uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 934
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-5430 kunlar
Postlar arxiv
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu @ShegarDishSoftware 21_10_2022

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000HD Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amis ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu @ShegarDishSoftware 21_10_2022

👆👆👆 ይሔ የ OSCAR OS10HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 🔥TvVarzish & FootBall HD ይከፍታል። 🔥Ethiosat & Yehsat  ሙሉ ቻናል ይዟል። @ShegarDishSoftware 21_10__2022

👆👆 ይሔ የ Old Coronet Software ነው ሪሲቨሮቹ ቻናል እየደለቱ ካስቸገሯቹ ይሄ Software ያስተካክለዋል።

CORONET FOR CHANNEL DELET@ShegarDish08.bin4.00 MB

😉Master codes of receivers StarMax: 👉5689 MediaStar: 👉1004-4400 StarSat: 👉9876 iStar: 👉9876 iClass: 👉8131 Strong: 👉2150 SuperMax Plus: 👉1968 SuperMax 1x1:👉 6000 @ShegarDish08

❤️Update የሆነውን Yacine Tv Application ነው እና YTP player ለማውረድ 👇👇👇👇 ። @ShegarSani08 @ShegarSani08

የ PTV SPORT አዲስ BISS KEY👇 👉ABCD10FF111365FF @ShegarDish08

😳ETV ፕሪምየርሊግ አስተላለፍን ሊሉ ነው የ Wolves አስተላልፈው😂😂😂 😎Amos 4w 😎😎😎
😳ETV ፕሪምየርሊግ አስተላለፍን ሊሉ ነው የ Wolves አስተላልፈው😂😂😂 😎Amos 4w 😎😎😎

👨‍👩‍👦 Yehsat 52.5 e ወይም Tv Varzish Satellite ላይ ያሉ የልጆች የካርቶን ፊልም የሚያሳዩ ቻናሎች ናቸው። @ShegarDish08
👨‍👩‍👦 Yehsat 52.5 e ወይም Tv Varzish Satellite ላይ ያሉ የልጆች የካርቶን ፊልም የሚያሳዩ ቻናሎች ናቸው። @ShegarDish08

🥰 Amos 4w ተጠቃሚዎች 10971 V 30000 በ HDዎቹ ፍሪኬንስ Serach ስታረጉ TEST-118 የሚል ቻናል ይገባል ቻናሉ ከ Sport 5 ጋር ተመሳሳይ ነገር እያሳየ ስለሆነ በዚው ከቀጠለ
+1
🥰 Amos 4w ተጠቃሚዎች 10971 V 30000 በ HDዎቹ ፍሪኬንስ Serach ስታረጉ TEST-118 የሚል ቻናል ይገባል ቻናሉ ከ Sport 5 ጋር ተመሳሳይ ነገር እያሳየ ስለሆነ በዚው ከቀጠለ Sport 5 ቻናል የመጠቀም እድላችን የሰፋ ነው። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

🥰ሸገር ዲሽ Customers Care✌️ በሰሞኑ ዛሬ ወደ ክፍል ሀገር የተለያዩ ሪሲቨሮች / 180cm ሰዐኖች / Strong High gain Lnbዎች ልከናል እና የተሞሉ የሪሲቨር Forever + A
+1
🥰ሸገር ዲሽ Customers Care✌️ በሰሞኑ ዛሬ ወደ ክፍል ሀገር የተለያዩ ሪሲቨሮች / 180cm ሰዐኖች / Strong High gain Lnbዎች ልከናል እና የተሞሉ የሪሲቨር Forever + Apollo & Forever Apollo 5 &  Funcam + Apollo & funcam Serverዎች እንዲሁም MY HD iptv & E-Vission Iptv & Super Gshare plus  Server Codዎች ልከናል ።      እናመሰግናለን🙏 👉ማንኛውም የዲሽ እቃ ሪሲቨር  LNB  ፋይንደር Switch ገመድ ሁሉንም በብዛትም በፍሬ በምርጥ ዋጋ ወዳሉበት መላክ እንችላለን። ❤️ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ የምንለቀው እምነት እንዲኖራቹ እና እኛን ማዘዝ እንዲችሉ ነው። In Box  @must08 ይፃፋልን +251913064008  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

😎አሁን Live የአውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ ምርጥ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይመልከቱ። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ😉
+4
😎አሁን Live የአውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ  ምርጥ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይመልከቱ። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ😉

😍ስለ ዲሽ Splitter የተወሰነ ለማወቅ ይሄን Video ተመልከቱ✌️ https://youtube.com/watch?v=6ZfFIXsqzWA&feature=share @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
😍ስለ ዲሽ Splitter የተወሰነ ለማወቅ ይሄን Video ተመልከቱ✌️ https://youtube.com/watch?v=6ZfFIXsqzWA&feature=share @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

አዲስ Software ለKingStar KS 99hd prime What's new?? ✅fix sub translation issue. ✅add net audio smart video delay function. ✅fix some Bug Software Date 11/10/2022 Software Version -V115 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ ለ RealStar 1010HD Real Star 5050 HD Super Max F18 ሁሉም ረሲቨሮች አዲዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide ወይም delete ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port (ዲስክ ስዊች) አስተካክሉ። @ShegarDishSoftware

VPN Super Application 👆 😱Telgram or Plus ሌሎችም አልሰራ ላላቹ ይሄን VPN Super Application በመጫን መጠቀም ትችላላቹ ።✌️ 👇VPN Super Application ለማውረድ👇👇👇 @ShegarSani08 @ShegarSani08 @ShegarSani08  @ShegrSani08

😍ስለ ዲሽ Splitter የተወሰነ ለማወቅ ይሄን Video ተመልከቱ✌️ https://youtube.com/watch?v=6ZfFIXsqzWA&feature=share

👆👆ይሔ የ FindSat VF-8620 ፋይንደር Software ። Software RAR file ነው Extract አድርጋቹ በውስጡ Setup & Software File አለው። Software አጫጫን Youtube ላይ ተመልከቱ። Subscribe Like እያደረጋቹ https://youtu.be/T2_ivv42tPE @ShegarDishsoftware