ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 919
Obunachilar
-224 soatlar
-77 kunlar
-4830 kunlar
Postlar arxiv
3 918
😉አሁን Live አርጀንቲና Vs ሳውዲ አረቢያ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
Amos 4w KAN 11HD
YehSat ATN & Persiana Sport
Ethiosat ETV ENT HD
Nilesatv7w BeinSport
@ShegarDish08
3 918
😉አሁን Live ሴኔጋል Vs ኔዘርላንድ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
Amos 4w KAN 11HD
YehSat ATN & Persiana Sport
Ethiosat ETV ENT HD
@ShegarDish08
3 918
😱Boom Boom አዲስ ቻናል ለ Nilesat 7w ተጠቃሚዎች Live ጨዋታውን በነፃ ቻናል BeinSport ላይ መከታተል ትችላላቹ ይመቻቹ።
12379 H 27500
@ShegarDish08
3 918
😎ዛሬ አለም ዋንጫ ይጀምራል የወንዶች ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ለእህቶቻችን 😎
❤️ውድ እናቴ / እህቴ / ሚስቴ/Girlfriend/ እንደምታውቂው የአለም ዋንጫ ዛሬ ሊጀመር ነው ስለዚህ ይህን የአቋም መግለጫ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል
1 ,ወሩን መሉ ሪሞቱ በእጄ ይሆናል ።
2 ሌላ ቻናል መጠቀም ክልክል ነው ቃና EBS ቲቪ ትዝ እንዳይልሽ።
3 በዚ ወር ልደት ክርስትና ሰርግ ሞት አራስ ኮንሰርት ቢኖር እንደማልሰማ እና እንደማልሳተፍ ለሚውለዱትም ለሚሞቱም ንገሪልኝ
4 ጨዋታ እያየሁ ማውራት አይፈቀድም ወይ እረፍት ላይ ወይም ጨዋታው ሲያልቅ መጠበቅ ይኖርብሻል። ከቻልሽ ሻይ ቡና ብታፈይልኝ ይመረጣልደ
5 ቲቪው ባለበት 20 ሜትር ውስጥ ማለፍም ሆነ ማቋረጥ ክልክል ነው።
6 ሚያናድድ ጥያቄ መጠየቅሽን እንድታቆሚ ልክ ይሄ ጨዋታ አርሰናል ከ እንግሊዝ ነው እንዴ አይነት።
7 ማኔ & ሳላ & ቤንዜማ & ኦዚል እንደሌሉ እና ግብፅ፣ጣልያን እና ኤርትራ ለአለም ዋንጫ እንዳላለፉ ቀድሜ ላሳውቅሽ።
ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ እናደርሳቹዋለን ይመቻቹ🤜🤛
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
😎ዛሬ እሁድ የሚደረግ የፊፋ ኳታር አለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
ማታ 01፡00 | 🇶🇦 ኳታር ከ ኢኳዶር 🇪🇨
👉KAN 11 HD Amos 4w -11036 H 6082
👉Persiana,S Yehsat-12595 V/H 27500
👉ATN HD yehSat - 12015 V/H 27500
👉ETV MEZ EthiSat -11105H4500
👉Bein Sport News Nilesat 7w -11054 H 27500
👉Bein Sport News Arebsat 26e 11566 H 27500
👉Alkass 1 HD Nilesat 7w -11919 H 27500
👉Alkass 1 HD Arebsat 26e -11678 H 27500
👉Qatar TV HD Nilesat 7w -10834 V 27500
👉Qatar TV HD ArebSat 26e-10770 V 27500
👉 ጠንከር ያለ Network Wifi ላላቹ በ BinsSport 1MAX / 6 MAX & D*TV Super Sport Iptv Apollo & MY HD iptv በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ።
👉መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
📩Inbox Us 📩 @must08
#Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
😉ሌላው Tv Varzish ባለበት Satellite ላይ የሚገኘው ATN HD ቻናል የ አለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያስተላልፋል ብለን እንጠብቃለንተ
12015 V/H 27500 Search በማድረግ ይጠቀሙ
@ShegarDish08
3 918
🙈 ደባሪ መረጃ😉
🙈Tv Varzish & FootBall HD የ አለም ዋንጫ አያስተላልፏም ሀገራቸው ላይ በ Antenna ነው ሚጠቀሙት ሚያስተላልፏት ተብሏል😔
@ShegarDish08
3 918
😉 ለ Funcma Server ተጠቃሚዎች Nilesat 7w ላይ የሚገኙትን የተወሰኑ OSN ቻናሎችን ከፍቷል ይመቻቹ።
👉በቀጣይ ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል
በ Forever & Funcam plus ነበር የሚሰራው።
@ShegarDish08
3 918
😱መልካም ዜና
❤️Apollo Iptv እና MY HD ultra Iptv & E-Vission iptv ተጠቃሚዎች ለ አለም ዋንጫ ተብለው 1/6 የ ቤን Sport MAX ቻናሎች ተጨምረዋል ሙሉ የአለም ዋንጫ ያስተላልፋሉ።
❤️Apollo iptv እና MY HD Ultra iptv & E-Vission iptv ለማስሞላት @must08 ይጠቀሙ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 918
አዲስ Software ለKingStar
-KS 7060
-KS 8070
-KS 9080
ምን አዲስ ነገር አለዉ?
❤️
Add DLNA/DMR function
አዲስ የተጨመረው ነገር DLAN DMR
ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው Funcam ሰርቨር የሚጠቀሙ ሪሴቨሮች DLAN DMR Support አያደርጉም ነበር ማለትም ከስልካችን ወደ Tv በቀላሉ Photo ,Video Mirror ማድረግ ወይም ማስተላለፍ ማለት ነዉ አሁን ግን በKingStar Funcam modelዎች ይሄንን እንዲያደርጉ ተደርገዋል።
Software Date 17/10/2022
Software Version -V2.15
@ShegarDishsoftware3 918
😎VIP package ማስሞላት ለምትፈለጉ በዚ መልኩ በፍጥነት ማስሞላት ትችላላቹ።
👉በውስጥ መስመር @Must08 ላይ አናግሩኝ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ😉
3 918
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ ።
@ShegarDishSoftware
17_11_2022
3 918
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Add Sky Deutschland channel support V2
🔥 Improved Biss Patch Menu
@ShegarDishSoftware
17_11_2022
3 918
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Add Sky Deutschland channel support V2
🔥 Improved Biss Patch Menu
@ShegarDishSoftware
17_11_2022
3 918
😱መልካም ዜና ለ Tv Varzish Yehsat Satellite ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል ብቅ ብሏል Persiana Sport የሚል የአለም ዋንጫ ያስተላልፋል ሌሎችንም ጨዋታዎች ያስተላልፋል።
FrQ👉 12595 V/H 27500
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
