ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

前往频道在 Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

显示更多
未指定国家未指定类别
994
订阅者
无数据24 小时
+527 天
+18330 天
帖子存档
¶ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ (ከባሎቻቸው ውጪ ላሉ አካላት) የሚገላለጡ ናቸው።¶ረሱሉናﷺ ወገንታት እየተነቀብን እንጂ🙌 @nesihetulinisa
¶ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ (ከባሎቻቸው ውጪ ላሉ አካላት) የሚገላለጡ ናቸው።¶ረሱሉናﷺ ወገንታት እየተነቀብን እንጂ🙌 @nesihetulinisa

ኒቃባችን መለያችን 🫵🌑 @nesihetulinisa

♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ 🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https
♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ 🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ኒቃቢስት ነሻ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌you are so cute🫵🌑@nesihetulinisa
ኒቃቢስት ነሻ በቃ ጨረቃ ነሽ🙌you are so cute🫵🌑@nesihetulinisa

እህቶቼ ልብ ብለን እናንብብ አሁን በወጣትነታችን ለኢልም ቦታ ካልሰጠን መቼ ልንሰጥ ነው እእ እህቶቼ ወላህ በዚ ጊዜያችን ለስራችን እንደምንሯሯጥ ለኢልማችንም መሯሯጥ አለብን።ውዶቼ ደሞ አብሽሩ እኛ
እህቶቼ ልብ ብለን እናንብብ አሁን በወጣትነታችን ለኢልም ቦታ ካልሰጠን መቼ ልንሰጥ ነው እእ እህቶቼ ወላህ በዚ ጊዜያችን ለስራችን እንደምንሯሯጥ ለኢልማችንም መሯሯጥ አለብን።ውዶቼ ደሞ አብሽሩ እኛ ሰበቡን ካደረስን አላህ ደሞ ይረዳናል። እና ምን ልላቹ ነው ነቃ ደንገጥ በሉ እእ🙌 @nesihetulinisa

ሴቶችዬ,,, ሀፊዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ
ሴቶችዬ,,, ሀፊዝ ሆናቹ ከዛ ባላቹ ጋር ሙራጀዐ ስታሰሙ🫰 ያ ሰላም ምነኛ ያማረ ህይወት ነው ♡ الطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።» አላህ ይወፍቀን አሚን በሉ 🤲 የተወሰደ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

የኔዋ እህት🌸🌸 @nesihetulinisa

የኔ ልባም ሴት ራስሽ ላይ አተኩሪ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለመጣውም ከልክ ያለፈ ደስታ ለሄደውም ገደብ ያጣ ሀዘን አያስፈልግም ብልህ ሁኚልኝ ##take care of yourself @nesihetulini
የኔ ልባም ሴት ራስሽ ላይ አተኩሪ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለመጣውም ከልክ ያለፈ ደስታ ለሄደውም ገደብ ያጣ ሀዘን አያስፈልግም ብልህ ሁኚልኝ ##take care of yourself @nesihetulinisa

‏📝 أهميَّة ربط النّاس بالعلماء الكِبار 🎙 فضيلة الشيخ أ.د سليمان الرحيلي حفظه الله 👌 ሰዎችን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር ማስተዋወቅና ማገናኘት ሰዎች ሚንሃጀ ሰለፍን በደንብ እንዲረዱ፣እንዲሁም ከቁራኦችና ሳይደርሱ የደረሱ ኡስታዞች ፊትና እንዲጠበቁ ሰበብ ይሆናል። ✍ https://t.me/medresetulislah

ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም የሚልሽ ልጅ ልቡ ሲከፈት ነቃ በይ ኡኽታ🙌 @nesihetulinisa
ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም የሚልሽ ልጅ ልቡ ሲከፈት ነቃ በይ ኡኽታ🙌 @nesihetulinisa

ውዶቼ አዳምጡት እሺ🥀 ደሞ i know እንደምታዳምጡት🙌 @nesihetulinisa

🔷 ዐረብኛው ከሸይኽ ሑሰይን ገፅ የተወሰደ ነው ! ውሃ በማጠጣት ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይገኛል የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :- "ሰውየው ሚስቱን ውሃ ካጠጣ ምንዳ ያ
🔷 ዐረብኛው ከሸይኽ ሑሰይን ገፅ የተወሰደ ነው ! ውሃ በማጠጣት ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይገኛል የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :- "ሰውየው ሚስቱን ውሃ ካጠጣ ምንዳ ያገኛል" ሐዲሱን አህመድ ዘግቦታል ፣ አልባኒ ሐሰን ብለውታል ኢርባድ ብን ሳሪያ - ረዲየሏሁ ዓንህ - ይህን ሐዲስ እንደሰማ ፈጥኖ ውሃ በማምጣት ሚስቱን  አጠጣት ፤ ከዚያም ከረሱል የሰማውን ሐዲስ ነገራት። https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

የኔ ልባም ሴት አርአያዎችሽ ማን እንደሆኑ ለይተሽ እወቂ ውዴዋ🥀🥀 @nesihetulinisa
የኔ ልባም ሴት አርአያዎችሽ ማን እንደሆኑ ለይተሽ እወቂ ውዴዋ🥀🥀 @nesihetulinisa

ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል ውሀ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ እንባችንን ለመደበቅ በውሀ መታጠብ ጀመርን። @nesihetulinisa
ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል ውሀ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ እንባችንን ለመደበቅ በውሀ መታጠብ ጀመርን። @nesihetulinisa

አሰላሙ አለይኩም✋