es
Feedback
አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም

አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም

Ir al canal en Telegram

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 ዘፈን ግጥም ጠቃሚ ምክሮች... ከቻልክ❤️ ፍቅርን ተናገር፣ኑር! ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን 👉 @Get_mu 👉 @just_811 Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Mostrar más
9 733
Suscriptores
+424 horas
+127 días
+3730 días
Archivo de publicaciones
በፌስቡክ እና በቴሌግራም የማየው ፎቶ ውስጥ ጥቁር ሰው የጠፋውን ያህል ገበያ ላይ ዘይት እራሱ አልጠፋም. ! ጎበዝ ወንዱም ሜካፕ ጀመረ እንዴ🤔🤔

ድሮም ስክሪኑ የተሰባበረ ሞባይል መያዝ ትርፉ ውርደት ነው.! ገነት መስላኝ ጌትነትን ስጀነጅነው ነው የከረምኩት!😜🤣

አምና ለመጨረሻ ግዜ April the fool ስጫወት ሚስቴን እንፋታ ስላት በደስታ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም😢😆

የ 5 አመት ልጅ የምትሰራበት ፊልም ላይ ከ 18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ይላል😜😂🤣

🌅 Good morning Gunners! “እያንዳንዱ ንጋት ከትናንት የተሻለ ነገር ለመጀመር አዲስ ዕድል ነው።” ዛሬም በተስፋ እንነሳ፣ በመልካም ሀሳብ እንጓዝ። መልካም ቀን ! SHARE @askignkeldoch

🚨Good morning. "ዛሬ ያለህን እድል አታባክን፤ የምትመኘውን ህይወት ለመገንባት ዛሬ አንድ እርምጃ ጀምር። ትንሽ እርምጃም ቢሆን፣ ወደ ህልምህ የሚያቀርብህ ከሆነ ትልቅ ነው።" ዛሬ የተሻለ ራሳችሁን ለመገንባት አዲስ ቀን ነው። መልካም ቀን ይሁንላችሁ! SHARE @askignkeldoch

አንድ ሰው = 100 ብር ማስገባት ቢችል 9ሺ ተከታይ በላይ ባለው ቻናል ውስጥ በትንሹ 2 ሺው እንኳ ቢሳተፍ የልጅቷን ህይወት በትልቁ ሚደግፍ ነው። በምስሉ ላይ ያለውን አካውንት ተጠቅሞ ከፍሎ Scr
አንድ ሰው = 100 ብር ማስገባት ቢችል 9ሺ ተከታይ በላይ ባለው ቻናል ውስጥ በትንሹ 2 ሺው እንኳ ቢሳተፍ የልጅቷን ህይወት በትልቁ ሚደግፍ ነው። በምስሉ ላይ ያለውን አካውንት ተጠቅሞ ከፍሎ Screenshot ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። አሁን እንጀምር 👇

የዚህች እህታችን ሁኔታ በቀናነት እንድትተባበሩ ከዚህ በፊት አጋርተንላቹ ነበር። ነገሮች አሁንም በከባድነታቸው መቀጠላቸውን ተከትሎ ኢቺ ታዳጊ እገዛችንን እጅጉን ትፈልጋለች ታዳጊዋ በቀን 50 ሺ ብር
+1
የዚህች እህታችን ሁኔታ በቀናነት እንድትተባበሩ ከዚህ በፊት አጋርተንላቹ ነበር። ነገሮች አሁንም በከባድነታቸው መቀጠላቸውን ተከትሎ ኢቺ ታዳጊ እገዛችንን እጅጉን ትፈልጋለች ታዳጊዋ በቀን 50 ሺ ብር ድረስ የሚያስወጣ ወጪ ያለባት ሲሆን ይሄ ደግሞ እንኳን አይደለም ለታማሚ አቅም አለኝ ለሚለውም ገንዘብ ያዥ ከባድ ነው። ሁላቹም ከታች በተቀመጠላቹ አካውንት ያላቹን በማስገባት ተባበሩ። CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 የሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay

ምንም የምትፖስተው ነገር ከሌለህ ለምን አርፈህ አትቀመጥም? ካልፖሰትክ ትሞታለህ እንዴ? ብዬ ካራሴ ጋር አውጥቼና አውርጄ ይሄን ፖስቻለው😜

አንድ ሀሙስ ቀርቶታል እያለች ስታማኝ ምራቋ ትን ብሏት ድብን አለች ቀድማኝ

2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ.... #ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭

መናገር ፈርቶ እንጂ ግራ ስለገባው፣ የብዙዎች ብሎክ ፎንቃ አለ ከጀርባው!

እኔም ማግባቴን ያወኩት አሁን ከሚስቴ ጋር የተነሳነውን ፎቶ አልበም ሳይ ነው ! Blieve me ደንግጫለሁ እኔም😳🤔

ግን ግን እስኪ ያልተኛችሁ በውስጥ እናውራ በተለይ ደግሞ

በየቀኑ ቀልድ ልቀቅ የምትሉኝ ሰዎች ግን ምናቹህን ነው 🤔 ? እናንተስ በዚህ ኑሮ ምን በልታቹህ እያደራችሁ/እየዋላችሁ ነው ለመሳቅ ሞራል ያገኛችሁት? እኔስ የት የምኖር ነው የሚመስላቹህ? ቀልዱስ በየቀኑ ከየት ይመጣል? ባይሆን ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ የተለቀቁትን ሾፍ አድርጉ 👁️😉 😎 ልቀቅ የምትሉኝ ግን አድቡ እሽ! ካልሆነ 🤗

ወንድሜ ኑሮ ከብዶሀል? አይዞህ  እኔም ከብዶኛል😭😭 እኔ አደለውም ያልኩት ልጅ ዳውድ ነው ያለው 😁 .

አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል 😂😂😂😂😂 ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ 👦"እማዬ እንዳለች... " 🧑‍🦱"እእ.. ምን አለች 👀" 👦"አጉርሱት..."🙇🙇 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዝም ብሎ ማለፍ የለም  👍 Like ማንን ገደለ🥰👍 አንዳንዴ ፈታ እንበል በሚለው ነው       

ቅዳሜ እንዴት ነች? እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ✍️ comment👇

ሳይጨልምብን እንተያይ.....