ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

الذهاب إلى القناة على Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
329
المشتركون
-424 ساعات
+107 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
4. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት መቼ ነው?
Anonymous voting

3. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ከየትኛው የቁረይሽ ጎሳ የተወለዱ ናቸው?
Anonymous voting

2. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) የተወለዱበት ቦታ የት ነው?
Anonymous voting

1. ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ለካሊድ ኢብኑ ወሊድ የሰጡት ታዋቂ የክብር ስም (ማዕረግ) ማን ይባላል? ሀ) አሰዱላህ (የአላህ አንበሳ) ለ) ሰይፉላህ አል-መስሉል (የተመዘዘው የአላህ ሰይፍ) ሐ) አል-ፋሩቅ (እውነትንና ሐሰትን የሚለይ) መ) ሰይፉል ኢስላም

ለይለተል ጁመአ ነው ሰለዋት 🤎 اللَّهُمَّ صل وسلم على  محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد صلوا على الحبيب🤎

ከማውቀው .... ከህጻን እስከ አዋቂ ሁሊም በውስጡ ሚያብሰለስለው የራሱ ሀሳብና ጭንቀት አለው ። ከነዚ ውስጥ ሁሉ አፍላ እድሜ ላይ የለ ሰው አሊያም "ወጣቶች " ውስጣቸው ብዙ ሀሳብ፣ ማሰላሰል፣ መጨነቅ አሁንም ቤተሰብ ጥገኛ ሞሆንን ፈርቶ ብቻ ምን አለፋቹ ብዙ ያስባሉ ... ግን እናንት ብቻ ወጣት እንደሆናቹ እያሰባቹ አንቺን ምን አለብሽ ምትሉ ሰዎች ወላሂ አድብ 😡 አድቡ በቃ ህፃንም እንኳ ከናቱ ተደብቆ አምልጦ ሚጫወትበት መንገድ ያስባል ። ራሳቹን ብቻ እንደ አሳቢ አትቁጠሩ !Ego ናት መሰለኝ ይህኔ ....አልጨርሰውም

ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነ
ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው።

Repost from نور الهدى
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት ከቻላቹ አግቡና ፁሙ ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውሱ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ  ልባቸውን አጠንክሩት! መልካም ለይል        ꧁༺❀𓂃𓈒𓏸𓆩♡𓆪𓏸𓈒𓂃❀༻꧂

لَا تَــــحْــــزَنْ عَــــلَى مَــــنْ تَــــغَــــيَّــــرَ مَــــعَــــكَ فَــــجْــــأَةً.. فَــــقَــــدْ كَــــانَ يُــ
لَا تَــــحْــــزَنْ عَــــلَى مَــــنْ تَــــغَــــيَّــــرَ مَــــعَــــكَ فَــــجْــــأَةً.. فَــــقَــــدْ كَــــانَ يُــــمَــــثِّــــلُ دَوْرًا أَتْــــقَــــنَــــهُ لِــــفَــــتْــــرَةٍ. » « ድንገት ለተቀየረብህ ሰው አትዘን ምክንያቱም ለተወሰነ ጊዜ በሚገባ የተወነውን ድራማ ጨርሶ ወደ እውነተኛ ማንነቱ ተመልሷል ማለት ነው

      🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

.ነቢዩ ሙሳ(ዐ.ሰ) ከፈርዖን ዘንድ ከሸሹ በኋላ በመድየን ምድር ለስንት ዓመታት በበግ እረኝነት አገለገሉ?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ ወጣት እያሉ ጃሉትን ያሸነፉት በምን መንገድ ነበር?
Anonymous voting

ወደ ጀነት መግባት የማይችለው፣ ነገር ግን በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ፍጡር የትኛው ነው?
Anonymous voting

ይነበብ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የቻናሉ #ህዝብ ሆይ! 🚨 ዶክተሮቹ መርምረው ጨርሰዋል... ቻናሉ በበሽታ #እየተጠቃ ነው! 🏥😂 ምርመራው: 1. የኮመንት #ድርቅ (Comment disorder): ስልኩን እያዩ ዝም ማለት... ጣት ላይ የሚከሰት #ስንፍና። 🤐 2. የላይክ #ስስት (Like disorder): ላይክ ለማድረግ ጣትን ማሳከክ ግን አለመጫን። 🚫👍 መፍትሄው: 1.ሼር ማድረግ ✍️✨ 2. ላይክን እንደ በረዶ #ማዝነብ (በባዶ ሆድ ቢሆን ይመረጣል)! 👍⛈️ መድሃኒቱን ካልወሰዳችሁ ቻናሉ '#ኮማ' ውስጥ ይገባል ተብሏልና ተባበሩ! 🤣🏃💨 ለማለት እንወዳለን ለፈገግታ ያክል ነው እና like & share❤️ አትርሱ 🤗

, ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ሰሃቦች መካከል ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃሏ ይዛ የነበረችና ነብዩ ﷺ ሴቶችን በቤት ውስጥ ሶላት እንድትመራ የፈቀዱላት የትኛዋ ሰሃቢያ ናት?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ ወጣት እያሉ ጃሉትን ያሸነፉት በምን መንገድ ነበር?
Anonymous voting

.ነቢዩ ሙሳ(ዐ.ሰ) ከፈርዖን ዘንድ ከሸሹ በኋላ በመድየን ምድር ለስንት ዓመታት በበግ እረኝነት አገለገሉ?
Anonymous voting

| ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)ን አይቶ የወደፊት ነብይነታቸውን ያወቀው መነኩሴ ማን ይባላል?
Anonymous voting

|| በሁደይቢያህ ለዑስማን ደም ለመበቀል የተደረገው መማማል ምን ይባላል?
Anonymous voting