(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Kanalga Telegram’da o‘tish
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
329
Obunachilar
-424 soatlar
+107 kun
+4430 kun
Postlar arxiv
1. ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ለካሊድ ኢብኑ ወሊድ የሰጡት ታዋቂ የክብር ስም (ማዕረግ) ማን ይባላል?
ሀ) አሰዱላህ (የአላህ አንበሳ)
ለ) ሰይፉላህ አል-መስሉል (የተመዘዘው የአላህ ሰይፍ)
ሐ) አል-ፋሩቅ (እውነትንና ሐሰትን የሚለይ)
መ) ሰይፉል ኢስላም
ለይለተል ጁመአ ነው ሰለዋት 🤎
اللَّهُمَّ صل وسلم على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد
صلوا على الحبيب🤎
ከማውቀው ....
ከህጻን እስከ አዋቂ ሁሊም በውስጡ ሚያብሰለስለው የራሱ ሀሳብና ጭንቀት አለው ።
ከነዚ ውስጥ ሁሉ አፍላ እድሜ ላይ የለ ሰው አሊያም "ወጣቶች " ውስጣቸው ብዙ ሀሳብ፣ ማሰላሰል፣ መጨነቅ አሁንም ቤተሰብ ጥገኛ ሞሆንን ፈርቶ ብቻ ምን አለፋቹ ብዙ ያስባሉ ...
ግን እናንት ብቻ ወጣት እንደሆናቹ እያሰባቹ አንቺን
ምን አለብሽ ምትሉ ሰዎች ወላሂ አድብ 😡 አድቡ በቃ ህፃንም እንኳ ከናቱ ተደብቆ አምልጦ ሚጫወትበት መንገድ ያስባል ።
ራሳቹን ብቻ እንደ አሳቢ አትቁጠሩ !Ego ናት መሰለኝ ይህኔ ....አልጨርሰውም
ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን።
ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው።
Repost from نور الهدى
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።
➡️ ስሜትን ያስራል ።
➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።
➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ።
በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም።
➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት
ከቻላቹ አግቡና ፁሙ ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውሱ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ ልባቸውን አጠንክሩት! መልካም ለይል
꧁༺❀𓂃𓈒𓏸𓆩♡𓆪𓏸𓈒𓂃❀༻꧂
لَا تَــــحْــــزَنْ عَــــلَى مَــــنْ تَــــغَــــيَّــــرَ مَــــعَــــكَ فَــــجْــــأَةً.. فَــــقَــــدْ كَــــانَ يُــــمَــــثِّــــلُ دَوْرًا أَتْــــقَــــنَــــهُ لِــــفَــــتْــــرَةٍ. »
« ድንገት ለተቀየረብህ ሰው አትዘን ምክንያቱም ለተወሰነ ጊዜ በሚገባ የተወነውን ድራማ ጨርሶ ወደ እውነተኛ ማንነቱ ተመልሷል ማለት ነው
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰
.ነቢዩ ሙሳ(ዐ.ሰ) ከፈርዖን ዘንድ ከሸሹ በኋላ በመድየን ምድር ለስንት ዓመታት በበግ እረኝነት አገለገሉ?
ወደ ጀነት መግባት የማይችለው፣ ነገር ግን በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ፍጡር የትኛው ነው?
ይነበብ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የቻናሉ #ህዝብ ሆይ!
🚨 ዶክተሮቹ መርምረው ጨርሰዋል... ቻናሉ በበሽታ #እየተጠቃ ነው! 🏥😂
ምርመራው:
1. የኮመንት #ድርቅ (Comment disorder): ስልኩን እያዩ ዝም ማለት... ጣት ላይ የሚከሰት #ስንፍና። 🤐
2. የላይክ #ስስት (Like disorder): ላይክ ለማድረግ ጣትን ማሳከክ ግን አለመጫን። 🚫👍
መፍትሄው:
1.ሼር ማድረግ ✍️✨
2. ላይክን እንደ በረዶ #ማዝነብ (በባዶ ሆድ ቢሆን ይመረጣል)! 👍⛈️
መድሃኒቱን ካልወሰዳችሁ ቻናሉ '#ኮማ' ውስጥ ይገባል ተብሏልና ተባበሩ! 🤣🏃💨
ለማለት እንወዳለን
ለፈገግታ ያክል ነው እና like & share❤️ አትርሱ 🤗
, ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ሰሃቦች መካከል ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃሏ ይዛ የነበረችና ነብዩ ﷺ ሴቶችን በቤት ውስጥ ሶላት እንድትመራ የፈቀዱላት የትኛዋ ሰሃቢያ ናት?
.ነቢዩ ሙሳ(ዐ.ሰ) ከፈርዖን ዘንድ ከሸሹ በኋላ በመድየን ምድር ለስንት ዓመታት በበግ እረኝነት አገለገሉ?
| ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)ን አይቶ የወደፊት ነብይነታቸውን ያወቀው መነኩሴ ማን ይባላል?
