ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 781
Підписники
-224 години
-137 днів
-2830 днів
Архів дописів
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😎አሁን ላይ አሪፍ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ተመራጭ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው።
AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል ።👇👇👇
🛑Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
1⃣ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
2⃣Wifi Antena (ዋጋ 300/350)
3⃣wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
4⃣Server (IKS) ይህ ማለት $ 👈 የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
5⃣ በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
6⃣ Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
🔴 ወደ አሰራሩ እንግባ 😉
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው
አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው
እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም
📺 SPORT 1SD
📺 SPORT 2 SD/HD
📺 SPORT 3HD
📺 SPORT 4 SD/HD
📺 ONE 2 SD/HD
📺 ONE2 HD
📺 5 LIVE
📺 5 STAR
📺 5 PLUS HD
📺 5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
📺 MANCHEISTER UNITED TV
እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን
በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
🔥Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር
FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው
የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦✍️
🛰 Amos 4W
✅ 11031 V 27500
✅ 10972 V 30000
✅ 11474 V 27500
✅ 11103 V 30000
❤️ሌላው የተሻለ ከ 3mb በላይ Network ወይም 4G ፈጣን Network ላላቹ ደሞ የተለያዩ Iptvዎች Apollo iptv & My HD ultra iptv & E-Vission Iptv & Etv pro iptv በመጠቀም Bein Sport & D*tv & Sky Sport Netflix መከታተል ትችላላቹ
እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ የተለያዩ ምርጥ ሪሲቨሮች እና Serverዎች ከኛ ማግኘት ይችላሉ @must08።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😎Tv Varzish እና FootBall HD Scrambled ለዘጋባቹ ቻናሉን Delete አድርጋቹ ድጋሚ Search ስታደርጉት ይሰራላቹኃል።
11785 H/V 27500
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
❤️መልካም ዜና Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv ነገ ማክሰኞ ይስተካከላሉ መስራት ይጀምራሉ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
❤️Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv በሰሞኑ መመለሳቸው መስተካከላቸው 100% እርግጥ ስለሆነ ሌላ ወጪ ባታወጡ Cccam ሰርቨር ባታስሞሉ የተሻለ ነው ባይ ነኝ።
👉ያው Cccam Server ይቆራረጣል ያስቸግራል ብዬ ነው እንጂ በሌላ ነገር አቱሰዱት🙏
❤️ የተወሰነ ጊዜ ታገሱ ❤️
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
❤️Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv በሰሞኑ መመለሳቸው መስተካከላቸው 100% እርግጥ ስለሆነ ሌላ ወጪ ባታወጡ Cccam ሰርቨር ባታስሞሉ የተሻለ ነው ባይ ነኝ።
❤️ የተወሰነ ጊዜ ታገሱ ❤️
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😱YehSat 52.5 Tv Varzish ተጠቃሚዎች ሪሲቨራቹ Forever Server ለሚቀበል ለምትጠቀሙ Satellite Installation ላይ Blinter sat 51.5 Add በማረግ ሙሉ Blind Search በማረግ QSport 1 እና Q Sport 2 የኳስ ቻናሎች ልክ እንደ Amos 4w በትንሽ Connection መጠቀም ትችላላቹ ይመቻቹ።
Frequency 11077 H 2500
❤️Example ሪሲቨሮች👇👇
👉Lifestar 1Million 4k & LS 9595 4k & 9090Diamond & 9090HD & 9090Mini
👉LEG 4k & LEG jaguar & LEG forever
👉 Kingstar 99HD prime & Goldsar 9999 4k & Goldstar 9000Ghost etc.......
👉Starsat X7 Extreme X1 & X2 Starsat 200HD 4k Mediastar 4030 4k Mediastar 2727 forever & 2525 Forever Etc.......
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
ረሲቨራችሁ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
🍟LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ከሆነ እና Websprix iptv መጠቀም ፈልጋችሁ Error ካመጣባችሁ Active Code የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ኮዱ የረሲቨራችሁን ChipId ነው እሱን ስታስተካክሉ 100% ይሰራላችሏል ሌላ ደግሞ ሶፍትዌር ስትጭኑ Error ካመጣባችሁ መጀመርያ ፍላሻችሁ ላይ ያለው ሶፍትዌር 8mb መሆኑን አረጋግጡ ምክንያቱም ከስልካችሁ ወደ ፍላሽ ስትገለብጡ 0 kb ሆኖባችሁ እንዳይሆን ሁለተኛ ደግሞ በ gxrom አስገድዳችሁ መጫን ትችላላችሁ።
👉Websprix IPTV ን በነፃ እንዲሰራላችሁ Active Code የሚለው ቦታ ላይ Chipset Id ኮዳችሁን አስገቡ 100% በጥራት ይሰራላችሗል።
@shegarDishSoftware
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
ረሲቨራችሁ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
🍟LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ከሆነ እና Websprix iptv መጠቀም ፈልጋችሁ Error ካመጣባችሁ Active Code የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ኮዱ የረሲቨራችሁን ChipId ነው እሱን ስተካክሉ 100% ይሰራላችሏል ሌላ ደግሞ ሶፍትዌር ስትጭኑ Error ካመጣባችሁ መጀመርያ ፍላሻችሁ ላይ ያለው ሶፍትዌር 8mb መሆኑን አረጋግጡ ምክንያቱም ከስልካችሁ ወደ ፍላሽ ስትገለብጡ 0 kb ሆኖባችሁ እንዳይሆን ሁለተኛ ደግሞ በ gxrom አስገድዳችሁ መጫን ትችላላችሁ።
@shegarDishSoftware
3 781
❤️Forever Server እና Funcam Server Apollo iptv ሌሎችም Serverዎች 100% ይመለሳሉ እስኪስተካከል በትህግስት ብቻ ጠብቁ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ (ጥራት መቀያየሪይ ቢጫ በተን) ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ በነፃ ያለክፍያ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Add WiFi Sign Display Option
🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ)
27_7_2023 VF2590
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
ምርጥ ነፃ Iptv Application የሀገር ውስጥ ቻናሎች የኳስ የፊልም ቻናሎችን የያዘ Best iptv
Iptv Application ለማግኘት ይሄን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShegarSani08 @ShegarSani08
@ShegarSani08 @ShegarSani08
3 781
😎እነዚን ሪሲቨሮችን ለምትጠቀሙ SuperMax F18 & SuperMax F18 Super Tech & SuperMax F18 Super plus
👉 SM 9200Super Tech &👉 SM 2350 SuperTech &👉 SM 200HD mini ሪሲቨሮች Funcam የሚቀበሉት ሁሉም Amos 4w & Apollo iptv እየሰሩ ነው😉
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
@ShegarDishsoftware
25_7_2023 VF2564
3 781
😔Forever Server እና Funcam iks ሌሎችም Serverዎች ዛሬ እየሰሩ አደለም ችግሩ ሁሉም ጋር ስለሆነ ከ Company እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
