ምክር ለወጣቶች
Ir al canal en Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 405
Suscriptores
+4524 horas
+1107 días
+77230 días
Archivo de publicaciones
7 411
🛑የሴት ልጅ ፈተና
በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ አልኪርማኒይ(ሀፊዘሁሏህ)
"የኔ ፍቅር ምን አይነት ፍቅር"
"ድሮ በወረቀት ነበር አሁን ደግሞ ሚሴጅ"
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
ሺአዎች ቁርአንን አልቀየሩም ነው የምትሉት?
አሁን እነዚህ ካ***firoch ናቸው የሙስሊሙ ጠበቃ?
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 411
እናንተ የጥመት ተጣሪዎች ሆይ እኛ ሰለፊዮችን በገንዘብ በጉልበት ልትበልጡን ትችላላቹ
ነገር ግን እኛ እናንተን ሀቅ ላይ በመሆን እና የአሏህ እገዛ ከኛ ጋር በመሆን እንበልጣቹዋለን💪💪💪
https://t.me/Abu_Umer1
7 411
ያሰላም ድምፅ
🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛውም ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌
https://t.me/QuranForQalb
https://t.me/QuranForQalb
7 411
በአጭር ደቂቃ ሰፊ ትምህርት ======================== ርዕስ :- አህባሽ 🎙 ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ⭕️ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ ✔️የአህባሽ አስከፊነቱ አደጋው ጅህልናቸው ሸሪዓን የጣሱበት 🚫 በተጨማሪም አህባሾች ✔️ወለድን መፍቀዳቸው ✔️ ሃራም የሆነውን ሎተሪን መፍቀዳቸው ✔️ ከካፊር ሴት ጋር ዚና ይቻላል ብለው መፍቀዳቸው ✔️ ከእንስሳ ጋር ዝሙት መስራት ፆም አያጠፋም ማለታቸው ✔️ ሰላትን ለመተው ብሎ ነጭ ሽንኩርት ቢበላ ይችላል ማለታቸው ✔️ እነ ዓምር ቢን ዓስን እነ ሙዓዊያን እነ ዓኢሸተ ሲዲቃን ፋሲቅ አርመኔ ናቸው ማለታቸው ✔️ እነዳሪሚይን እነ ሙሃመድ ኢብኑ ኹዘይማን ካፊር ናቸው ማለታቸው ⭕️ አህባሾች ሱፊይም ተብሊጊይም ቃዲሪይም ሪፋዒያም አይደሉም ከጠሪቃም ከመዝሃብም አይደለም የነሱ አካሄድ አይሁዳዊ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው !!! 🎙ልብህ እኪፈነዳ ድረስ ልብህ እስኪበጠስ ድረስ ሱናን ድብን አድርገህ ተናገር !! ✔️ እና ሌላም ርዕሶች በትንሽ ደቂቃ በሰፊው ተዳስሶበታል ➘➘➘➘➘ ✅ https://t.me/AbdulhamComment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 411
ፎቶ ለኒቃቢስት ሴት ሀላል ነው የሚል ሀዲስ አለዴ? ደግሞኮ ሀያእ አለን ብላቹ ትሞግታላቹ። ወላሂ ሀያእ ቢኖራቹ ኖሮ አይደለ ፎቶ መፖሰት መነሳቱን ራሱ በቀልባቹ አታስቡትም ነበር።ለማንኛውም ፎቶ ከመነሳታቹ እና ከመፖሰታቹ በፊት ይሄንን አስፈሪ ሀዲስ አስታውሱ
ኢብኑ ዐባስ ባስተላለፈው ሐዲስ ላይ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፦
« በዱንያ ላይ አንድን ፎቶ ያነሳ (ምስልን የመሰለ) የሆነ ሰው የቂያማ ዕለት በዚያ (በመሰለው) ፎቶ (ምስል) ላይ ነፍስ ዝራበት ተብሎ በአላህ ይገደዳል ! ሊዘራበት ግን አይችልም !!! »
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
በተለይ የለፋብህ አይነት ልጅ ስትሆን ቀንም ሌሊትም ጭንቀትህ የሆነ ቦታ ደርሰህ እንዲያዩህ ነው
አቦ አላህ ይሄን ጭንቀታችንን አይቶ እድሜያቸውን ያርዝምልን🤲
7 411
"Smart ሰው ብሎ ማለት ሽርክ የማይሰራ ሰው ነው"
No አብሬት❌
No አልከሶ❌
No አንዬ❌
No ዳንዬ❌
No አሊ ጎንደር❌
No ነቢ❌
No No No No አህባሽ ❌
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
"የማትቆጭበት ጊዜ ቢኖር ኢልምን በመፈለግ ያሳለፍከው ጊዜ ነው"
ኡለሞች ምን ይላሉ፦ዱኒያን የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ አኼራንም የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ
እና ያ አኺ እንዴት ከዚህ የዱኒያም የአኼራም የስኬትህ ቁልፍ ከሆነው ኢልም ትዘናጋለህ? ነቃ በልጂ!
ደግሞ አስበከዋል ሰለፊይ ሚስት ኖሮህ አብራቹ ኪታብ ስትሞጣጠሉ በህስ ስታደርጉ?
አሏህ ኢልሙንም ዘውጁንም ይወፍቀን🤲
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 411
እህቴ ሆይ ስሚኝ👂
ሞት ሚባል ነገርኮ አለ እሱ ሞትኮ ጥፋጥናን ቆራጭኮ ነው። እና ታዲያ ይህ ሞት ሚባል ነገር እያለብሽ እንዴት ሀያሉ ጌታሽን በመገላለጥ(ኒቃብ ባለመልበስ) እና በየሚዲያው በሜካፕ ተውብሽ ፎቶ📷 በመፖሰት ታምፂዋለሽ? 50ሺህ አመትኮ ራቁትሽን ሀያሉ ጌታ ፊትኮ ትቆሚያለሽ ያኔ ለዚህ አመፅሽ አላህ ሲጠይቅሽ መልስሽ ምን ይሆን እንዴትስ ነው የምታመልጪው? ወይስ ፎሎወር እና ላይክ ፈልጌ ነው የፖሰትኩት ልትዬው ነው? ተይ በቃ ለእስከዛሬ ላጠፋሽው ተውበት አድርጊ ከዚ በኃላ ላለው ግን ራስሽን አስተካክለሽ ሷሊህ ሰለፊይ ሴት ሁነሽ ጌታሽን የምትገናኚ ሁኚ🌹
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
ለእነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፡፡
ሱረቱል አዕራፍ [7:179]
https://t.me/abunehla18
7 411
የሙስሊም ሴት ዋና መኖሪያዋ የት ነው❓
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙
🌹እህቶች ስሙት ባረከሏህ ፊኩም
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 411
ያሰላም ድምፅ
🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 411
ሙስጠፋ አብደላ ሙብተዲዕ ነው ተጠንቀቁት
🍃በሼይኽ አብዱል ሃሚድ ቢን ያሲን አለተሚ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/katebabimide
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
