uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 470
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+1467 kun
+77830 kun
Postlar arxiv
ሴት ልጅ አማራጭ ካጣች ወይም ትኩረት ስትሻ... 👉 ፎቶዋን ሚዲያ ላይ ትፖስታለች! ​ወንድ ልጅ አማራጭ ካጣ ደግሞ... 👉 ነውራም እና ባለጌ የሆነ ፖስት ይፖስታል። ​ሁለቱም ፍለጋ ላይ ናቸው — መንገዳቸው ግን ይለያያል። ​ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናየው ብዙው ነገር የባህሪ ሳይሆን "የአማራጭ ማጣት" እና "የትኩረት ፍለጋ" ውጤት ነው! የታዘብኩትን ነው! ​. . የተወሰደ ነው https://t.me/Abu_Umer1

🚫  የኢኽዋኖች ጥመት ለህዝቡ መነገር አለበት !      🔹 እውን የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነውን ?      ሀገራችን ላይ ስመጥር ከሆኑ የኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው የካሚል ሸምሱ ወንድም አቶ ሹዓይብ ሸምሱ የአላህ መልእክተኛ ከሽርክ በማስጠንቀቅ ተውሒድ ባስተማሩበት ሜምበር ላይ ወጥቶ ለጁሙዓ የተሰበሰበውን ሙስሊም የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነው ብላችሁ ንያ እንድታደርጉ አደራ እላችኋለሁ ይላል ። በዚህ ብቻ አያቆምም ድሮ እኛ አለማዊና ዲናዊ ትምህርት ብለን የከፋፈልነው የተሳሳተ ግንዛቤ ወደ ልጆቻችን መተላለፍ የለበትም ይላል ።‼ እንዲህ እያለ ፊዚክስና ኬሚስትሪ ወይም ባዮሎጂና ሲቪክ የመሳሰሉ ትምህርቶች ዒባዳ መሆኖቸውን በጁሙዓ ኹጥባ ላይ ያውጃል ። አይደለም ከሚሉት ያስጠነቅቃል ። ወደ ምላሽ መስጠት ከመሄዴ በፊት ንግግሩን ( ኹጥባውን)  በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1G-IAkoIq7rfkXVESogD-_2KJ4jMI8Rob/view?usp=drivesdk      ለአቶ ሹዓይብ ሸምሱ የማቀርበው ጥያቄ አንደኛ  :—     ለመሆኑ መሬት በፀሀይ ዙሪያ ትዞራለች ፀሀይ የማትንቀሳቀስ አካል ነች የሚለውን ፍልስፍና ሲግቱን መሬትን እንደ ኳስ አድርገው በአንድ እጃቸው ይዘው እያሽከረከሩ ፀሀይን በሚያበራ ባትሪ መስለው በሌላ እጃቸው ይዞው መሬት እየተሽከረከረች ብርሀንዋን ከማይንቀሳቀሰው ፀሀይ ታገኛለች ሲሉን የነበረው ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? መልሱን ለማገኘት የፀሀይ ጉዞ የሚለውን አጭር ማስታወሻ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/1694 ሁለተኛ :—     የሰው ልጅ ከዝንጆሮ ነው የመጣው የሚለው የዳርዊን ፍልስፍና ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? ይህ አስተሳሰብ ኩፍር ለመሆኑ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች ቢኖሩም ለማሳጠር የሚከተሉትን የቁርኣን አንቀፆች ልጠቀስ : – وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن سُلَالَةٍ مِّن طِينٍ በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው ፡፡ ثُمَّ جَعَلْنَاهُ نُطْفَةً فِي قَرَارٍ مَّكِينٍ ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍትወት ጠብታ አደረግነው ፡፡ ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን ፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን ፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን ፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው ፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው ፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ "፡፡       (12–14)  المؤمنون         የምእምናን ምእራፍ ከ12 – 14 ሶስተኛ :—     ስለሴቶች መብትና የራስን መብት በራስ ስለመወሰንና የመሳሰሉት የሰው ሰራሽ ህጎችን የሚያስተምረው ሲቪክ መማር ዒባዳ ነው ብለህ ነው የምታምውና ሙስሊሞች ዒባዳ ነው ብለው ንያ እንዲያደርጉ አደራ የምትለው ? አራተኛ :—    የዚህ አይነቱ ፍልስፍናና መለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሆነው የቁርኣንና ሐዲስ አስተምሮ የተለያዩ ናቸው ማለት የተሳሳተ ግንዛቤ ስለሆነ ወደ ልጆቻችን መተላለፍ የለበትም የምትለው የአላህን ቃል አፕሩቭ ማድረግ ከማይቻሉ የሰው ልጆች ፍልስፍና ጋር አንድ ነው ብሎ ማስተማር ዒባዳ ስለሆነ ነው ?     እነዚህን የተወሰኑ ነጥቦች ያነሳሁት የወደቀን ነገር የሚያነሳው አያጣም ስለሚባል እንጂ የንግግሩ ውዳቂነት ውድቅ ከማድረግ ያብቃቃ ነበር ። ለማንኛውም ኢኽዋኖች ማለት እነዚህ ናቸው ልብ ያለው ልብ ይበል ። https://t.me/bahruteka

photo content

ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን አዲስ የገንዘብ ድጋፍ ፈቀደች ​የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች ጠባቂ (የሳዑዲው ንጉሥ) እና የልዑል አልጋ ወራሹን መመሪያ ተከትሎ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን የሚውል አዲስ የፋይናንስ ድ
ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን አዲስ የገንዘብ ድጋፍ ፈቀደች ​የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች ጠባቂ (የሳዑዲው ንጉሥ) እና የልዑል አልጋ ወራሹን መመሪያ ተከትሎ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን የሚውል አዲስ የፋይናንስ ድጋፍ ፓኬጅ አፅድቃለች። ​ከ 224 ሚሊዮን የሳዑዲ ሪያል (SAR) በላይ የሆነው ይህ የገንዘብ ድጋፍ፣ ሀገሪቱ እያጋጠማት ባለው ቀጣይ የኢኮኖሚ ፈተና ወቅት የየመን መንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ ለመሸፈንና የሀገሪቱን በጀት ለመደገፍ የሚውል ነው። ​ይህ የተወሰደው እርምጃ ሳዑዲ ዓረቢያ የየመንን መረጋጋት እና የኢኮኖሚ ማገገም ለመደገፍ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ጥረት የሚያንጸባርቅ ነው። ​ምንጭ: ዓረብ ኒውስ (Arab News) / የየመን ሞኒተር (Yemen Monitor) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ይህች ምድር ለጥቂት ጊዜ የምንቆይባት እንጂ መኖሪያችን አይደለችም። እውነተኛውና የማይፈርሰው ዘላለማዊ ቤታችን አኺራህ ነው።
🤲🏽 አላህ የጀነት ሰዎች ያድርገን።
https://t.me/QuranForQalb

ስሙ ስለ አህመድ አደም ችግር ማወቅ ከፈለጋቹ ስሙቱ👆👆👆

👆👆👆 #ጥሩ ጥርጣሬና መስፈርቶቹ በሙስሊም ላይ እና ለአህመድ ኣደም የተሰጠ ምላሽ (ሙሉ ሙሐደራ) 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የሙብተዲእ ዳእዋ ተእፅኖ እንደሌለው ማየት ከፈለክ የአህመድ አደምን ተማሪዎች ተመልከት ቲክቶክ ሰፈር የስም ኒቃቢስቶች የሞሉት የሱ ተማሪዎች ናቸው። የሙብተዲእ ዳእዋ አታዳምጡ🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab

ወጣቶች በዲናቹ ወኔ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ የኡስታዝ ባህሩ ተካን እና የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣንን ሙሀደራ ኮምኩሙ ©ቻናላቸውን ለማግኘት 👇👇 @bahruteka @shakirsultan

ኒካህ ማሰርኮ ቀላልኮ ነው🌹 "እገሌ እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሻለው ፍቃደኛ ከሆንሽ ስለኔ ማጣራት ያለብሽን ነገር አጣርተሽ መስፈርትሽን ማሟላ ከሆነ ሽማግሌ ልኬ ላገባሽ ፈልጋለው" "እገሊት እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሃለው ፍቃደኛ ከሆንክ ማንነቴን አጣርተህ መስፈርትህን ካሟላው ሽማግሌ ልከህ እንድታገባኝ ፍልጋለው" የምን በጅንጅና ዙሪያ ጥምጥም መሄድ። አሏህን ከፈራህ/ሽ ቀጥታ ወደ ገደለው መግባት ነው። የፍቅር ቃል መለዋወጡ ከኒካህ በኃላ ይደርሳል🌺 አድርሱላቸው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

✅   የዓሹራእ ፆም ታሪክና የሑሰይን ሞት አይገናኙም !     ዓሹራእ ነብዩላሂ ሙሳን አላህ ነጃ ያወጣበትና ፊርዐውንን ከነሰራዊቱ ያጠፋበት ቀን ሲሆን ነብዩ ከመላካቸው በፊትም አዩሁዶች ይፆሙት ነበር ። ዓኢሻ ባወራችውና ኢማሙል ቡኻርይ በዘገቡት ሐዲስ ቁረሾችም ነብዩ ከመላካቸው በፊት ይፆሙት እንደነበርና ነብዩ ወደ መዲና ሲሄዱ ራሳቸውም ፁመውት ፁሙት ብለው ያዘዙ መሆኑን ያረጋግጣል ።    ሑሰይን የተገደለው ሙሐረም 10 / 61ኛው አመተ ሂጅሪያ ላይ ነው ። በመሆኑም የሑሰይን መገደል ከዓሹራእ ፆም ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ። ነገር ግን ቢዳዓ ያሳወረው ዐይን ሱናን ማየት አይችልምና ሺዓዎች ነብዩ ሙሐመድ ሙሳንና ተከታዮቹን ነጃ አውጥቶ ፊርዓውንና ሰራዊቱን በማጥፋት ለነብዩላሂ ሙሳ ድል በመስጠቱ አላህን ለማመስገንና በተገኘው ድል ለመደሰት የፆሙትን የዓሹራእ ቀን ከአኼራ በፊት በዱንያ ላይ ራሳቸውን ያሰቃዩበታል ።    ኢስላም አንድ ሰው ሲሞት የእለቱም ቀን ቢሆን ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስና ሙሾ ማውረድ እንዲሁም ልብስ መቅደድና ራስን መግረፍን ይከለክላል ። ሺዓዎች ና ብለው አስጠርተው ከመካ እንዲወጣ ካደረጉትና ለዑበዱላሂ ኢብኑ ዚያድ ሰው በላ አሽከሮች አስረክበው ተገሎ ጭንቅላቱ እንዲቆረጥ ካደረጉ በኋላ አዛኝ መስለው እስከ ቂያማ ራሳቸውን እያሰቃዩና እየቀጡ ያለቅሳሉ  ⁉️      በሱና ብርሃን ከቢዳዓ ጨለማ ነጃ ላወጣን አምላካችን ምስጋና ይገባው ። https://t.me/bahruteka

🌺አንቺ በአላህ እና በመጨረሻው ያመንሽ እህቴ ሆይ ከነዚህ ከአራት የዘመናችን አስከፊ ሴቶች አትሁኚ 1.የምእራባውያንን ፋሽን ተከትል ተገላልጣ ከቤቷ የምትወጣ ሴት🚫 2.ፍቅር በሚል ስም በዝሙት ገ
🌺አንቺ በአላህ እና በመጨረሻው ያመንሽ እህቴ ሆይ ከነዚህ ከአራት የዘመናችን አስከፊ ሴቶች አትሁኚ 1.የምእራባውያንን ፋሽን ተከትል ተገላልጣ ከቤቷ የምትወጣ ሴት🚫 2.ፍቅር በሚል ስም በዝሙት ገላዋን ካቆሸሸች ሴት 🚫 3.ሚዲያ ላይ ወጥታ እየጨፈረች ይሁን እንዲሁ ፎቶዋን / ቪዲዮዋን ለባሏ ብቻ የሚገባውን ገላ ተገላልጣ እየፖሰትች የላይክ ለቃቃሚ ከሆነች ሴት 🚫 4.ንፅፅር/ዳእዋ/ቁርአን መቅራት በሚል ሰበብ ሚዲያ ወጥታ በዲን ስም የአላህን ሸሪአ አምፃ ዲነኛ መስላ ላይክ እና ፎሎ ከምለቃቅም ሴት 🚫 አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab

አንተ ወጣት❗️ዛሬ ያለህ ጊዜ ነገ ላይመለስ ይችላል። ጤና፣ጉልበት እና እድል እያለህ በአላህ ታዛዥነት ላይ ተጠቀምበት። አንተ ወጣት❗️ወጣትነት የመዝናኛ ጊዜ ብቻ አይደለም እንደውም ሶላትን ተጠባብቆ የመስገድ ደርሶችን የመከታተል ፣የወላጆችን ሀቅ የመጠበቂያ እና የጀነት ስንቅ የሚሰበሰብበት ወቅት ነው። 📌ዛሬ የጠፋ ደቂቃ ነገ አይመለስም! ስለዚህ ወቅትህን በአላህ ታዛዥነት አሳልፍ።📌 አላህ ጊዜያቸውን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲 https://t.me/NasihaLishebab

💐አደብ ሲባል ለንግግር ብቻ አይደለም! ➻ለአለባበስ አደብ አለው🍃 ➻ለአካሄድ አደብ አለው🍃 ➻ለአሳሳቅ አደብ አለው🍃 ➻ለመግባባትም አደብ አለው🍃 👌በሁለመናችን አደብ ያስፈልገናል።✅ ➻ማንነታችንን በአደብ እናስውበው! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

ፈገግ በሉ አንዱ ማለት ነው የገዛ ጓደኛውን የትዳር ጥያቄ አቀረበለት እንዴት አትሉኝም የጓደኛው ስም ሰመር ነው እናም ቴሌግራሙን "Semer" ብሎ ነበር የያዘው እናም ጓደኛው ሰሚራ የሚል መስሎት በውስጥ ገብቶ የተወሰነ አውርቶት ከዛን የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቀረበለት እላቹዋለው አይ ግርጣት…… ባንጀናጀንስ? https://t.me/Abu_Umer1

ወይም ደግሞ ዝም ብሎ የወንድ ስም ተጠቀሙ ለምሳሌ ኡሙ ሙሀመድን አቡ ሙሀመድ ብላቹ ያዙት

ሶሻል ሚዲያ ምትጠቀሙ እህቶች ወንዶች ጀነጀኑን አስቸገሩን የምትሉ እህቶች እንደ ሀሳብ ለምን የሶሻል ሚዲያ ስማቹን ወይ በጥቅስ ወይ በሆነ አባባል አሰይሙም? ፕሮፋይላቹንም ሴትነታቹን የማይገልፅ ፕሮ
ሶሻል ሚዲያ ምትጠቀሙ  እህቶች ወንዶች ጀነጀኑን አስቸገሩን የምትሉ እህቶች እንደ ሀሳብ ለምን የሶሻል ሚዲያ ስማቹን ወይ በጥቅስ ወይ በሆነ አባባል አሰይሙም? ፕሮፋይላቹንም ሴትነታቹን የማይገልፅ ፕሮፋይል ለምን አትጠቀሙም? ልክ እንደ ሀዲስ የኡለሞች ንግግር ወዘተ…… ያው ቢደብራቹም ከላይ ያቀረብኩላቹህን ነገር ብትተገብሩ የተወሰነ ፊትና ይቀንስላቹዋል ብዬ ነው። https://t.me/NasihaLishebab

"ሽቶ ለሰው ነው ወይስ ለባልሽ" በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/NasihaLishebab

ልባም ሰለፊይ ሴት ሰለፊይ ወንድ ነው ምታገባው No አህባሽ No ኢኽዋን No ሙመይአ No ሀዳዲያ https://t.me/Abu_Umer1
ልባም ሰለፊይ ሴት ሰለፊይ ወንድ ነው ምታገባው No አህባሽ No ኢኽዋን No ሙመይአ No ሀዳዲያ https://t.me/Abu_Umer1

ቲክቶክ የምትጠቀም ሴት "ሀያእ አለኝ" ብላ የማውራት ሞራል የላትም ሲጀመር ሀያእ ቢኖራት ኖሮ ቲክቶክ ባልተጠቀመች ነበር🙌 https://t.me/Abu_Umer1