uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
330
Obunachilar
+124 soatlar
+57 kun
+4630 kun
Postlar arxiv
ወደ ጀነት መግባት የማይችለው፣ ነገር ግን በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ፍጡር የትኛው ነው?
Anonymous voting

ይነበብ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የቻናሉ #ህዝብ ሆይ! 🚨 ዶክተሮቹ መርምረው ጨርሰዋል... ቻናሉ በበሽታ #እየተጠቃ ነው! 🏥😂 ምርመራው: 1. የኮመንት #ድርቅ (Comment disorder): ስልኩን እያዩ ዝም ማለት... ጣት ላይ የሚከሰት #ስንፍና። 🤐 2. የላይክ #ስስት (Like disorder): ላይክ ለማድረግ ጣትን ማሳከክ ግን አለመጫን። 🚫👍 መፍትሄው: 1.ሼር ማድረግ ✍️✨ 2. ላይክን እንደ በረዶ #ማዝነብ (በባዶ ሆድ ቢሆን ይመረጣል)! 👍⛈️ መድሃኒቱን ካልወሰዳችሁ ቻናሉ '#ኮማ' ውስጥ ይገባል ተብሏልና ተባበሩ! 🤣🏃💨 ለማለት እንወዳለን ለፈገግታ ያክል ነው እና like & share❤️ አትርሱ 🤗

, ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ሰሃቦች መካከል ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃሏ ይዛ የነበረችና ነብዩ ﷺ ሴቶችን በቤት ውስጥ ሶላት እንድትመራ የፈቀዱላት የትኛዋ ሰሃቢያ ናት?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ ወጣት እያሉ ጃሉትን ያሸነፉት በምን መንገድ ነበር?
Anonymous voting

.ነቢዩ ሙሳ(ዐ.ሰ) ከፈርዖን ዘንድ ከሸሹ በኋላ በመድየን ምድር ለስንት ዓመታት በበግ እረኝነት አገለገሉ?
Anonymous voting

| ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)ን አይቶ የወደፊት ነብይነታቸውን ያወቀው መነኩሴ ማን ይባላል?
Anonymous voting

|| በሁደይቢያህ ለዑስማን ደም ለመበቀል የተደረገው መማማል ምን ይባላል?
Anonymous voting

የታሪክ ምሁራን የዓረብን ነገዶች(የዘር ሐረጎች) በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፍሏቸዋል?
Anonymous voting

| "ሂራእ"ማለት ከየትኛው አቅጣጫ የሚገኝ ተራራ ነው?
Anonymous voting

| ከበድር በፊት የመጀመሪያውን የአሰሳ ቡድን(ሰሪያህ) የመራው ማን ነው?
Anonymous voting

|| የዓረብ ምድር በስተምዕራብ በኩል በምን ይዋሰናል?
Anonymous voting

በሁደይቢያህ ለዑስማን ደም ለመበቀል የተደረገው መማማል ምን ይባላል?
Anonymous voting

..ተርጓሚ ለማይሻው ጌታ .ባሻህ ቋንቋ ንገረው💫

እስቲ አሚን በሉ🤌🏼 ሰው ፊት ከመቆም…የሰው እጅ ከማየት… ሰውን ከመጠበቅ…ተርቦ ከማደር… ጤናን ከማጣት… ወጥቶ ከመቅረት… አላህ ይጠብቀን🤎
እስቲ አሚን በሉ🤌🏼
ሰው ፊት ከመቆም…የሰው እጅ ከማየት… ሰውን ከመጠበቅ…ተርቦ ከማደር… ጤናን ከማጣት… ወጥቶ ከመቅረት… አላህ ይጠብቀን🤎

🤌የሆነ ጊዜ… ሁሉም የምንመኘው ነገር በጊዜው ይመጣል ያኔ ዛሬ ያለቀስንበትን ነገር በፈገግታ እናስታውሰዋለን 𝔦𝔫𝔰𝔥𝔞 𝔞𝔩𝔩𝔞𝔥 ✧・゚: ✧・゚: 𓂃 :・゚✧:・゚✧
🤌የሆነ ጊዜ…  ሁሉም የምንመኘው ነገር በጊዜው ይመጣል ያኔ ዛሬ ያለቀስንበትን ነገር በፈገግታ እናስታውሰዋለን 𝔦𝔫𝔰𝔥𝔞 𝔞𝔩𝔩𝔞𝔥 ✧・゚: ✧・゚: 𓂃 :・゚✧:・゚✧

የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም ፈጅር ......... ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት ፣ ለነፍስህ መርጊያ ናት፣ 💐 الصلاة خير من النوم 💐 ا
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም    ፈጅር .........      ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስህ መርጊያ ናት፣             💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች        🦋 ተነሱሱሱሱ            

ነገራቶችንና ሠዎችን ቶሎ መርሣት የምትችሉ ሠዎች ግን ወላሂ ታድላችሁ🥹 ...ተፈጥሮማ ለእናንተ ታዳላለች😕 ኡፍፍፍ አሑን ጠዋት ስነቃ እርስት ባረግ በቃ 😒
ነገራቶችንና ሠዎችን  ቶሎ መርሣት የምትችሉ ሠዎች ግን ወላሂ ታድላችሁ🥹   ...ተፈጥሮማ ለእናንተ ታዳላለች😕 ኡፍፍፍ አሑን ጠዋት ስነቃ እርስት ባረግ በቃ 😒

እሺ ውዶቼ አሁን ደግሞ የእናንተ  አስተያየትና ሃሳብ ይፈለጋል🥰 ​ስለ ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ ምን ያህል አዲስ ነገር አወቃችሁ? ​ከዚህ ታሪክ ለራሳችሁ ህይወትና እምነት ምን ትምህርት ወሰዳችሁ? ​ከጥያቄዎቹስ የተመቻችሁ ወይም አዲስ የሆነባችሁ የትኛው ነው?

🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆     🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

20. ሱለይማን (ዐ.ሰ) ለአላህ ያደረጉት ታዋቂው ዱዓ (ጸሎት) ምን ነበር?
Anonymous voting