ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 915
Subscribers
-224 hours
-17 days
-3630 days
Posts Archive
3 915
😱😱የ ብራዚል Vs ክሮሺያ ጨዋታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች።
👉Amos 4w 👉 KAN 11 HD & KAN 114K
👉ነፃ ቻናል Nilesat 7w BeinSport 12380 H 27500 or 11054 H 27500
👉ነፃ ቻናል Ethiosat 57e ETV ENT HD 11105 H 45000
👉ነፃ ቻናል10/15 ደቂቃ እየዘገየ ቢሆንም YehSat ATN HD ያሳያል 12015 H 27500
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@ShegarDish08
3 915
ፋይንደር የላክንለት ደንበኛ
Customer Satisfaction ✌️🙏
ማንኛውም የዲሽ እቃ በ1 ቀን ወደላቹበት መላክ እንችላለን @must08 ይዘዙን✌️
3 915
😔ደባሪ ዜና Tv Varzish ባለበት YehSat 52.5 e የነበረው ATN HD Tv ቻናል የ አለም ዋንጫ እንዳያስተላልፍ ታገደ ለኛ ኢትዮጵያዊያን የአለም ዋንጫን በጥሩ Quality እያስመለከተን ነበር ።
❤️አማራጭ በ Amos 4w Sport 1/2/3/4 & KAN 11 እያሳዩ ነው
👉ነፃ ETV ENT አልፎ አልፎ እያሳየ ነው።
👉ነፃ BeinSport Nilesat 7w አልፎ አልፎ ያሳየናል።
@ShegarDish08
3 915
😱ምርጥ ጨዋታ ቤልጂየም Vs ክሮሺያ ተባጠሱ እንዳያመልጣቹ👏👏👏👏👏👏
ነፃ ቻናል Nilesat BeinSport HD
12379 H 27500
@ShegarDish08
3 915
😉 ለ Tv Varzish Yehsat 52.5 e Satellite ተጠቃሚዎ አዲስ Varzish HD የሚል ቻናል ገብቶዋል ነገር ግን Locked ነው በ Biss Key ተቀልፎዋል Biss keyውን እንዳገኘን post የማደርግ ይሆናል ቻናሉም ጊዚያዊነቱ አልታወቀም።
11785 H 27500
@ShegarDish08
3 915
😉አሁን Live ፈረንሳይ Vs አውስትራሊያ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
Amos 4w KAN 11HD
YehSat ATN & Persiana Sport
Ethiosat ETV ENT HD
@ShegarDish08
3 915
😉ለTv Varzish ተጠቃሚዎች ነፃ ምርጥ ቻናል ATN HD ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያስተላልፋል ።
😳ETV ENT HD ከ ATN HD እየሰረቀ ነው ሚያስተላልፈው 😉😉
ATN 12015 H 27500
@ShegarDish08
3 915
ለ LEG N24 Pro iron ሪሲቨር ተጠቃሚዎች
የላይኛውን ከጫናቹ ቡኃላ ይህንን software ጫኑ።
ለ Nashare v2 ( Bein sport መከፈቻ )
ማሳሰቢያ መጀመሪያ ይህንን ከመጫናችው በፊት ከላይ የተለቀቀውን software ጫኑ።
@ShegarDishSoftware
3 915
የላይኛውን ከጫናቹ ቡኃላ ይህንን software ጫኑ።
ለ Nashare v2 ( Bein sport መከፈቻ )
ማሳሰቢያ መጀመሪያ ይህንን ከመጫናችው በፊት ከላይ የተለቀቀውን software ጫኑ።
@ShegarDishSoftware
3 915
😉አሁን Live አርጀንቲና Vs ሳውዲ አረቢያ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በ BeinMax 1 ላይ MY HD iptv በስልካቹ የትም ቦታ ሆናቹ መከታተል ትችላላቹ።
የ 1 አመት 600ብር ብቻ @must08
@ShegarDish08
3 915
😉አሁን Live አርጀንቲና Vs ሳውዲ አረቢያ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
Amos 4w KAN 11HD
YehSat ATN & Persiana Sport
Ethiosat ETV ENT HD
Nilesatv7w BeinSport
@ShegarDish08
3 915
😉አሁን Live ሴኔጋል Vs ኔዘርላንድ የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ።
Amos 4w KAN 11HD
YehSat ATN & Persiana Sport
Ethiosat ETV ENT HD
@ShegarDish08
3 915
😱Boom Boom አዲስ ቻናል ለ Nilesat 7w ተጠቃሚዎች Live ጨዋታውን በነፃ ቻናል BeinSport ላይ መከታተል ትችላላቹ ይመቻቹ።
12379 H 27500
@ShegarDish08
3 915
😎ዛሬ አለም ዋንጫ ይጀምራል የወንዶች ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ለእህቶቻችን 😎
❤️ውድ እናቴ / እህቴ / ሚስቴ/Girlfriend/ እንደምታውቂው የአለም ዋንጫ ዛሬ ሊጀመር ነው ስለዚህ ይህን የአቋም መግለጫ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል
1 ,ወሩን መሉ ሪሞቱ በእጄ ይሆናል ።
2 ሌላ ቻናል መጠቀም ክልክል ነው ቃና EBS ቲቪ ትዝ እንዳይልሽ።
3 በዚ ወር ልደት ክርስትና ሰርግ ሞት አራስ ኮንሰርት ቢኖር እንደማልሰማ እና እንደማልሳተፍ ለሚውለዱትም ለሚሞቱም ንገሪልኝ
4 ጨዋታ እያየሁ ማውራት አይፈቀድም ወይ እረፍት ላይ ወይም ጨዋታው ሲያልቅ መጠበቅ ይኖርብሻል። ከቻልሽ ሻይ ቡና ብታፈይልኝ ይመረጣልደ
5 ቲቪው ባለበት 20 ሜትር ውስጥ ማለፍም ሆነ ማቋረጥ ክልክል ነው።
6 ሚያናድድ ጥያቄ መጠየቅሽን እንድታቆሚ ልክ ይሄ ጨዋታ አርሰናል ከ እንግሊዝ ነው እንዴ አይነት።
7 ማኔ & ሳላ & ቤንዜማ & ኦዚል እንደሌሉ እና ግብፅ፣ጣልያን እና ኤርትራ ለአለም ዋንጫ እንዳላለፉ ቀድሜ ላሳውቅሽ።
ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ እናደርሳቹዋለን ይመቻቹ🤜🤛
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
