fa
Feedback
AALTO -አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

AALTO -አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

رفتن به کانال در Telegram
7 285
مشترکین
+1124 ساعت
+247 روز
+16230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+196
در 1 کانال‌ها
اوت '26
+326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+205
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+150
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+197
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+235
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+153
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+332
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+163
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+331
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+214
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+402
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+294
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+270
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+268
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+305
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+410
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+189
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+156
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 779
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 سپتامبر+31
24 سپتامبر+20
23 سپتامبر+8
22 سپتامبر+7
21 سپتامبر+1
20 سپتامبر+3
19 سپتامبر+4
18 سپتامبر+3
17 سپتامبر+1
16 سپتامبر+12
15 سپتامبر+6
14 سپتامبر+3
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر+1
10 سپتامبر+4
09 سپتامبر+11
08 سپتامبر+6
07 سپتامبر+5
06 سپتامبر+6
05 سپتامبر+12
04 سپتامبر+15
03 سپتامبر+9
02 سپتامبر+9
01 سپتامبر+18
پست‌های کانال
2
+9
بدون متن...
609
3
መስከረም  15/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን  የማሳወቂያ ጊዜን አስመልክቶ በኦንላይን እንዴት ማሳወቅ እንዳለባቸው እና ሲያሳውቁ ማያያዝ ስላለባቸው ማስረጃዎችን በተመለከተ ለ4ኛ ዙር ሰልጣኝ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን  በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የከፈቱት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ጉዳዮች  ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃን ደምሴ  ሲሆኑ በንግግራቸዉ  ዘመናዊና ፍትሃዊ የታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለማስፈን ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀምና ለግብር አወሳሰን የሚረዱ ማንኛዉንም ህጋዊ ሰነዶችን ስካን በማድረግ በቅ/ጽ/ቤቱ የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ እንዳለባቸዉና ስልጠናዉ ለዚህ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆናቸዉ አጽንኦት ሰጥተዉ አሳስበዋል፡፡ በመቀጠል የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ገበየሁ አካለወልድ ከግብር አሰባሰብ ሂደት አንጻር ግብር ከፋዮች ሊኖራቸዉ ስለሚገባ መብትና መወጣት ስላለባቸዉ ግዴታ ከስነ ምግባር ጋር በማያያዝ ለግብር ከፋዮቹ ገለጻ አድርገዋል፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ግብይት ድጋፍና ክትትል የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሰዒድ መሐመድ ግብር ከፋዮች በቅድመ ኦዲት ወቅት አሟልተዉ ማቅረብ ያለባቸዉን ህጋዊ ሰነዶች እና  ከእያንዳንዱ ዘርፍ የሚጠበቀው ማስረጃ ምን ምን እንደሆነ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በሌላ በኩል  የ2018 ግብር ዘመን  ዓመታዊ ግብራቸውን በአዲሱ የግብር ማሳወቂያ ቅጽ  ለማሳወቅ በኦንላይን ምን ምን ውስጥ እንደሚያስገቡ በሰነድ በማስደገፍ ስልጠናውን የሰጡት የግብር አወሳሰን የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት  አቶ ኤርሚያስ ጌታነህ  ሲሆኑ ስልጠናውን ይበልጥ  ግልጽ ለማድረግ ናሙና በመዉሰድ አብራርተዋል፡፡ በመጨረሻም በቀረቡት የስልጠና ርዕሶች ላይ  ከግብር ከፋዮች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች በመድረኩ ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል፡፡  የላቀ ገቢ አሰባሰብ ለአዲስ አበባ ብልጽግና!
581
4
5_2011ስለተቀናሽ_ወጭዎች_አፈጻጸም_መመሪያ.pdf
1 062
5
ንግድ_ስራ_ገቢ_ማሳወቂያ_ቅፅ_Individual_Taxpayersmesfin_.pptx
1 599
6
بدون متن...
1 858
7
بدون متن...
1 813
8
بدون متن...
1 699
9
بدون متن...
1 500
10
بدون متن...
1 368
11
بدون متن...
1 350
12
بدون متن...
1 358
13
بدون متن...
1 339
14
بدون متن...
1 366
15
بدون متن...
1 405
16
بدون متن...
1 461
17
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት መስከረም  14/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን  የማሳወቂያ ጊዜን አስመልክቶ በኦንላይን እንዴት ማሳወቅ እንዳለባቸው እና ሲያሳውቁ ማያያዝ ስላለባቸው ማስረጃዎችን በተመለከተ ለ3ኛ ዙር ሰልጣኝ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን  በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የከፈቱት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ሥራዎች ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ኃይሉ ተስፋዬ  ሲሆኑ በንግግራቸዉ  ዘመናዊና ፍትሃዊ የታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለማስፈን ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀምና ለግብር አወሳሰን የሚረዱ ማንኛዉንም ህጋዊ ሰነዶችን ስካን በማድረግ በቅ/ጽ/ቤቱ የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ እንዳለባቸዉና ስልጠናዉ ለዚህ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆናቸዉ አጽንኦት ሰጥተዉ አሳስበዋል፡፡ በመቀጠል የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ገበየሁ አካለወልድ ከግብር አሰባሰብ ሂደት አንጻር ግብር ከፋዮች ሊኖራቸዉ ስለሚገባ መብትና መወጣት ስላለባቸዉ ግዴታ ከስነ ምግባር ጋር በማያያዝ ለግብር ከፋዮቹ ገለጻ አድርገዋል፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ግብይት ድጋፍና ክትትል የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሰዒድ መሐመድ ግብር ከፋዮች በቅድመ ኦዲት ወቅት አሟልተዉ ማቅረብ ያለባቸዉን ህጋዊ ሰነዶች እና  ከእያንዳንዱ ዘርፍ የሚጠበቀው ማስረጃ ምን ምን እንደሆነ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በሌላ በኩል  የ2018 ግብር ዘመን  ዓመታዊ ግብራቸውን በአዲሱ የግብር ማሳወቂያ ቅጽ  ለማሳወቅ በኦንላይን ምን ምን ውስጥ እንደሚያስገቡ በሰነድ በማስደገፍ ስልጠናውን የሰጡት የግብር አወሳሰን የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት  አቶ ኤርሚያስ ጌታነህ  ሲሆኑ ስልጠናውን ይበልጥ  ግልጽ ለማድረግ ናሙና በመዉሰድ አብራርተዋል፡፡ በመጨረሻም በቀረቡት የስልጠና ርዕሶች ላይ  ከግብር ከፋዮች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች በመድረኩ ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል፡፡
1 543
18
+9
بدون متن...
1 566
19
+9
بدون متن...
1 642
20
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 14/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን የማሳወቂያ ጊዜ+9
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት መስከረም  14/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከፍተኛ  ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ግብር ዘመን  የማሳወቂያ ጊዜን አስመልክቶ በኦንላይን እንዴት ማሳወቅ እንዳለባቸው እና ሲያሳውቁ ማያያዝ ስላለባቸው ማስረጃዎችን በተመለከተ ለ3ኛ ዙር ሰልጣኝ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን  በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የከፈቱት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ሥራዎች ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ኃይሉ ተስፋዬ  ሲሆኑ በንግግራቸዉ  ዘመናዊና ፍትሃዊ የታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለማስፈን ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀምና ለግብር አወሳሰን የሚረዱ ማንኛዉንም ህጋዊ ሰነዶችን ስካን በማድረግ በቅ/ጽ/ቤቱ የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ እንዳለባቸዉና ስልጠናዉ ለዚህ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆናቸዉ አጽንኦት ሰጥተዉ አሳስበዋል፡፡ በመቀጠል የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ገበየሁ አካለወልድ ከግብር አሰባሰብ ሂደት አንጻር ግብር ከፋዮች ሊኖራቸዉ ስለሚገባ መብትና መወጣት ስላለባቸዉ ግዴታ ከስነ ምግባር ጋር በማያያዝ ለግብር ከፋዮቹ ገለጻ አድርገዋል፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ግብይት ድጋፍና ክትትል የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሰዒድ መሐመድ ግብር ከፋዮች በቅድመ ኦዲት ወቅት አሟልተዉ ማቅረብ ያለባቸዉን ህጋዊ ሰነዶች እና  ከእያንዳንዱ ዘርፍ የሚጠበቀው ማስረጃ ምን ምን እንደሆነ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በሌላ በኩል  የ2018 ግብር ዘመን  ዓመታዊ ግብራቸውን በአዲሱ የግብር ማሳወቂያ ቅጽ  ለማሳወቅ በኦንላይን ምን ምን ውስጥ እንደሚያስገቡ በሰነድ በማስደገፍ ስልጠናውን የሰጡት የግብር አወሳሰን የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት  አቶ ኤርሚያስ ጌታነህ  ሲሆኑ ስልጠ
1