es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Ir al canal en Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
996
Suscriptores
Sin datos24 horas
+487 días
+18830 días
Archivo de publicaciones
⚠️ የልብ ድካም ያለባችሁ አትዩት። — "ዐፍወን ቪዲዮው በጣም አስፈሪ እንደሆነ ይገባኛል። ከመፖሰቴ በፊት ራሱ ልፖስተው አልፖስተው ብዬ ዋልዬ ነበር፤ በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ደግሜ ለማየት ራሱ አልቻልኩም። ነገርግን የሁላችንም ልብ በሚባል መልኩ ከሞት በጣም ተዘናግቶዋልና ሞትን አስታውሰን ለቀብራችን እንዘጋጅ ዘንድ መፖሰቱን በግድም ቢሆን መርጫለሁ።" — "እንደምታዩት ሰውዬው ዘፈን ከፍቶ አ'ሏህን እያመፀ እየሄደ ባለበት እሞታለሁ ብሎ ሳያስብ እንደ ሌሎች ወጣቶች በሐራም ነገር እየዘነጠ ድንገት መኪናው ተገልብጦበት በስቃይና በጭንቀት እየሞተ ነው። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!።" ➖ ወገኖቼ ሆይ! ይህ ጭንቀት እያለ ነው አ'ሏህ ላይ የምናጋራው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሶላት ላይ የምንዘናጋው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሱናውን ትተን ቢድዓን የምንከተለው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ከባጢል ሰዎች ጎን ሁነን የሐቅ ሰዎችን የምናሰቃየው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ወለድን የየቲምን ንብረት ሌሎችንም ሐራም ነገሮች የምንበላው⁉️" — ቀጣዩ ተረኛ ማን እንደሆነ አይታወቅም። የምታነበው አንተ አዎ አንተ ልትሆን ትችላለህ አንቺም ልትሆኚ ትችያለሽ። ለዚህች ድንገተኛ ቀን ከወንጀሎቻችን ተውበት በማድረግ ኸይር ስራዎችን እንብዛ። የትኛዋም ነፍስ በየትኛው ሀገርና በምን መልኩ እንደምትሞት አታውቅም።" 🤲 ጌታችን ሆይ! ያንተው ትንሽ እዝነት ከባህር ከገዘፈው ወንጀላችን ይበልጣልና በትንሹ ይቅርታህ ትልቁን ወንጀላችንን አብስ ! || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

العلم قبل القول ولعمل 🌸እህቴዋ እውቀት ከመናገርና ከተግባር ይቀድማል ተብለናል ታዲያ ምን እንጠብቃለን ዳይ ወደ ኢልም እህቴ ይህ ጊዜያችን ካልተጠቀምንበት ይቆጨናል።በተለይ እኛ ሴቶች
العلم قبل القول ولعمل 🌸እህቴዋ እውቀት ከመናገርና ከተግባር ይቀድማል ተብለናል ታዲያ ምን እንጠብቃለን ዳይ ወደ ኢልም እህቴ ይህ ጊዜያችን ካልተጠቀምንበት ይቆጨናል።በተለይ እኛ ሴቶች ስናውቅ ነው ሚያምርብን ዝም ብለን ዲናችንን ሳናውቅ ከተቀመጥንማ ተበላን በቃ🙌 አላህ ካደረሰን ልጆቻችን ሚጠብቁትኮ እኛን ነው።እና ምን ልላቹ ነው እየቀራን እእ እየተሰተርን እእ ወገንታት🙌 @nesihetulinisa

አትውጣ አደባባይ በሚማርክ ሽታ ነገ ይቆጫታል የቂያማ ለታ እህቴ አደራ ጀነት ከናፈቀሽ አትገላለጪ ታገሽ በሂጃብሽ። ፐፐ ወላህ ገራሚ ግጥም እጥር ምጥን ያለች እና ቆይ ኧረ ለባሎች ነው እንጂ ውጪማ
አትውጣ አደባባይ በሚማርክ ሽታ ነገ ይቆጫታል የቂያማ ለታ እህቴ አደራ ጀነት ከናፈቀሽ አትገላለጪ ታገሽ በሂጃብሽ። ፐፐ ወላህ ገራሚ ግጥም እጥር ምጥን ያለች እና ቆይ ኧረ ለባሎች ነው እንጂ ውጪማ ሽቶ አንቀባም አይደል🙌እኮ @nesihetulinisa

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች እእ 🫵👌🙌 @nesihetulinisa
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች እእ 🫵👌🙌 @nesihetulinisa

¶ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ (ከባሎቻቸው ውጪ ላሉ አካላት) የሚገላለጡ ናቸው።¶ረሱሉናﷺ ወገንታት እየተነቀብን እንጂ🙌 @nesihetulinisa
¶ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ (ከባሎቻቸው ውጪ ላሉ አካላት) የሚገላለጡ ናቸው።¶ረሱሉናﷺ ወገንታት እየተነቀብን እንጂ🙌 @nesihetulinisa

ኒቃባችን መለያችን 🫵🌑 @nesihetulinisa

♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ 🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https
♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ 🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ኒቃቢስት ነሻ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌you are so cute🫵🌑@nesihetulinisa
ኒቃቢስት ነሻ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌you are so cute🫵🌑@nesihetulinisa

እህቶቼ ልብ ብለን እናንብብ አሁን በወጣትነታችን ለኢልም ቦታ ካልሰጠን መቼ ልንሰጥ ነው እእ እህቶቼ ወላህ በዚ ጊዜያችን ለስራችን እንደምንሯሯጥ ለኢልማችንም መሯሯጥ አለብን።ውዶቼ ደሞ አብሽሩ እኛ
እህቶቼ ልብ ብለን እናንብብ አሁን በወጣትነታችን ለኢልም ቦታ ካልሰጠን መቼ ልንሰጥ ነው እእ እህቶቼ ወላህ በዚ ጊዜያችን ለስራችን እንደምንሯሯጥ ለኢልማችንም መሯሯጥ አለብን።ውዶቼ ደሞ አብሽሩ እኛ ሰበቡን ካደረስን አላህ ደሞ ይረዳናል። እና ምን ልላቹ ነው ነቃ ደንገጥ በሉ እእ🙌 @nesihetulinisa

ሴቶችዬ,,, ሀፊዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ
ሴቶችዬ,,, ሀፊዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።» አላህ ይወፍቀን አሚን በሉ 🤲 የተወሰደ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

የኔዋ እህት🌸🌸 @nesihetulinisa

የኔ ልባም ሴት ራስሽ ላይ አተኩሪ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለመጣውም ከልክ ያለፈ ደስታ ለሄደውም ገደብ ያጣ ሀዘን አያስፈልግም ብልህ ሁኚልኝ ##take care of yourself @nesihetulini
የኔ ልባም ሴት ራስሽ ላይ አተኩሪ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለመጣውም ከልክ ያለፈ ደስታ ለሄደውም ገደብ ያጣ ሀዘን አያስፈልግም ብልህ ሁኚልኝ ##take care of yourself @nesihetulinisa

‏📝 أهميَّة ربط النّاس بالعلماء الكِبار 🎙 فضيلة الشيخ أ.د سليمان الرحيلي حفظه الله 👌 ሰዎችን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር ማስተዋወቅና ማገናኘት ሰዎች ሚንሃጀ ሰለፍን በደንብ እንዲረዱ፣እንዲሁም ከቁራኦችና ሳይደርሱ የደረሱ ኡስታዞች ፊትና እንዲጠበቁ ሰበብ ይሆናል። ✍ https://t.me/medresetulislah

ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም የሚልሽ ልጅ ልቡ ሲከፈት ነቃ በይ ኡኽታ🙌 @nesihetulinisa
ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም የሚልሽ ልጅ ልቡ ሲከፈት ነቃ በይ ኡኽታ🙌 @nesihetulinisa

ውዶቼ አዳምጡት እሺ🥀 ደሞ i know እንደምታዳምጡት🙌 @nesihetulinisa

🔷 ዐረብኛው ከሸይኽ ሑሰይን ገፅ የተወሰደ ነው ! ውሃ በማጠጣት ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይገኛል የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :- "ሰውየው ሚስቱን ውሃ ካጠጣ ምንዳ ያ
🔷 ዐረብኛው ከሸይኽ ሑሰይን ገፅ የተወሰደ ነው ! ውሃ በማጠጣት ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይገኛል የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :- "ሰውየው ሚስቱን ውሃ ካጠጣ ምንዳ ያገኛል" ሐዲሱን አህመድ ዘግቦታል ፣ አልባኒ ሐሰን ብለውታል ኢርባድ ብን ሳሪያ - ረዲየሏሁ ዓንህ - ይህን ሐዲስ እንደሰማ ፈጥኖ ውሃ በማምጣት ሚስቱን  አጠጣት ፤ ከዚያም ከረሱል የሰማውን ሐዲስ ነገራት። https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

የኔ ልባም ሴት አርአያዎችሽ ማን እንደሆኑ ለይተሽ እወቂ ውዴዋ🥀🥀 @nesihetulinisa
የኔ ልባም ሴት አርአያዎችሽ ማን እንደሆኑ ለይተሽ እወቂ ውዴዋ🥀🥀 @nesihetulinisa

ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል ውሀ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ እንባችንን ለመደበቅ በውሀ መታጠብ ጀመርን። @nesihetulinisa
ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል ውሀ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ እንባችንን ለመደበቅ በውሀ መታጠብ ጀመርን። @nesihetulinisa