fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 444
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1477 روز
+80330 روز
آرشیو پست ها
እኮ
እኮ

ትንሽ ኢልም በሽታ ነው🙌 እንታከመው!

ሳይሞላ ተመዝገቡ👆👆👆

አብዛኞቹን ሴቶች ይሄ ፍቅር ሚባለው ነገር የሀራም ሪሌሽን ነው እየሰበራቸው ያለው💔 አብዛኞቹን ወንዶች እርድና ነው ብሎ የጀመሩት ሱስ ነው በቁም እየገደላቸው ያለው💨 ተሳሳትኩ? https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🚫  የኻሊድ ክብሮም የአክፍሮትና ሽርክ ጉዞ    ኻሊድ ክብሮም የተባለው ግለሰብ ሰልሜያለሁ ብሎ ወደ እስልምና ከገባ በኋላ የትና ማን ጋር እንደተማረና ሸይኹ ማን እንደሆነ ሳይታወቅ ወደ ዳዕዋ ሜዳ በመግባት በተለይ ሴቶችን ያለ ሒጃብ ፊት ለፊት በማስተማር ሙሪዶቹ እንዲሆኑ ካደረገ በኋላ በጣም አደገኛ አካሄድ እየሄደ ይገኛል ።     ይህ ግለሰብ እየሄደበት ያለው አካሄ በጣም መርዛማና ትክክለኛውን እስልምና የሚበርዝ ነው ። ግለሰቡ እየሄደበት ያለው አካሄድ ምእራባዊያን የሰጡት የቤት ስራ ያለ እስኪመስል እየደረሰ ነው ። ይህ ግለሰብ  በረቀቀ መልኩ የነብዩን ሐዲስ ውድቅ በሚያደርግ መልኩ ቁርኣንን ብቻ መያዝና የቁርኣንን መረጃነት ብቻ መቀበል የሚለውን የቁርኣናዊያን ቡድኖች አካሄድ እያሰረፀ ነው ። በዚህ ብቻ አላቆመም ቁርኣንን ራሱ ማንም ቢያብራራው ተቀባይነት እንደሌለውና በቀጥታ ቁርኣንን ብቻ በመገንዘብ መብቃቃት እንደሚቻል መሰረት በመጣል ላይ እየሰራ ነው ። ይህን አስተምሮ በሚቀጥለው ንግግሩ ተመልከቱት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/7251 ይህ አካሄድ ሰለፎች ቁርኣንን የፈሰሩበትን መንገድ ውድቅ ለማድረግና ሰዎች በዝንባሌያቸውና ከስሜታቸው ጋር በሚስማማ መልኩ እንዲፈስሩት በዚህም ምእራቦች የሚፈልጉት አይነት ባህላዊ እስልምና እንዲስፋፋ ለማድረግ ያለመ አካሄድ ይመስላል ።     ሌላኛው የዚሁ የፈተና ሰው ዳዕዋ ሰዎች በኢማናቸው አማካይነት የፈለጉትን የማድረግ አቅም አላቸው የሚለውን የአሕባሾች ዐቂዳን ለማስፋፋት የሚያደርገው ጥረት ነው ። ይኸው ግለሰብ የለበሱት ልብስ ለሌሎች በረከት የሚያስተላልፍ ትራፊ ውሃቸው ለሌሎች መድሃኒት የሚሆንላቸው ፍፁም የሆነ ሀይል (ፓወር) ያላቸው አሉ እያለ የሰውን ልጅ የረቂቅ ሀይል ባልተቤትና ፍፁም ነው በማለት የቀብር አምልኮና በሙታን መንፈስ ወደ መታገዝ እየተጣራ ይገኛል ። ይህንን አስተምሮ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታቸው አዳምጡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1nRc3dU70O311-ljNlE_JueD3-AeG6DQe/view?usp=drivesdk       ከዚህ የሚከፋውና በጣም አደገኛው ደግሞ የደጋጎችን ልብስ መልበስ የእነርሱ መንፈስ ወዳንተ እንዲተላለፍ ያደርጋል የሚለው አስተምሮ ነው !  ይሄኛውንም በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1dR8C1c5Tv4SIVCK1h4IyKFBd8dx75xFy/view?usp=drivesdk      ተመልከቱ አንድ ጃሂል ስለጠሃራ የማያውቅ የአንድን ወልይ ልብስ ቢለብስ ወልይ መሆን ይችላል ማለት ሽርክ አይደለም እያለ ነው የሚያስተምረው ። ለማንኛውም ይህ ግለሰብ ብዙ ሴቶችና ወጣቶች ዘንድ እንዲህ አይነቱን የኩፍርና የሽርክ አስተምሮ ተቀባይነት እንዲኖረው እያደረገ ያለ ግለሰብ ስለሆነ ሙስሊሞች ከግለሰቡና ከአስተምሮቱ እንዲርቁና የኢስላም ጠላቶችን ተልእኮ እያስፈፀመ መሆኑን በማስገንዘብ መታደግ ያስፈልጋል እላለሁ ። http://t.me/bahruteka

ቤተሰብ ውሎ እናንተ ጋር እዴት ነው? እኛ ጋር ጭር ብሏል No ሱቅ No ባጃጅ(አዳማ)

پیام صوتی01:52

ከዚህ ታሪክ ምን ተማራቹ ወጣቶች? በComment ያስቀምጡ✍

አስለቅሶኛል💔

✨ማሊክ ኢብኑ ዲናር በጣም ትልቅ ኢማም ናቸው። ዛሂድ ከሚባሉት ከሰለፎች ውስጥ አንዱ ናቸው።ይህ አሊም ምን ይላሉ ህይወቴን እየሰከርኩ ነው የጀመርኩት። ህይወቴ በቃ መጠጣት መስከር ነው!   ከዛ ከእለታት አንድ ቀን ሚስት ማግባት ልጅ መውለድን ተመኘሁ ይላሉ።ማግባት ፈለኩኝ! አላህ አ'ለና ሚስት አገባሁና አንድ ሴት ልጅን ሰጠኝ አላህ✨። ስሟንም ፋጢማህ አልኳት ፋጢማ ብዬ ሰየምኳት🎀🙌   ፋጢማ እያደገች ስትመጣ ልቤ ወደ ኢማን እየቀረበ መጣ።ወንጀል መስራት እየተውኩ፤ውጪ ምጠጣውን መጠጥ 🍾 እቤት ይዤ መግባት ጀመርኩ ይላሉ።ፋጢማን እጭኔ እግሬ ላይ አስቀምጬ ነበር የምጠጣው ይላሉ።እንዲያም ሆኖ ግን ይሰግዳሉ።   አንዴ ቁጭ ብዬ እየጠጣሁ ፋጢማ ሁለት አመት አይሞላትም ይላሉ። ስትጫወት የምጠጣውን መጠጥ በእጇ ገፍታ ደፋችብኝ!ከዛ ምን አልኩኝ "አሀ!"አልኩ ይሄ የፋጢማ እጅ አይደለም የአላህ እጅ ነው አልኩኝ በሷ ሰበብ አጠጣ እያለኝ ነው ብዬ ተረዳሁ ይላሉ። ከዛ ፋጢማህ 3 አመት ሞላት።በጣም የምታምር የምታጓጓ ትንሽዬ ልጅ ነበረች።🤌 ፋጢማ 3 አመት እንደሞላት እንድ መጥፎ ክስተት ተከሰተ። ፋጢማ የምወዳት ልጄ ሞተችብኝ! አልቻልኩም ትግስት የሚባል ነገር አነበረኝም ይላሉ።ከነበርኩበት ባህሪ  የበለጠ ሆኜ ብሶብኝ ተገኘሁ! መጠጣት መስከር ጀመርኩ በንዴት💔 ከዛ እንድ ቀን ሸይጧን መጣና ምን አለኝ(ውስዋስ ውስጥ ገባሁ) "ዛሬ ሰክረኸው የማታውቀውን ስካር መስከር አለብህ መጠጣትህን አታቁም!!"  አለኝ። እኔም በቃ እሺ! አልኩት ሸይጧንን   ከዛ ስጠጣ... በጣም ጠጣሁ! ወዲያው በስካር መንፈስ ህልም አይኔ ላይ ከላይ ወደታች መዥገርገር ጀመረ። ወደኩ! ወደኩና አንድ ለተውባ የከፈተልኝን በር  በህልሜ ተመለከትኩ!✨✨✨✨   ልክ ተኝቼ እንዳለሁ ቂያማ የቆመ መሰለኝ(አላህ በህልም ነው የሚያሳያቸው) ፀሀይቱ ጠቁራለች🌚 ባህሩ ይነዳል 🔥ሰው ሁሉ አላህ ፊት ተሰብስቦዋል።እዛ ሰው ሁሉ ፊት ተጣሪ ይጣራል!🗣"እከሌ የእከሌ ልጅ ውጣ ለአላህ ፍርድ ቅረብ!"ይባላል።ልክ ያ ሰውዬ ሲጠራ ወዲያው ፊቱ ክስም ይላል   ሰዉ ሁሉ ሲጠራ ቆየና የኔ ተራ ደረሰ!! 🗣"ማሊክ ኢብኑ ዲናር ከአላህ ፊት ለመቆም ውጣ!" ተባልኩኝ ይላሉ።ያኔ ከመቅፅበት ከአካባቢዬ ሰው ሁሉ ጠፋና ከፊት ለፊቴ ትልቅ ዘንዶእባብ ያባረኝ ገባ!ይላሉ እኔ ስሮጥ  እሱ ሲከተለኝ🐉እኔ ስሮጥ  እሱ ሲከተለኝ ... በመንገዴ ላይ አንድ ሽማግሌን አገኘሁ!, ከዛ ብዬ አልኩት "እባክህ አድነኝ" አልኩ።ከዛ ትኩርር ብሎ አየኝና እኔ ሽማግሌ ነኝ እንዴት ብዬ ላድንህ እስኪ ትተርፍ እንደሆን በዚ መንገድ እሩጥ አለኝ! እሺ አልኩና መሮጥ ጀመርኩ ይላሉ። ያ እባብ ይከተለኛል ሮጬ ስደርስ ከፊት ለፊቴ እሳት ነው!🔥 ከእባብ አምልጬማ እራሴን እሳት ውስጥ??? አይሆንም!! አልኩኝና በሌላ መንገd l! በሌላ መንገድ ስሄድ ተመልሼ ያንኑ ሽማግሌ አገኘዋለሁ (ህልማቸው ላይ ነው ይሄ ሁሉ ሱብሀነላህ ጭንቀት!) ያን ሰው መጥቼ አንተ ሽማግሌ ሆይ በአላህ ይሁንብህ  አግዘኝ እርዳኝ ስለው አለቀሰ ለሁኔታዬ ከዛ ምን አለኝ "እንዴት ብዬ ላድንህ ልጄ?እኔ ደካማ እንደምታየኝ እስኪ ትድን እንደሆን ወደዛ ተራራ እሩጥ አለኝ።ወደተራራው መሮጥ ጀመርኩ።🏔    ወደ ተራራው  እየሮጥኩኝ ሳለ ህፃናት ተሰብስበው ያ ፋጢማህ ... ፋጢማ ሆይ አባትሽን እባብ ሊበላው ነው አድኝው ይላሉ። ይህንን ስሰማ ለካ በ3አመቷ የሞተችብኝ ልጅ አለችኝ ልታድነኝ ነው እያልኩ ደስ እያለኝ ወደተራራው እሮጣለሁ። ልክ ስደርስ ልጄ እኔን በቀኝ እጇ ያዘችኝ እና በግራ እጇ ወዲህ አድርጋ ጣለችው ይላሉ።   ከዛ ዱንያ ላይ አደርጋት እንደነበረው ጉልበቴ ላይ አስቀምጬ አወራታለሁ። "እንዴት ነህ አባቴ?" አለችኝ።  እሱ ይቆይ ልጄ ሆይ እስኪ ንገሪኝ ያ እባብ ምን ነበር ሊበላኝ የነበረ?  አልኳት።   📍 አባቴ ያ እኮ በዱንያ ስትሰራው የነበረው መጥፎ ስራህ ነው።አንተ ነህ እንዲ ያወፈርከው ያተለከው። እሺ ሽማግሌውስ?አልኳት   📍ሽማግሌው ደግሞ ጥሩ ስራህ ነው ደካማ ነው ሊያድንህ አልቻለም አንተ አደከምከው። ከዛ አንድ ቁርዐን ቀራችልኝ ምን የሚል ፦                 "ለእነዛ ምዕመናን ለአላህ ግሳፄ የሚፈሩበት                  ጊዜ አልደረሰም ወይ??" የሚለውን ኣያ አነበበችልኝ   ✨ልክ እኔም ከእንቅልፌ እየጮኽኩ ተነሳሁ።አዎ ጊዜው ደርሶዋል ጌታዬ እያልኩ እያለቀስኩ ተነሳሁ ይላሉ። ከዛ ተነሳሁ እና ሻወር ወስጄ ኡዱ አደረኩና ወደ መስጂድ መሄድ ጀመርኩኝ። መስጂድ ደርሼ ሱብሂ ስሰግድ ኢማሙ የመስጂዱ ኢማም ልጄ በህልሜ የቀራችልኝን አያ እየቀራ ነበር። አላህ ለዛ ነው ከዛ ቡሀላ ትልቅ አሊም ሆነው የወጡት!✨ከዛ ሁሌም መስጂድ በር ላይ ሁሉም ሰግዶ ሲወጣ ይቆሙና...   🗣"አንተ አላህን ያመፅክ ባሪያ ሆይ ወደ አላህ ተመለስ!!"እያሉ ይናገሩ ነበር። አህህ ማሊክ ኢብኑ ዲናር! የተወሰደ🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ነው

የመዳም ቅመሞች አንብቡት በዛውም ሼር አድርጉት በተረፈ አሏህ ይጠብቃቹህ ከFB ያገኘሁት ነው https://t.me/Abu_Umer1
የመዳም ቅመሞች አንብቡት በዛውም ሼር አድርጉት በተረፈ አሏህ ይጠብቃቹህ ከFB ያገኘሁት ነው https://t.me/Abu_Umer1

ወላጆችሽ ጫት ሲቅሙ አትኻድሚያቸው ቡና በማፍላት ይሁን ውሃ በማቅረብ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ቢዮንሴ እና ሻኪራ የዝሙተኞች አርአያ ሲሆኑ ሴት ሰሀቦች ደግሞች የጥቡቆች አርአያ ናቸው ያቺ አርአያ ማነው? https://t.me/NasihaLishebab
ቢዮንሴ እና ሻኪራ የዝሙተኞች አርአያ ሲሆኑ ሴት ሰሀቦች ደግሞች የጥቡቆች አርአያ ናቸው ያቺ አርአያ ማነው? https://t.me/NasihaLishebab

አኼራህንም ዱኒያህንም በአንዴው ስከስር
አኼራህንም ዱኒያህንም በአንዴው ስከስር

ኒቃብ ለባሽ ጅልባብ ለባሽ ባትሆኑ እንኳን እንደ ካፊር ሴት ሱሪ ለባሽ እና ተገላላጭ ሴት አትሁኑ https://t.me/NasihaLishebab

ኒቃብ ልበሱ አትገላለጡ🙌
ኒቃብ ልበሱ አትገላለጡ🙌

♦️| ወቅታዊ ጉዳይ ! — ርእስ፦ በየ ሚዲያው የሚደረጉ ውይይቶች ፍርድ! 🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሀራ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🗓 ዙል-ሒጃ 13 / 1447 || የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ግብፆች ግን ሙስሊም ናቸውን? አያቹ ኢድን እንዴት በኢኽቲላጥ እንደሚሰግዱ
ግብፆች ግን ሙስሊም ናቸውን? አያቹ ኢድን እንዴት በኢኽቲላጥ እንደሚሰግዱ

ድንቄም የቁርአን አስቀሪ። ተመልከቱት አለማዊ ትምርት ላይ ቢሆን ደሩራ ልንለው እንችላለን። ይሄ ግን ቁርአን መቅሪያ ነው። ኢልም እያስተማርኩ ብሎ ነው። እንደዚህ ሴት ወንዱ የሚጨመላለቀው። እስቲ ፍ
+6
ድንቄም የቁርአን አስቀሪ። ተመልከቱት አለማዊ ትምርት ላይ ቢሆን ደሩራ ልንለው እንችላለን። ይሄ ግን ቁርአን መቅሪያ ነው። ኢልም እያስተማርኩ ብሎ ነው። እንደዚህ ሴት ወንዱ የሚጨመላለቀው። እስቲ ፍረዱ አቅል ያላቹ። ኢስላም ይሄ ነው ? የነብያት ዲን ይሄ ነው? ታዳ ኢኽዋኖች ይህንን ቀፋፊ ተግባራቸው እያያቹ ምትከተሏቸው ሰዎች ምን ሆናቹ ነው? የኢኽዋኖች ደእዋ ለዘብተኛ ብላቹ እራሳቹን ምታሞኙ ምን ሆናቹ ነው። በዚህ ልክ በዲን እየተቀለደ ነው ለዘብተኝነት? እንደ ጴንፄ ሴት ወንዱ ተደበላልቆ የትኛው አጅር ነው ሚፈለገው? ስለዚህ ባጭሩ ባረከሏፊኩም የሰለፍዮች ደእዋ ጠርዘኛ አክራሪነት ሆኖ አይደለም ኢኽዋኖቹ ወርደው ዘቅጠው አኽላቃቸውም መንሃጃቸውም ተበላሽቶ ነው። ይህንን እወቁ። ሌላው መሃል ሰፋሪ ተመዩእን መንሃጅ ያደረጋቹ ወገኖች አላህን ፍሩ ከእነዚህ ከተበላሹ ኢኽዋኖች እጃቹን አንሱ ነገ ማስመሰል የሌለበት ሜዳ ለይ አላህ ከወደዳቹት ሳይቀሰቅሳቹ በፊት ዛሬውኑ ጠቅልላቹ ወደ ሰለፍያ ግቡ። ከእውነተኞች ጋር ሁኑ። ከኢኽዋኖች ጋር አንድ የምያደርግ ምንም አይነት መንሃጅ የለም። ለኢኽዋኖች ዘብ የቆመው ኤልያ አህመድ ከተመለሰ ንገሩት ካልተቆጠበ እርግፍ አርጋቹ ተዉት። ቀብር ከጎናቹ አይተኛ ለምን ተጨነቃቹለት?። ነቃ በሉ። ሼር አርጉ ይህንን dangerous እናጥፋ https://t.me/Abu_Mehreen https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1