uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

AALTO -አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

AALTO -አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
7 365
Obunachilar
-224 soatlar
+397 kun
+12630 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+101
0 kanalda
Sentabr '26
+246
1 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+326
1 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+350
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+144
1 kanalda
Get PRO
May '26
+205
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+150
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+127
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+197
3 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+235
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+140
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+92
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+126
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+153
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+332
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+268
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+140
0 kanalda
Get PRO
May '25
+163
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+158
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+331
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+214
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+402
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+294
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+270
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+268
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+168
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+305
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+410
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+56
0 kanalda
Get PRO
May '24
+123
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+189
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+156
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+115
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+74
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+1 779
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
19 Oktabr+7
18 Oktabr+2
17 Oktabr+3
16 Oktabr+6
15 Oktabr+9
14 Oktabr+11
13 Oktabr+10
12 Oktabr+11
11 Oktabr+1
10 Oktabr+5
09 Oktabr+6
08 Oktabr+8
07 Oktabr+8
06 Oktabr+5
05 Oktabr+4
04 Oktabr+2
03 Oktabr+2
02 Oktabr+1
01 Oktabr0
Kanal postlari
ታክስ እውቀት ለሁሉም! ከምዝገባ እና ስረዛ ጋር የተያያዙ አስተዳደራዊ የታክስ ጥፋቶች እና ህጋዊ ውጤቶቻቸው (በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 መሠረት) በሕግ የታክስ ከፋይነት መመዝገብ ሲገባቸው አለመመዝገብ ወይም ሥራ ሲቆም ምዝገባን አለመሰረዝ ሕጋዊ ቅጣት ያስከትላል! አዋጁ በዚህ ረገድ የሚከተሉትን ቅጣቶች ደንግጋል፦ 1️⃣ መመዝገብ ሲገባው ያልተመዘገበ ታክስ ከፋይ ቅጣት ታክስ የሚከፍል ከሆነ፦ መመዝገብ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አመለከተበት (ወይም ሚኒስቴሩ በራሱ አነሳሽነት እስከመዘገበው) ቀን ድረስ መክፈል ከሚገባው ታክስ ላይ 25% ቅጣት ይከፍላል። የሚከፍለው ታክስ ከሌለ፦ መመዝገብ ከነበረበት ቀን ጀምሮ እስከ ተመዘገበበት ቀን ድረስ ለእያንዳንዱ ወር ወይም የወሩ ክፍል 1,000 ብር ቅጣት ይከፍላል። ልዩ ማስታወሻ፦ የ 25% ቅጣቱ መጠን ከ 1,000 ብር ያነሰ ከሆነ፣ ተፈጻሚ የሚሆነው አነስተኛው 1,000 ብሩ ቅጣት ነው። 2️⃣ ምዝገባ እንዲሰረዝ ያላመለከተ ታክስ ከፋይ ቅጣት የንግድ ሥራውን ካቆመ በኋላ ያለበቂ ምክንያት ምዝገባው እንዲሰረዝ ያላመለከተ ሰው፣ ማመልከት ከነበረበት ቀን ጀምሮ እስከ አመለከተበት (ወይም ሚኒስቴሩ በራሱ አነሳሽነት እስከሰረዘው) ቀን ድረስ ለእያንዳንዱ ወር 1,000 ብር ቅጣት ይከፍላል። 💡 ለስረዛ ዘግይቶ ማመልከት "በቂ ምክንያት" የሚባለው ምንድን ነው? ታክስ ከፋዩ ሥራ ካቆመ በኋላ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ያላመለከተው በነዚህ ምክንያቶች ከሆነ ቅጣቱ አይጣልበትም፦ ሊያስወግዳቸው የማይችሉ የተፈጥሮ ወይም የሰው ሰራሽ አደጋዎች ሲያጋጥሙ፣ ታክስ ከፋዩ ወይም የታክስ ወኪሉ (እንደራሴው) በጽኑ ሕመም ላይ ሲሆኑ፣ ወይም ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እነዚህ ቅጣቶች ተፈጻሚ የሚሆኑት በሕግ የመመዝገብ ግዴታ ላለባቸው እና ሥራቸውን ሲያቆሙ ምዝገባ የማሰረዝ ግዴታ በተጣለባቸው ታክስ ከፋዮች ላይ ብቻ ነው! 👉 ሕግን ማወቅና በሰዓቱ መመዝገብም ሆነ ማሰረዝ ከአላስፈላጊ ቅጣት

2
1104,2017 VAT ስለመመዝገብ የወጣ መመሪያ.pdf
2 554
3
Matn yo'q...
3 555
4
Matn yo'q...
4 672
5
Matn yo'q...
1 310
6
HOTEL OCCUPANCY DECLARATION FORM.xlsx
4 825
7
HOTEL OCCUPANCY 123 (3).xlsx
1
8
1434_2026_የታክስ_አስተዳደር_አወጅ_የተሻሻለው.pdf
4 811
9
መስከረም 20/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን የማሳወቂያ ጊዜን አስመልክቶ በኦንላይን እንዴት ማሳወቅ እንዳለባቸው እና ሲያሳውቁ ማያያዝ ስላ+5
መስከረም  20/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን  የማሳወቂያ ጊዜን አስመልክቶ በኦንላይን እንዴት ማሳወቅ እንዳለባቸው እና ሲያሳውቁ ማያያዝ ስላለባቸው ማስረጃዎችን በተመለከተ ለ6ኛ ዙር ሰልጣኝ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡   የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ገበየሁ አካለወልድ ከግብር አሰባሰብ ሂደት አንጻር ግብር ከፋዮች ሊኖራቸዉ ስለሚገባ መብትና መወጣት ስላለባቸዉ ግዴታ ከስነ ምግባር ጋር በማያያዝ ለግብር ከፋዮቹ ገለጻ በማድረግ የታክስ ህጋዊ አሰራርን ብቻ በመከተል የመፈለግባቸዉን ግዴታ በወቅቱ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ግብይት ድጋፍና ክትትል የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሰዒድ መሐመድ ግብር ከፋዮች በቅድመ ኦዲት ወቅት አሟልተዉ ማቅረብ ያለባቸዉን ህጋዊ ሰነዶች እና  ከእያንዳንዱ ዘርፍ የሚጠበቀው ማስረጃ ምን ምን እንደሆነ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በሌላ በኩል  የ2018 ግብር ዘመን  ዓመታዊ ግብራቸውን በአዲሱ የግብር ማሳወቂያ ቅጽ  ለማሳወቅ በኦንላይን ምን ምን ውስጥ እንደሚያስገቡ በሰነድ በማስደገፍ ስልጠናውን የሰጡት የግብር አወሳሰን የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት  አቶ ኤርሚያስ ጌታነህ  ሲሆኑ ስልጠናውን ይበልጥ  ግልጽ ለማድረግ ናሙና በመዉሰድ አብራርተዋል፡፡ በመጨረሻም በቀረቡት የስልጠና ርዕሶች ላይ  ከግብር ከፋዮች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች በመድረኩ ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል፡፡  የላቀ ገቢ አሰባሰብ ለአዲስ አበባ ብልጽግና!
6 276
10
+9
Matn yo'q...
4 719
11
Matn yo'q...
2 738
12
Matn yo'q...
2 538
13
Matn yo'q...
2 217
14
Matn yo'q...
1 971
15
Matn yo'q...
1 820
16
Matn yo'q...
1 839
17
Matn yo'q...
1 848
18
Matn yo'q...
1 811
19
Matn yo'q...
1 839
20
Matn yo'q...
1 854