8 354
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች
የ2019 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት መጀመራችን ይታወቃል በመሆኑም የልጆቻችንን ግዜ በአግባቡ ለመጠቀም ያመቸን ዘንድ ከዚህ በታች የላክነውን የ6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ጥያቄዎች ለልጆችዎ ይህንን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) በመጠቀም ተደራሽ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
https://t.me/ncaresource
