uz
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU analitikasi

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 359 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 129-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 349-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 359 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 522 ga, so‘nggi 24 soatda esa 23 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 27.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 880 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 33 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 359
Obunachilar
+2324 soatlar
+1087 kunlar
+52230 kunlar
Postlar arxiv
በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ ወደ ትግበራ ስለገባው ወጥ የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርትና መዋቅር የመመሪያ አቅጣጫ እንዲሁም የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር ተካሔደ ። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ነሐሴ 20 /12/2016 ዓ.ም በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ ወደ ትግበራ ስለገባው ወጥ የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርትና መዋቅር የመመሪያ አቅጣጫ እንዲሁም የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፤ ሀገር አቀፍየሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተ/ም/ሰብሳቢ ዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናው፤ የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተ/ም/ሰብሳቢ ላዕከ ኄራን መንክር ግርማ ና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ዛሬ ነሐሴ 20 በዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሒዷል። የግንዛቤ ማስጨበጫው የተሠጠው በአ.አ ውስጥ ለሚገኙ አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት አስተዳዳሪ ፣ ጸሐፊ ፣ የሰበካ ጉባኤ ም/ሊቀ መናብርት ፣ የስብከተ ወንጌል ሓላፊዎችና ለሰንበት ት/ቤት ሰብሳቢዎች ነው። በመርሐ ግብሩም የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተ/ም/ሰብሳቢ ላዕከ ኄራን መንክር ግርማ ከመንበረ ፖትርያሪክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ቤቶች አንድነት እስከ አጥቢያ ሰንበት ት/ቤት ድረስ ያለውን መዋቅር ፤ የሰንበት ት/ቤቶች ጠቅላላ ጉባኤ በበዓለ ጰራቅሊጦስ እንደሚካሔድ በዚያ የሚተላለፉ መመሪያዎች ተግባራዊ እንደሚሆኑ፤ የሰንበት ት/ቤቶች የውስጥ ደንብ በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጸድቆ ወደታች እንደሚወርድ እንዲሁም የሰንበት ት/ቤቶች የምርጫ ጊዜ በተመሣሣይ ወቅት እንደሚሆን ለተሣታፊዎች ገለፃ አድርገዋል። በመቀጠልም የሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተ/ም/ሰብሳቢ ዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናው ስለ ሥርዓተ ት/ት ገለፃ ሲያደርጉ ሥርዓተ ትምህርቱ የዕድሜ ደረጃቸውን ያማከለ እንደሆነና ከ1ኛ-12ኛ ክፍል በ6 ክፍላተ ትምህርትና 1 አጋዥ ክፍለ ትምህርት የተከፋፈለና እንደሆነ አስረድተዋል። ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ያሉት 23 መጽሐፍት በ4 ጥራዝ በ13ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ማስመረቁ ይታወሳል። በቀጣይም የቀሩትን መጻሕፍት ለማሳተም ዕቅድ መያዙን እንዲሁም ከሊቃውንት ጉባኤ ጋር የአርትዖ ሥራ እየተደረገባቸው እንደሆነ አስረድተዋል። አያይዘውም የመማሪያ ቦታ ፣ መምህራን ና መጽሐፍቱ ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ ጉልህ ድርሻ እንዳላቸውና ይሄንን ማሟላት የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ገልጸዎል። በመጨረሻም የዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ" ሰንበት ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን ናትና የሰንበት ት/ቤት ዓባላትም ቤተክርስቲያኒቱን በሓላፊነት መምራትና መቆጣጠር ይገባቸዋል ፤ የሰበካ ጉባኤ ዓባላትም ከሰ/ት/ቤቶች ጋር በመመካከር መሥራት ይኖርባቸዋል።" ብለዋል አያይዘውም " የአጥቢያው ሰበካ ጉባኤ ከ1-4 ኛ ክፍል ያሉትን መጽሐፍት ከየአንዳንዱ ስድስት ስድስት መጽሐፍት ለሰንበት ት/ቤቶቹ እንዲገዙ" መመሪያ አስተላልፈዋል። ከተሣታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችም መልስ ተሰጥቶባቸው ጉባኤው ተጠናቋል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የ12ኛ ክፍል ምዘና በጉራጌ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና ልዩ ልዩ የመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተሰጠ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ነሐሴ 19/12/2016 ዓ.ም በሀገር
+6
የ12ኛ ክፍል ምዘና በጉራጌ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና ልዩ ልዩ የመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተሰጠ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ነሐሴ 19/12/2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ በሚገኘው ሥርዓተ ትምህርት መሠረት 12ኛ ክፍል የደረሱ አጥቢያዎች ዛሬ ነሐሴ 19 የማጠቃለያ ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። ከነዚህም ተፈታኝ አጥቢያዎች መካከል በጉራጌ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኘው የወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አንዱ ነው። በፈተና ጣቢያው በመገኘት አባታዊ መልእክትና ቡራኬ የሰጡት የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሥርዓተ ትምህርት ትግበራ እያሳየ ያለውን እምርታ አድንቀው ከትምህርቱ ጋር ምዘና መኖሩ ተማሪዎች ምን ያህል ከመምህሮቻቸው የሚያገኙትን ትምህርት ማወቃቸውን ያሳያል ብለዋል። በመጨረሻም እግዚአብሔር ምስጢሩን ይገልጥ ዘንድ ፀሎትን አድርገው በይፋ የፈተና መርሐ ግብሩን አስጀምረዋል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተዘጋጀው ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የአሥራ ሁለተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ እና በጉራጌ ሀገረ ስብከት በ5
+9
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተዘጋጀው ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የአሥራ ሁለተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ እና በጉራጌ ሀገረ ስብከት በ5 የምዘና ጣቢያዎች እየተሰጠ ይገኛል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።" መዝ 131(132):8 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! የሰንበት
"አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።" መዝ 131(132):8 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook �
እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok