ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 429
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+1227 kun
+80630 kun
Postlar arxiv
7 435
ቢዮንሴ እና ሻኪራ የዝሙተኞች አርአያ ሲሆኑ
ሴት ሰሀቦች ደግሞች የጥቡቆች አርአያ ናቸው
ያቺ አርአያ ማነው?
https://t.me/NasihaLishebab
7 435
♦️| ወቅታዊ ጉዳይ ! — ርእስ፦ በየ ሚዲያው የሚደረጉ ውይይቶች ፍርድ! 🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሀራ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🗓 ዙል-ሒጃ 13 / 1447 || የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 435
+6
ድንቄም የቁርአን አስቀሪ።
ተመልከቱት አለማዊ ትምርት ላይ ቢሆን ደሩራ ልንለው እንችላለን። ይሄ ግን ቁርአን መቅሪያ ነው። ኢልም እያስተማርኩ ብሎ ነው። እንደዚህ ሴት ወንዱ የሚጨመላለቀው። እስቲ ፍረዱ አቅል ያላቹ።
ኢስላም ይሄ ነው ? የነብያት ዲን ይሄ ነው? ታዳ ኢኽዋኖች ይህንን ቀፋፊ ተግባራቸው እያያቹ ምትከተሏቸው ሰዎች ምን ሆናቹ ነው?
የኢኽዋኖች ደእዋ ለዘብተኛ ብላቹ እራሳቹን ምታሞኙ ምን ሆናቹ ነው። በዚህ ልክ በዲን እየተቀለደ ነው ለዘብተኝነት? እንደ ጴንፄ ሴት ወንዱ ተደበላልቆ የትኛው አጅር ነው ሚፈለገው?
ስለዚህ ባጭሩ ባረከሏፊኩም የሰለፍዮች ደእዋ ጠርዘኛ አክራሪነት ሆኖ አይደለም ኢኽዋኖቹ ወርደው ዘቅጠው አኽላቃቸውም መንሃጃቸውም ተበላሽቶ ነው። ይህንን እወቁ።
ሌላው መሃል ሰፋሪ ተመዩእን መንሃጅ ያደረጋቹ ወገኖች አላህን ፍሩ ከእነዚህ ከተበላሹ ኢኽዋኖች እጃቹን አንሱ ነገ ማስመሰል የሌለበት ሜዳ ለይ አላህ ከወደዳቹት ሳይቀሰቅሳቹ በፊት ዛሬውኑ ጠቅልላቹ ወደ ሰለፍያ ግቡ። ከእውነተኞች ጋር ሁኑ።
ከኢኽዋኖች ጋር አንድ የምያደርግ ምንም አይነት መንሃጅ የለም። ለኢኽዋኖች ዘብ የቆመው ኤልያ አህመድ ከተመለሰ ንገሩት ካልተቆጠበ እርግፍ አርጋቹ ተዉት። ቀብር ከጎናቹ አይተኛ ለምን ተጨነቃቹለት?።
ነቃ በሉ።
ሼር አርጉ ይህንን dangerous እናጥፋ
https://t.me/Abu_Mehreen
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 435
🌺ስጦታ ለሰለፊይ ወንድሞች እና እህቶች🌺
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ አዘጋጅቼላቹዋለው 👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ በመጫን ሁሉንም ያግኙ
7 435
“ቁርአን ቀርተዉ እንደጨረሱ ሰደቀሏሁል ዐዚም ማለት በዲን ላይ አሰል የለዉም ይህም መባል የለበትም ቢድዓ ነዉ”ይላሉ
ሸይኽ ኢብን ባዝ ረሒመሁሏህ
መጅሙዕ አልፈታዋ 7/329_331
የተወሰደ
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 435
ከተማ ለመዝናናት አልያም ለሆነ ሀጃ ወጣ ካላቹ የሴቶቻችን አለባበስ የቂያማ መቃረብን ያሳይሃል💔
ተሳቀቅንኮ!
https://t.me/NasihaLishebab
7 435
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩
#አያሙ_ተሽሪቅ (የመብያ፣ የመጠጫና አላህን የማስታወሻ ቀናት)
🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
❝አያሙ ተሽሪቅ (ከዙል-ሒጃህ 10 ቀጥሎ ያሉት 3 ቀናት ማለትም የዙል-ሒጃህ 11ኛ፣ 12ኛ እና 13 ኛው) ቀናት የመብያ፣ የመጠጫ እና አላህን የማስታወሻ (የዚክር) ቀናት ናቸው።❞
📔 ሐዲሱን ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል።
https://t.me/HussinAssilty/3258
7 435
Repost from 🇸🇦🇸🇦የሰለፍያ ግዛት𝕜𝕚𝕟𝕘𝕕𝕠𝕞 𝕠𝕗 𝕤𝕒𝕝𝕒𝕗𝕪𝕒🇸🇦🇸🇦
አሰላሙ አለይኩም ውድ የሱና ቤተሰቦች
ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በተለይም
1 ሌራ እና አከባቢዋ
2 ወራቤ እና አከባቢዋ
3 ቡታጀራ እና አከባቢዋ
4 አረቅጥ እና አከባቢዋ
5 አዲስ አበባ እና አከባቢዋ
6 ባህርዳር እና አከባቢዋ
7 ሀራ እና አከባቢዋ
8ኮምቦልቻ እና አከባቢዋ
9 ሸዋሮቢት እና አከባቢዋ
10 መርሳ እና አከባቢዋ
11 አልከሶ እና አከባቢዋ
12 ቅበት እና አከባቢዋ
13 ሁልባረግ እና አከባቢዋ
13 ጉብሬ እና አከባቢዋ
14 ሀዋሳ እና አከባቢዋ
15 ሚቶ እና አከባቢዋ
16 ሳንኩራ እና አከባቢዋ
17 አዳማ እና አከባቢዋ
18 ቆሼ እና አከባቢዋ
19 ጉንችሬ እና አከባቢዋ
20 የሀረር እና የአፋር እንዲሁም
21የወልቂጤ እና አከባቢዋ
በተለያዩ የሀገራችንክፍሎች እና የውጭ ሀገራት የምትገኙ ሰለፍዮችእንኳን አላህ ለ1447 የዒድል ዓድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉየኢማን የሰላም የጤና የመተዛዘን እንዲሆንልን እመኛለሁ።
ወንድማችሁ ሙከረም
አቡ ዑመር ኢብኑ ሽፋ ።።።።።።just ke seheger ።።።።።።
7 435
➾ የኢድ ኹጥባ
خطبة عيد الأضحى ١٤٤٧
ባህር ዳር ከተማ
🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
https://t.me/saleFiy_hune https://t.me/saleFiy_hune
7 435
በስደት ሆናቹ ኢድን እያሳለፋቹህ የምትገኙ ወንድም እና እህቶች አብሽሩ አትዘኑ አንድቀን በደስታ ከቤተሰቦቻቹ ጋር ታሳልፋ ይሆናል አብሽሩ👌
7 435
Dear Sis🌺
ኢድሽን የተገላለጠ እና የተወጣጠረ ልብስ ለብሰሽ በማሳለፍ አታበልሺው።
በኒቃብ ላይ አደራሽን🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 435
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
👉 የኢድ ተክቢራ ቃላቶች
🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወልውይ አላህ ይጠብቃቸው
💬 ♻️ ♻️ 👇👇👇
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
