نور الهدى
Kanalga Telegram’da o‘tish
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
Ko'proq ko'rsatish469
Obunachilar
-124 soatlar
+17 kun
+4130 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+18
8 kanalda
Sentabr '26
+130
16 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+182
14 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+124
4 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+13
3 kanalda
Get PRO
May '260
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+166
1 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 08 Oktabr | +7 | |||
| 07 Oktabr | +3 | |||
| 06 Oktabr | 0 | |||
| 05 Oktabr | 0 | |||
| 04 Oktabr | +2 | |||
| 03 Oktabr | +2 | |||
| 02 Oktabr | +3 | |||
| 01 Oktabr | +1 |
Kanal postlari
| 2 | 📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 3 |
| 3 | • እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ። | 24 |
| 4 | #የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 26 |
| 5 | 🍂ኢማን ይኑርሽ...
በላእ እንኳን ቢወርድ
ሰብር እንዲኖርሽ | 107 |
| 6 | ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ... | 106 |
| 7 | ❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 144 |
| 8 | ►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi | 74 |
| 9 | 🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ
ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ። | 128 |
| 10 | የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 37 |
| 11 | ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው
ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን
እናሳይ።
🫴እኛ ግባችን በጀነት
ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው
ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት
አይሁን።
وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡
سورة آل عمران١٣٤ | 18 |
| 12 | ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾
“ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162 | 118 |
| 13 | «ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል፦»
«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ»
"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና
መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።"
— [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨ | 118 |
| 14 | "አዋቂ ማለት ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቅ ማለት አይደለም።
አዋቂ ማለት ጥሩን አይቶ የሚከተል መጥፎን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው። "
🌅 صباح الخير | 125 |
| 15 | ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን | 83 |
| 16 | ራሴን መሆን ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎችን አጥቻለሁ ግን የሚገርመው የጠፉት ሰዎች አይደሉም የከበቡኝ ጠላቶቼ እንጅ
ራሴን ለማግኘት ማንንም ለማጣት ዝግጁ ነኝ👐
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም | 113 |
| 17 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 5 |
| 18 | የአላህ ስሞች 99 ብቻ ናቸው ።
for wave : @suna_waver | 120 |
| 19 | ' የኔ ውድ እህት
አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡ | 123 |
| 20 | አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት
እርሷም አለቸኝ
............ገና ትታዘበኛለክ😭 | 140 |
