7 723
Підписники
+1424 години
+437 днів
+32730 день
Архів дописів
ለ12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ (Social Stream) ተማሪዎች
በነገው እለት ማለትም በቀን 04/11/2018ዓ. ም ከቀኑ 8:30 የኦረንቴሽን መርሃ ግብር በቁጥር 1 ት/ቤት ይካሄዳል።
ስለዚህ በምትመጡበት ጊዜ፦
- የመግቢያ ካርዳችሁን
- የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሳችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
