ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 405
Подписчики
+4524 часа
+1107 дней
+77230 дней
Архив постов
የማትገመቺ ሁኚ👌
የማትገመቺ ሁኚ👌

🛑የሴት ልጅ ፈተና በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ አልኪርማኒይ(ሀፊዘሁሏህ) "የኔ ፍቅር ምን አይነት ፍቅር" "ድሮ በወረቀት ነበር አሁን ደግሞ ሚሴጅ" Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ሺአዎች ቁርአንን አልቀየሩም ነው የምትሉት? አሁን እነዚህ ካ***firoch ናቸው የሙስሊሙ ጠበቃ? Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

እናንተ የጥመት ተጣሪዎች ሆይ እኛ ሰለፊዮችን በገንዘብ በጉልበት ልትበልጡን ትችላላቹ ነገር ግን እኛ እናንተን ሀቅ ላይ በመሆን እና የአሏህ እገዛ ከኛ ጋር በመሆን እንበልጣቹዋለን💪💪💪 https
እናንተ የጥመት ተጣሪዎች ሆይ እኛ ሰለፊዮችን በገንዘብ በጉልበት ልትበልጡን ትችላላቹ ነገር ግን እኛ እናንተን ሀቅ ላይ በመሆን እና የአሏህ እገዛ ከኛ ጋር በመሆን እንበልጣቹዋለን💪💪💪 https://t.me/Abu_Umer1

ያሰላም ድምፅ 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛውም ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 https://t.me/QuranForQalb https://t.me/QuranForQalb

በአጭር ደቂቃ ሰፊ ትምህርት ======================== ርዕስ :- አህባሽ 🎙 ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ⭕️ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ                ✔️የአህባሽ                     አስከፊነቱ                     አደጋው                     ጅህልናቸው                     ሸሪዓን የጣሱበት 🚫 በተጨማሪም አህባሾች ✔️ወለድን መፍቀዳቸው ✔️ ሃራም የሆነውን ሎተሪን መፍቀዳቸው ✔️ ከካፊር ሴት ጋር ዚና ይቻላል ብለው መፍቀዳቸው ✔️ ከእንስሳ ጋር ዝሙት መስራት ፆም አያጠፋም ማለታቸው ✔️ ሰላትን ለመተው ብሎ ነጭ ሽንኩርት ቢበላ ይችላል ማለታቸው ✔️ እነ ዓምር ቢን ዓስን እነ ሙዓዊያን እነ ዓኢሸተ ሲዲቃን ፋሲቅ አርመኔ ናቸው ማለታቸው ✔️ እነዳሪሚይን እነ ሙሃመድ ኢብኑ ኹዘይማን ካፊር ናቸው ማለታቸው ⭕️ አህባሾች ሱፊይም ተብሊጊይም ቃዲሪይም ሪፋዒያም አይደሉም ከጠሪቃም ከመዝሃብም አይደለም የነሱ አካሄድ አይሁዳዊ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው !!! 🎙ልብህ እኪፈነዳ ድረስ ልብህ እስኪበጠስ ድረስ ሱናን ድብን አድርገህ ተናገር !! ✔️  እና ሌላም ርዕሶች በትንሽ ደቂቃ በሰፊው ተዳስሶበታል ➘➘➘➘➘ ✅ https://t.me/Abdulham
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ፎቶ ለኒቃቢስት ሴት ሀላል ነው የሚል ሀዲስ አለዴ? ደግሞኮ ሀያእ አለን ብላቹ ትሞግታላቹ። ወላሂ ሀያእ ቢኖራቹ ኖሮ አይደለ ፎቶ መፖሰት መነሳቱን ራሱ በቀልባቹ አታስቡትም ነበር።ለማንኛውም ፎቶ ከመ
ፎቶ ለኒቃቢስት ሴት ሀላል ነው የሚል ሀዲስ አለዴ? ደግሞኮ ሀያእ አለን ብላቹ ትሞግታላቹ። ወላሂ ሀያእ ቢኖራቹ ኖሮ አይደለ ፎቶ መፖሰት መነሳቱን ራሱ በቀልባቹ አታስቡትም ነበር።ለማንኛውም ፎቶ ከመነሳታቹ እና ከመፖሰታቹ በፊት ይሄንን አስፈሪ ሀዲስ አስታውሱ ኢብኑ ዐባስ ባስተላለፈው ሐዲስ ላይ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፦ « በዱንያ ላይ አንድን ፎቶ ያነሳ (ምስልን የመሰለ) የሆነ ሰው የቂያማ ዕለት በዚያ (በመሰለው) ፎቶ (ምስል) ላይ ነፍስ ዝራበት ተብሎ በአላህ ይገደዳል ! ሊዘራበት ግን አይችልም !!! » https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በተለይ የለፋብህ አይነት ልጅ ስትሆን ቀንም ሌሊትም ጭንቀትህ የሆነ ቦታ ደርሰህ እንዲያዩህ ነው አቦ አላህ ይሄን ጭንቀታችንን አይቶ እድሜያቸውን ያርዝምልን🤲

ያ ኢላሂ ቤተሰቦቻችን ለስኬት ደርሰን ሳያዩን በሞት እንዳትነጥቀን🤲 https://t.me/NasihaLishebab

ለምን ዶክተር ፕሮፌሰር ኢንጂነር አትሆንም ነገር ግን በሀያሉ አሏህ ሌላን  አካል የምታጋራ  ከሆነ አንተ የአለማችን ደደቡ ሰው ነህ።

"Smart ሰው ብሎ ማለት ሽርክ የማይሰራ ሰው ነው" No አብሬት❌ No አልከሶ❌ No አንዬ❌ No ዳንዬ❌ No አሊ ጎንደር❌ No ነቢ❌ No No No No አህባሽ ❌ https://t.me/Nasiha
"Smart ሰው ብሎ ማለት ሽርክ የማይሰራ ሰው ነው" No አብሬት❌ No አልከሶ❌ No አንዬ❌ No ዳንዬ❌ No አሊ ጎንደር❌ No ነቢ❌ No No No No አህባሽ ❌ https://t.me/NasihaLishebab

"መጥፎ Background ያላት ሴት አትሁኚ" https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
"መጥፎ Background ያላት ሴት አትሁኚ" https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

"የማትቆጭበት ጊዜ ቢኖር ኢልምን በመፈለግ ያሳለፍከው ጊዜ ነው" ኡለሞች ምን ይላሉ፦ዱኒያን የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ አኼራንም የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ እና ያ አኺ እንዴት ከዚ
"የማትቆጭበት ጊዜ  ቢኖር ኢልምን በመፈለግ ያሳለፍከው ጊዜ  ነው" ኡለሞች ምን ይላሉ፦ዱኒያን የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ አኼራንም የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ እና ያ አኺ እንዴት ከዚህ የዱኒያም የአኼራም የስኬትህ ቁልፍ ከሆነው ኢልም ትዘናጋለህ? ነቃ በልጂ! ደግሞ አስበከዋል ሰለፊይ ሚስት ኖሮህ አብራቹ ኪታብ ስትሞጣጠሉ በህስ ስታደርጉ? አሏህ ኢልሙንም ዘውጁንም ይወፍቀን🤲 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ነው

እህቴ ሆይ ስሚኝ👂 ሞት ሚባል ነገርኮ አለ እሱ ሞትኮ ጥፋጥናን ቆራጭኮ ነው። እና ታዲያ ይህ ሞት ሚባል ነገር እያለብሽ እንዴት ሀያሉ ጌታሽን በመገላለጥ(ኒቃብ ባለመልበስ) እና በየሚዲያው በሜካፕ
እህቴ ሆይ ስሚኝ👂 ሞት ሚባል ነገርኮ አለ እሱ ሞትኮ ጥፋጥናን ቆራጭኮ ነው። እና ታዲያ ይህ ሞት ሚባል ነገር እያለብሽ እንዴት ሀያሉ ጌታሽን በመገላለጥ(ኒቃብ ባለመልበስ) እና በየሚዲያው በሜካፕ ተውብሽ ፎቶ📷 በመፖሰት ታምፂዋለሽ? 50ሺህ አመትኮ ራቁትሽን ሀያሉ ጌታ ፊትኮ ትቆሚያለሽ ያኔ ለዚህ አመፅሽ አላህ ሲጠይቅሽ መልስሽ ምን ይሆን እንዴትስ ነው የምታመልጪው? ወይስ ፎሎወር እና ላይክ ፈልጌ ነው የፖሰትኩት ልትዬው ነው? ተይ በቃ ለእስከዛሬ ላጠፋሽው ተውበት አድርጊ ከዚ በኃላ ላለው ግን ራስሽን አስተካክለሽ ሷሊህ ሰለፊይ ሴት ሁነሽ ጌታሽን የምትገናኚ ሁኚ🌹 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ለእነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም
ለእነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፡፡ ሱረቱል አዕራፍ [7:179] https://t.me/abunehla18

የሙስሊም ሴት ዋና መኖሪያዋ የት ነው❓ 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙 🌹እህቶች ስሙት ባረከሏህ ፊኩም Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ያሰላም ድምፅ 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ለተከታዮቹ አድርሱለት👆👆

ሙስጠፋ አብደላ ሙብተዲዕ ነው ተጠንቀቁት 🍃በሼይኽ አብዱል ሃሚድ ቢን ያሲን አለተሚ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/katebabimide https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab