uz
Feedback
Neway Challenge Academy-Official Account

Neway Challenge Academy-Official Account

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
8 319
Obunachilar
-224 soatlar
+87 kun
+30130 kun
Postlar arxiv
ትምህርት ሚኒስቴር በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የምደባ ምርጫቸውን መሙላት እንደሚችሉ ገልፃል። (መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2
ትምህርት ሚኒስቴር በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የምደባ ምርጫቸውን መሙላት እንደሚችሉ ገልፃል። (መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል። የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aebc

የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደቱን
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደቱን ፍትሐዊነት፣ ግልጽነትና እኩል ዕድልን ባረጋገጠ መልኩ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ አቅም፣ የፆታ ሚዛን እንዲሁም የህብረ ብሔራዊነት ስርጭትን ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም 500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው የተመደቡ ሲሆን፣ ማየትና መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ደግሞ አስፈላጊው ድጋፍ በሚደረግላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መመደባቸውን ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለመመልከት በዚህ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/view-placementመመልከት እንደሚችሉ የትምህርት የሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል። በምደባው ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት ብቻ https://student.ethernet.edu.et/complaints ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንዲያቀርቡ ሚኒስቴሩ ጠቁሟል፡፡ በአካል ወደ ተቋሙ በመምጣት የሚቀርብ የምደባ ቅሬታ የማይስተናገድ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ በተጨማሪም የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን ተማሪዎችና ወላጆች እንዲገነዘቡ አሳስቧል፡፡

🌍🎓 CRAYDEL STUDY ABROAD DAY 🎓🌍 Are you a current Grade 12 student or a student who graduated last year? Craydel has organized a special Study Abroad Day to help you explore international study opportunities and plan your future. ✨ WHAT TO EXPECT: 🌍 Real study-abroad experiences and student stories 🎓 Live university matching 💰 Live scholarship matching 🧭 Your own Personalised Career Match Assessment 📅 DATE: Saturday, September 19, 2026 🕐 TIME: Afternoon 📍 VENUE: Best Western Pearl Addis Hotel, Addis Ababa 👥 WHO CAN ATTEND? ✅ Current Grade 12 students ✅ Students who graduated last year 📝 HOW TO REGISTER All you have to do is register using the link below: 🔗 REGISTER HERE: https://forms.cloud.microsoft/Pages/ResponsePage.aspx?id=Ux2NDtqllEChxHJeMqjWI-S3Hooq14lEg_eRC1ufXFBURVdOUjlCT1FIQkpIWkdCUzlOM05IWDNHOS4u Don’t miss this opportunity to hear real experiences, discover universities and scholarships, and find study options that match your interests and career goals!

ነጻ ኤግዝቢሽን ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationU
+1
ነጻ ኤግዝቢሽን ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከዓለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ። ኤጁኬሽን ዩኤስኤ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ከ175 በላይ ሀገራት በሚገኙ 430 የምክር ማዕከላት በኩል የአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርትና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎችን ለተማሪዎች የሚያስተዋውቅ አውታር ነው። ምንም እንኳን ራሱ ቀጥተኛ የስኮላርሺፕ አቅራቢ ባይሆንም እውቅና ያላቸው የአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የሚሰጧቸውን የትምህርት እና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎች ተማሪዎች እንዲያገኙ ያመቻቻል። ኤግዚቢሽኑ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. (September 19, 2026) ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት በICS ግቢ https://maps.app.goo.gl/3zggp33vSMqKD4iy8 ይካሄዳል። በዚህም በአሜሪካ ፦ - የመጀመሪያ ዲግሪ፣ - የሁለተኛ ዲግሪ፣ - የሦስተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከተቋማቱ ተወካዮች ጋር በቀጥታ የመገናኘት እድል ያገኛሉ። ኤግዚቢሽኑ ምንም አይነት ክፍያ የማይከፈልበት #ነፃ ሲሆን ለማንኛውም ፍላጎት ላለው ተማሪ ክፍት ነው። በዕለቱ በአካል ለመገኘት የሚፈልጉ ተማሪዎች ግን አስቀድመው በኦንላይን ቅጹ መመዝገብ አለባቸው። ለመመዝገብ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4WIhG79g0jMT896x3-RTGzwJsoGlY3lovzh9K_EKi4lXxbw/viewform ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም Via @tikvahethmagazine

የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። (መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባ
የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። (መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡ የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህን መሰረት በማድረግ መወሰኑን ገልጿል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aebc