733
+1
የዚህች እህታችን ሁኔታ በቀናነት እንድትተባበሩ ከዚህ በፊት አጋርተንላቹ ነበር።
ነገሮች አሁንም በከባድነታቸው መቀጠላቸውን ተከትሎ ኢቺ ታዳጊ እገዛችንን እጅጉን ትፈልጋለች
ታዳጊዋ በቀን 50 ሺ ብር ድረስ የሚያስወጣ ወጪ ያለባት ሲሆን ይሄ ደግሞ እንኳን አይደለም ለታማሚ አቅም አለኝ ለሚለውም ገንዘብ ያዥ ከባድ ነው። ሁላቹም ከታች በተቀመጠላቹ አካውንት ያላቹን በማስገባት ተባበሩ።
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
የሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
9 733
ምንም የምትፖስተው ነገር ከሌለህ ለምን አርፈህ አትቀመጥም? ካልፖሰትክ ትሞታለህ እንዴ? ብዬ ካራሴ ጋር አውጥቼና አውርጄ ይሄን ፖስቻለው😜
9 733
2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ....
#ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭
9 733
በየቀኑ ቀልድ ልቀቅ የምትሉኝ ሰዎች ግን ምናቹህን ነው 🤔 ? እናንተስ በዚህ ኑሮ ምን በልታቹህ እያደራችሁ/እየዋላችሁ ነው ለመሳቅ ሞራል ያገኛችሁት? እኔስ የት የምኖር ነው የሚመስላቹህ? ቀልዱስ በየቀኑ ከየት ይመጣል?
ባይሆን
ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ የተለቀቁትን ሾፍ አድርጉ 👁️😉
😎 ልቀቅ የምትሉኝ ግን አድቡ እሽ! ካልሆነ 🤗
9 733
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል
😂😂😂😂😂
ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ
👦"እማዬ እንዳለች... "
🧑🦱"እእ.. ምን አለች 👀"
👦"አጉርሱት..."🙇🙇
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብሎ ማለፍ የለም 👍
Like ማንን ገደለ🥰👍 አንዳንዴ ፈታ እንበል በሚለው ነው
