የአኺራ ተጓዦች☁️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
994
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+527 kun
+18330 kun
Postlar arxiv
996
Repost from ምክር ለወጣቶች
♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ
🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ
አድርሱላት🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
996
እህቶቼ ልብ ብለን እናንብብ
አሁን በወጣትነታችን ለኢልም ቦታ ካልሰጠን መቼ ልንሰጥ ነው እእ እህቶቼ ወላህ በዚ ጊዜያችን ለስራችን እንደምንሯሯጥ ለኢልማችንም መሯሯጥ አለብን።ውዶቼ ደሞ አብሽሩ እኛ ሰበቡን ካደረስን አላህ ደሞ ይረዳናል።
እና ምን ልላቹ ነው ነቃ ደንገጥ በሉ እእ🙌
@nesihetulinisa
996
Repost from ምክር ለወጣቶች
ሴቶችዬ,,,
ሀፊዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰
ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡
الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ
«ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።»
አላህ ይወፍቀን አሚን በሉ 🤲
የተወሰደ🙌
https://t.me/Abu_Umer1
996
የኔ ልባም ሴት ራስሽ ላይ አተኩሪ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለመጣውም ከልክ ያለፈ ደስታ ለሄደውም ገደብ ያጣ ሀዘን አያስፈልግም ብልህ ሁኚልኝ
##take care of yourself
@nesihetulinisa
996
📝 أهميَّة ربط النّاس بالعلماء الكِبار
🎙 فضيلة الشيخ أ.د سليمان الرحيلي حفظه الله
👌 ሰዎችን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር ማስተዋወቅና ማገናኘት ሰዎች ሚንሃጀ ሰለፍን በደንብ እንዲረዱ፣እንዲሁም ከቁራኦችና ሳይደርሱ የደረሱ ኡስታዞች ፊትና እንዲጠበቁ ሰበብ ይሆናል።
✍ https://t.me/medresetulislah
996
🔷 ዐረብኛው ከሸይኽ ሑሰይን ገፅ የተወሰደ ነው !
ውሃ በማጠጣት ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይገኛል
የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :-
"ሰውየው ሚስቱን ውሃ ካጠጣ ምንዳ ያገኛል"
ሐዲሱን አህመድ ዘግቦታል ፣ አልባኒ ሐሰን ብለውታል
ኢርባድ ብን ሳሪያ - ረዲየሏሁ ዓንህ - ይህን ሐዲስ እንደሰማ ፈጥኖ ውሃ በማምጣት ሚስቱን አጠጣት ፤ ከዚያም ከረሱል የሰማውን ሐዲስ ነገራት።
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
